የአሳር መስጂድ ደርሶች

Description
📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።

🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።

🔗 https://telegram.me/asarders

ሐሳብ አስተያየት
@imamushamil
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month, 2 weeks ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 5 months ago

7 months, 2 weeks ago
*****?*** መልዕክት** *****⤵️******⤵️******⤵️********?*** **ለዐረፋ በዓል ወደ …

*? መልዕክት *⤵️⤵️⤵️*? ለዐረፋ በዓል ወደ ክፍለ ሀገር ተጓዦች*።

? السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

? አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንኳን የ1445 ዓመተ ሒጅራ የዙልሒጃ የመጀመሪያ አስሩ ቀናቶች በሰላም አደረሳችሁ በማለት በተለያዩ የዒባዳ አይነቶች እንድትጠናከሩ ለማስታወስ ይወዳል።

? በመቀጠል አመት በዓሉን አስመልክቶ ለዚያራና ቤተሰብ ጥየቃ ወደ ተለያየ ቦታ እና ክፍለ-ሀገር የምትጓዙ ወንድምና እህቶች በሙሉ ስንጓዝ ሸሪዐን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል። ወደ ቤተሰብ በምንጓዝበት ጊዜ ዓላማችን መብላትንና መጠጣት ላይ ብቻ ትኩረት ልናደርግ አይገባም።

? ስለዚህ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ትክክለኛውን እስልምና በሰለፎች ግንዛቤ ላልደረሳቸው ማህበረሰቦች የማድረስ ግዴታ ይጠበቅብናል።

? በመሆኑም የተለያዩ አጫጭርና ጠቃሚ የሆኑ ሪሳላዎች ማስቀራት የምንችል ኪታቦቹን በመያዝ ማህበረሰባችንን ልናስገነዝብ ይገባል።

? ይህንን ማድረግ የማንችል ከሆነ አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ እንደተለመደው ወቅቱን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ኡስታዞቻችን ደርሶች ሙሀደራዎችንና እንዲሁም የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን በሚሞሪና በፍላሽ አዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ መሆኑን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።

? ማሳሰብያ በራሳቸው ሚሞሪም ይሁን ፍላሽ በፈለጉት አይነትና መጠን ሲያስጭኑ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን።

{ምንም እንኳን በራሳችን መጣራትንና ማድረስ ባንችል በሌሎች ወንድሞች በኩል እንዲደርስ ሰበብ ሆነን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!}

? አድራሻ አዲስ አበባ አለም-ባንክ ከፉርቃን መስጂድ ጎን ለጎን እንገኛለን

? አልፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
የሰለፊዮች ልሳን!
⤵️

? https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16562

7 months, 2 weeks ago
7 months, 2 weeks ago
7 months, 3 weeks ago

? حطبة الجمعة)

?توبة?

??
للأخ_الفاضل_أبو_لقمان_عبد_الرحمن_بن_رضوان حفظه الله تعالى ورعاه)

⤵️   መደመጥ ያለበት የጁመዓ ሁጥባ?
ከአረብኛ ወደ አማርኛ ትርጉም

?{  (ወደ አሏህ መመለስ (ተውበት ማረግ  )‼️? በሚል ርዕስ  መደመጥ ያለበት የጁመዓ ሁጥባ

https://t.me/asarders/15171

?በኡስታዝ አቡ ሉቅማን ዓብድራህማን ሪድዋን አላህ ይጠብቀው

? በአሳር መስጂድ ?

?አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

?️ በ Telegram~Channe
https://t.me/asarders

7 months, 3 weeks ago

من أحب أن يفتح الله قلبه أو ينوره ، فعليه بترك الكلام فيما لا يعنيه.

" አሏህ ቀልቡን እንዲከፍትለት ለቀልቡም ብርሀን እንዲያደርግለት የፈለገ የማይመለከተውን ነገር ከማውራት ይቆጠብ ፡፡ "
[ አልመጅሙእ 41/1 ]

https://t.me/asarders

7 months, 3 weeks ago

بسم الله الرحمن الرحيم

ከረመዳን በጛላ የመጀመርያ ደርስ

?የቁርዓን ተፍሲር⤵️

?تفسير قراءة سورة الشورا?

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

?ደርስ ቁ 42
⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/asarders/15164

?ከመግሪብ እስከቀ ኢሻ

?ከመስጂደል አሳር አላህ ይጠብቃት።

[Telegram]
?*?
??*??  ೄ?ྀ࿐ ˊˎ-
??قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

??ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

???? ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

?ቻናላችንን Shere ጆይን
?** https://t.me/asarders

8 months ago

? خطبة الجمعة ?

*? وهي عبارة عن #خطبة مهمة_الجمعة بعنوان :-«حج بيت الله الحرام أحد أركان الإسل

⤵️   መደመጥ ያለበት የጁመዓ ሁጥባ?
ከአረብኛ ወደ አማርኛ ትርጉም

https://t.me/asarders/15140

?{ወደ ተቀደሰው የአላህ ቤት ሐጅ ማድረግ ከእስልምና መሰረቶች አንዱ ነው።? መደመጥ ያለበት የጁመዓ ሁጥባ

?በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው ።

? ከአሳር መስጂድ ?

?አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

?️ በ Telegram~Channel
? https://t.me/asarders

8 months ago

بسم الله الرحمن الرحيم

? الدروس المهمة لعامة الأمة

?በኡስታዝ አቡ አብደላህ አብድልቃድር
حفظه الله
?በመስጅደል:-አሳር  አውቶቢስ ተራ

?ደርስ ቁጥር:04

https://t.me/asarders/15139

የኪታቡ ፒ ዲ ኤፍ   pdf ⤵️⤵️

*?*?قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله
?*?ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️***

?አጠቃላይ ደርሶችን በቴሌግራም ለማግኘት ?

https://t.me/asarders

8 months ago

?? دعاء الذهاب إلى المسجد :

▪️عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا ، قال : فأذَّنَ المُؤَذِّنُ فَخَرَجَ - رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إلى الصَّلَاةِ وَهو يقولُ :

( اللَّهُمَّ اجْعَلْ في قَلْبِي نُورًا ، وفي لِسَانِي نُورًا ، وَاجْعَلْ في سَمْعِي نُورًا ، وَاجْعَلْ في بَصَرِي نُورًا ، وَاجْعَلْ مِن خَلْفِي نُورًا ، وَمِنْ أَمَامِي نُورًا ، وَاجْعَلْ مِن فَوْقِي نُورًا ، وَمِنْ تَحْتي نُورًا ، اللَّهُمَّ أَعْطِنِي نُورًا )

?[صحيح مسلم : ٧٦٣

? جزى الله خيراً من قرأها وعمل بها وساعدنا على نشرها ..

https://t.me/asarders

8 months, 1 week ago
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 month, 2 weeks ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 5 months ago