Fano Press

Description
ለፈጣን መረጃ እንዲሁም ለዕለታዊ ክንውኖች ወዳጅ ይሁኑ❗️
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

5 months, 1 week ago
አዲስ አበባ…***❗️***

አዲስ አበባ…❗️

‘ቤተመንግሥቱን መያዝ’
('Occupy the palace')

በሰኔ ወር መግቢያ ኬንያ በሕዝብ አመፅ መናጧ ይታወሳል።

የኬንያ ሕዝባዊ አመፅ መነሻው የቀረጥ ጭማሪ ሊያደርግባቸው የታሰቡ ምርቶች እና አገልግሎቶች (ለምሳሌ በዳቦ ላይ 16 በመቶ እና ምግብ ዘይት ደግሞ 25 በመቶ) ጭማሪ በመደረጉ ነበር።

በዚህ የተነሳ ኬንያውያን ሕዝባዊ አመፅ አስነስተው የኬንያ መንግሥት ውሳኔን አስቀየሩ፤ ካቢኔውንም እንዲፐወዝ ማድረግ ቻሉ።

የኢትዮጵያ ያለው ሁኔታእጅግ የተለየ ነው፡፡

የአገሪቱ ነባር ዕዳ እንደተቆለለ ነው፡፡ ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ ባንክ ልቅ በሆነ መንገድ የተበደረው ገንዘብ ከፍተኛ ግሽበት ፈጥሯል፡፡ አሁን ደግሞ የገንዘብ መግዛትን አቅም በማዳከም ኢትዮጵያን የምድር ሲዖል ማድረጉን ቀጥሏል።

ፋሽስቱ በሚከተለው የጦርነት ፖሊሲ እና ጦርነቱ ከሚያስከትለው የኢኮኖሚ ድቀት ለማገገም በሕገወጥ መንገድ ገንዘብ እያሳተመ ገበያው ውስጥ ያሰራጨው በትሪሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት አምጥቷል፡፡

10 ቢሊየን ዶላር እየወጣበት ያለው የዐቢይ አሕመድ ቅንጡ ቤተ-መንግሥት ግንባታና ሌሎች የከንቱ ከንቱ ፕሮጀክቶቹ አገሪቱን ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ አስገብቷታል፡፡ 

ይህ ትውልድ ከፍሎ የማይጨርሰው ዕዳ ኢትዮጵያ ላይ ተቆልሏል፡፡

የዚህን ፕሮጀክት የገንዘብ ምንጩን አትጠይቁኝ የሚለው ዐቢይ አሕመድ ገንዘቡን በሕገወጥ መንገድ አትሞ ወደአገር ቤት በማስገባት ወደገበያ በትኖታል፤ በሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፎች ስም ገንዘቡን ወደገበያ እያሰራጨው ይገኛል፡፡

ይህ ሕገወጥ ገንዘብ ታትሞ የሚለቀቀው በገበያው ውስጥ ያለውን የአቀርቦት አቅም ባላገናዘበ እና በከፍተኛ ሁኔታ የንግድ ሚዛኑን በሚያስት መልኩ በመሆኑ የሕዝቡን ኑሮ ሲዖል አድርጎታል።

በዚህ የተዛባ የንግድ ሚዛን ውስጥ በዋጋ ግሽበት ወገቡ የጎበጠው የአዲስ አበባ ሕዝብ መንገዶች ሁሉ ወደአራት ኪሎ ያመራሉ በሚል አዲስ አበባ ላይ ‘ኦኩፓይ ዘ ፓላስ’ ('Occupy the palace') በሚል ዘመቻ ቤተመንግሥቱን በመቆጣጠር ይህን ዘረኛ አገዛዝ ማስውገድ የግድ ይላል፡፡

አዲስ አበባን ወደዚህ መሰሉ የሕዝብ አመጽ ለመውሰድ ሕዝባዊ ተቃውሞው ስትራቴጂያዊ በሆነ መንገድ መመራት ይኖርበታል፡፡

አሁን ባለው የሕዝብ ቁጣ ስሜት ውስጥ ወደአደባባዩ ገፍቶ እንዲወጣ የሕቡ አደረጃጀቶችን መፍጠር፤ ሕዝባዊ አሻጥር (sabotage)፣ ሕዝባዊ የስነ-ልቦና ጦርነትና ፕሮፖጋንዳ የትግል ስልቶችን ሕዝቡን ማነሳሳት፤ ማደፋፈርና በመጨረሻም የሕዝብን አቅም ማሳየት ይገባል፡፡

ምክንያቱም ሕዝብ ኃይል አለው፡፡

ኃይሉን በተገቢው አጀንዳ በተገቢው ጊዜና ቦታ መጠቀም ከቻለ የትኛውንም ገዥ የማንበርከክ አቅም አለው፡፡

አዲስ አበባ ደግሞ ለማመጽ ከበቂ በላይ መነሻ ምክንያቶች አሏት፡፡ የአዲስ አበባ ሕዝብ አቅም ከዘረኛው የኦሕዴድ ብልጽግና አገዛዝ አቅም በላይ እንደሆነ በተግባር ማየት አለበት!

ዘረኛው ብልጽግና በሕዝብ እንደሚምበረከክ በከተማ አመጽ ማሳየት ይገባል፡፡

አዲስ አበባ ላይ ‘ኦኩፓይ ዘ ፓላስ’ ('Occupy the palace') በሚል ዘመቻ ቤተመንግሥቱን በመቆጣጠር ይህን ዘረኛ አገዛዝ ማስውገድ ጊዜው አሁን ነው!!

ኢትዮ 251 ሚዲያ
የነጻነት አንደበት!

https://t.me/ethio251media

5 months, 1 week ago

ጉና ክፍለጦር እስቴዴንሳ ብርጌድ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፋኖዎች

https://t.me/fanopress

5 months, 1 week ago

የአብይ አሕመድ የማይክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሞች ግምገማ በጋዜጠኛ በለጠ ካሳ

5 months, 1 week ago

“ፋኖ” ያለ ማንም አስገዳጅነት፣ በራሱ ፍላጎትና ተነሳሽነት አገሩን ለመጠበቅ የሚዘምተው የገበሬ ጦር ስያሜ ነው፡፡

የዐማራ ሕዝብ በተለያዩ ዘመናት አገርንና ሕዝብን ለመጠበቅ ባደረገው ትግል ካፈራቸው የጀግንነት፣ የአገር ወዳድነት እና ሕዝባዊነት ትሩፋቶችና እሴቶች ውስጥ አንዱ ፋኖነት ነው፡፡

ፋኖነት የአያት ቅድመ አያቶቻችን ራስን ለሕዝብና ለሀገር አሳልፎ የመስጠት ባህል ውስጥ ተነጻጻሪነት የማይገኝለት የጀግንነት እሴት መገለጫ ነው፡፡

https://t.me/fanopress

5 months, 1 week ago

አስቸኳይ መረጃ ‼️****

ከባህርዳር የተነሳ ሄሊኮፕተር ሊበን ከተማ አቅራቢያ ዚምቢሲ የሚባል አካባቢ ሊያርፍ መዘጋጀቱን ባህርዳር ሰምተናል።

ባህርዳር ዊክሊክስ

5 months, 1 week ago

ትብብር ይደረግላቸው‼️

በቴሌግራም ገፃችን ካለን ወደ 30 ሺህ የሚጠጋ ቤተሰብ አሁን በቀጥታ ስርጭት ወደ ህዝባችን ለመድረስ የ1 ሺህ ቤተሰብ ፈጣን ምላሽ ጠይቀናል።

https://youtube.com/@ethio251media53?si=oe5RzoafPJvlv9Bv

እስካሁን አልሞላም ቤተሰብ:-

5 months, 1 week ago
Fano Press
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago