Tsehay Bank

Description
Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.
We recommend to visit

┌─────────────────────
│Welcome, Thank' You
│For Joining Our Channel ❤️‍?
├─────────────────────
│┌Group : @SpoilerTech_Chat
│└Guied : @SpoilerTech_Guied
├─────────────────────
│Channel Owner : @AmanOjhaExtra └─────────────────────

Last updated 4 months, 3 weeks ago

Last updated 1 month, 2 weeks ago

😍Descarga⬇️ Aquí Temas🎨Exclusivos✅ Para Tu Mod De Whatsapp Aero 😍

Last updated 9 months, 4 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
**የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!**

የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፈጣን፣ ደህንነታቸው አስተማማኝ እና ምቹ የሆኑትን የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በመጠቀም ግብይትዎን ያከናውኑ! ክፍያዎን ይፈፅሙ!

➤ የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ
➤ የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ
➤ *921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም
➤ የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን በማንኛውም ሰዓት እና በየትኛውም ቦታ ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #DigitalBanking

1 month, 2 weeks ago
Tsehay Bank
1 month, 2 weeks ago
Tsehay Bank
1 month, 2 weeks ago
Tsehay Bank
1 month, 3 weeks ago
**የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!**

የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!

በማንኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ፈጣን እና ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነውን የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ይጠቀሙ!

ሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ የሚያገኟቸውን ሁሉንም አገልግሎቶች በኢንተርኔት ባንኪንግ እንደሚያገኙ ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግን ይጠቀሙ?
https://internet.tsehaybank.com.et

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank#ForAll#Finance#Services#Loan#IFB#Fajr#MobileBanking#CardBanking#InternetBanking

1 month, 3 weeks ago
**የታህሳስ 30/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን**

የታህሳስ 30/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ? TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ! 

ለበለጠ መረጃ ?
https://tsehaybank.com.et/exchange-rate/

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate

1 month, 3 weeks ago

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ፀሐይ ባንክ ይመኛል፡፡

መልካም የገና በዓል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

1 month, 3 weeks ago
**እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!**

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!

ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ፦ TSCPETAA

መልካም በዓል ይሁንልዎ!