ᴀʟ ᴀʀᴀʙɪ ɴᴇᴡꜱ

Description
International Affairs, Breaking News, Politics, Sports, Trends and Global Happenings from Africa to Middle East and beyond!

♠️ Kingdom of Ethiopia
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 5 months ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 5 months, 4 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 4 months, 2 weeks ago

hace 1 año, 5 meses

#BREAKING ፡ በ2023 የመጨረሻ ሩብ ዓመት በጋዛ ጦርነት ምክንያት የእስራኤል ኢኮኖሚ በ20 በመቶ ወርዷል።

@al_arabiNews

hace 1 año, 5 meses

#JUST_IN ፡ "ብራዚል እስራኤልን ከናዚዎች ጋር ማወዳደሯ ዩናይትድ ስቴትስ የምትስማማበት ሀሳብ አይደለም" - አንቶንዮ ብሊንከን

- JP

@al_arabiNews

hace 1 año, 5 meses

#JUST_IN ፡ የብሪታንያ የኒውክሌር ሚሳኤል ሙከራ ባለፉት ስምንት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከሽፏል።

@al_arabiNews

hace 1 año, 7 meses
[#BREAKING](?q=%23BREAKING) | በደቡብ ምስራቅ [#ኢራን](?q=%23%E1%8A%A2%E1%88%AB%E1%8A%95) በተፈፀመ …

#BREAKING | በደቡብ ምስራቅ #ኢራን በተፈፀመ የሽብር ጥቃት 11 የፖሊስ አባላት ተገድለዋል።

IRNA

T.me/al_arabiNews

hace 1 año, 7 meses

የፍልስጤምን ህዝብ ለመደገፍ በጋዛ ላይ በይፋ የሚዋጉ መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት፦
ሒዝቡላህ (#ሊባኖስ)
ሃሽድ አል-ሻዕቢ (#ኢራቅ)
አንሳሩላህ (#የመን)

@al_arabiNews

hace 1 año, 7 meses

ከቻይና ብዙ ብድር የሚያገኙ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት:

  1. ጋና ??: 31.1 ቢሊዮን ዶላር
  2. ጊኒ ??፡ 21.9 ቢሊዮን ዶላር
  3. ኢትዮጵያ ??፡ 14.8 ቢሊዮን ዶላር
  4. ታንዛኒያ ??፡ 12.6 ቢሊዮን ዶላር
  5. ዲሞክራቲክ ኮንጎ ??፡ 12.1 ቢሊዮን ዶላር
  6. ሪፐብሊክ ኮንጎ ??: 11.4 ቢሊዮን ዶላር
  7. ሞዛምቢክ ??፡ 7.9 ቢሊዮን ዶላር
  8. ሱዳን ??፡ 6.7 ቢሊዮን ዶላር
  9. ዛምቢያ ??፡ 4.6 ቢሊዮን ዶላር
  10. ቦሊቪያ ??፡ 4.1 ቢሊዮን ዶላር
  11. ቻድ ??፡ 3.2 ቢሊዮን ዶላር
  12. ሴኔጋል ??፡ 3.1 ቢሊዮን ዶላር
  13. ኒጀር ??፡ 2.7 ቢሊዮን ዶላር
  14. ማሊ ??፡ 2.6 ቢሊዮን ዶላር
  15. ካሜሩን ??: 1.8 ቢሊዮን ዶላር

መረጃው የግሎባል ኢንዴክስ ነው!

@al_arabiNews

hace 1 año, 7 meses

#BREAKING | "ፍልስጤም በታሪክ የፍልስጤም ናት!” - ቭላድሚር ፑቲን

RT

@al_arabiNews

hace 1 año, 7 meses

#BREAKING | አሜሪካ ዛሬ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ፡-
"የተኩስ አቁምን አንደግፍም!"

@al_arabiNews

hace 1 año, 7 meses

#የመን በቀይ ባህር እስራኤል ላይ እያደረሰች ያለውን የወረራ ስጋት አይሏል። የመን ቀይ ባህር ላይ ከፍተኛ የሆነ ፍተሻ እያደረገች መሆኑ ተነግሯል።

@al_arabiNews

We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 5 months ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 5 months, 4 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 4 months, 2 weeks ago