የሰለፎች መንገድ እሱ ነው ትክክለኛው ኢስላም

Description
قال الشيخ العلَّامة مقبل بن هادي الوادعي -رحمه الله تعالى-: «النساء السلفيات أغلى من الذهب الأحمر»

ሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቼው !

https://t.me/Menehajselefiya
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

5 months, 2 weeks ago

አዑዙ ቢከሊማቲላሂ አትታማቲ ሚን ሸርሪ ማ ኸለቅ
_ከፍጡራን ተንኮል ምሉዕ በሆኑት የአሏህ ቃላት እጠበቃለሁ፡፡ (ምሽት ላይ ሶስት ጊዜ)_

5 months, 2 weeks ago
***ኢላሂ የተደፉ አንገቶችን በእዝነትህ

ኢላሂ  የተደፉ አንገቶችን በእዝነትህ
ቀና አድርጋቸው
ያዘኑ ልቦችን በእዝነትህ ደስታን ፍጠርላቸው   ያለቀሱ  አይኖችን በእዝነትህ   አብስላቸው  የደከሙ ጉልበቶችን በእዝነትህ አበርታቸው   ከአንተ የራቁትን በእዝነትህ አቅርባቸው  አሚን ያረብ...
?**

https://t.me/Menehajselefiya
https://t.me/Menehajselefiya

5 months, 2 weeks ago

*?የምሽት ግብዣ ?
?መልካም ለይል?*

ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ
ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ
የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ**
https://t.me/Menehajselefiya
https://t.me/Menehajselefiya

5 months, 3 weeks ago
5 months, 3 weeks ago

اللهُم إنَّا نسألك الجنة وما قرَّبَ إلَيها من قولٍ أو عمل ، ونعوذُ بكَ من النارِ وما قرَّب إلَيها من قولٍ أو عمل .
إسم القارئ: إدريس أبكر

5 months, 3 weeks ago

***መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ

ክፍል 1️⃣2️⃣

ለዚህም ማስረጃው ኢማሙ ሙስሊም የዘገቡት ታሪክ ነው ። የሆኑ ሰዎች ከበስራ ( ኢራቅ ) አካባቢ ለሀጅ መጡ፡ ሶሐባው ዐብደላህ ኢብን ዑመርን ( ረድየላሁ ዐንሁማ ) አገኙ ። ከዚያም በአካባቢያቸው ቀደርን ( የአላህን ውሳኔ ) የሚያስተባብሉ ሰዎች እንዳሉ ነገሯቸው ። በዚህን ጊዜ ኢብኑ ዑመር “ ንገሯቸው እኔም ከነሱ አይደለሁም ፣ እነሱም ከእኔ አይሉም፡ በቀደር እስከሚምኑ ድረስ በአላህ መንገድ ላይ የኡሁድ ተ*ራራን የሚያክል ወርቅ ቢሰጡ አላህ አይቀበላቸውም ” በማለት መለሱላቸው

ይህ ታሪክ የሚያስረዳን እምነት ሳይስተካከ የተሰራ ስራ የኡሁድ ተራራን የሚያክል ወርቅ በአላህ መንገድ ላይ ቢለግሱ እንኳን ተቀባይነት እንደሌለው ነው ለዚህም ነው ከምንም በፊት እምነትን ፣ አቂዳን ፣ ተውሒድን ማስተካከል ግድ የሆነበት ምክንያት ።

መልካምን ነገር ሌላ መልካም ነገር ይበልጠዋል ። የመልካም ነገሮች ሁሉ ቁንጮ ተውሒድ እምነትን ማስተካከል ስለሆነ የመጀመሪያው ጥሪ የተደረገው በዚህ ጉዳይ ላይ ነው ። ከዚያም ነብዩ (ﷺ) “ ይሄን እሺ ካሉህ” በማለት ወደ ሁለተኛው መልካም ትእዛዝ ጠቆሙ ። መልካም ስራዎች ሁሉ የሚገነቡት ተውሒድ የሚባለው ታላቁ መሰረት ሲስተካከል ነው ለዚያም ነው “ የመጀመሪያ የምትጠራቸው ከአላህ በስተቀር ( እውነተኛ አምላክ እንደሌለ እና እኔም የአላህ መልክተኛ መሆኔን እንዲመሰክሩ ” በሌላ ዘገባ “ አላህን በብቸኝነት በአምልኮ  እስኪነ ጥሉት ድረስ ” የሚል ነብያዊ ተእዛዝ ለሙአዝ የተላለፈው ። እሱም እንደታዘዘው የፈጸመው ።  

[ መንዙማ ገፅ 14]

“ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ”**

https://t.me/Menehajselefiya
https://t.me/Menehajselefiya

Telegram

የሰለፎች መንገድ እሱ ነው ትክክለኛው ኢስላም

قال الشيخ العلَّامة مقبل بن هادي الوادعي -رحمه الله تعالى-: «النساء السلفيات أغلى من الذهب الأحمر» ሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቼው ! https://t.me/Menehajselefiya

***መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ
6 months ago

የተቅዋ የኢማን ውበት

ከታኢያ የተቆረጠ አጭር ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://t.me/Muhammedsirage

6 months ago

የሚያስለቅስ እጅግ በጣም ውብና አጭርምክር

ቆዬት ካሉ ሙሀደራወች
?በኡስታዝ አቡ ሙስሊም

https://t.me/Menehajselefiya

6 months ago
6 months, 1 week ago
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago