💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

Description
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።

ማንኛውም አስተያየት ሲኖራችሁ @ibrahimseidbot ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙን።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

T.me/ibnu_seiid
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 10 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 months, 3 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 4 months, 2 weeks ago

3 months, 1 week ago

እህቶች እስኪ አላችሁ⁉️

3 months, 2 weeks ago

💥**ሰላም ለነዚያ..........

ጥሩ እንቅልፍ ለማይተኙት ሁሌም በሐሳብ ውስጥ ሲዋልሉ ለሚያድሩ ልቦች..

አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው🤲**

#ወሰላሙዐለይኩም

3 months, 2 weeks ago

الحياء شعبة من الإيمان
አይንአፋርነት የኢማን ቅርንጫፍ ነዉ ።
قاله الرسول صلى الله عليه وسلم

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

3 months, 2 weeks ago

ሞት መንገድ ላይ ነው‼️

?ሞት በየተራ ወደ ሁላችንም እየመጣ መንገድ ላይ ነው ያለው፤ መች እኔ/አንተ/ አንቺ ጋር እንደሚደርስ አይታወቅምና ሁሌም ተዘጋጅተን እንጠብቀው!
መጃጃል እና በህይወት መቀለድ ኋላ ላይ ከባድ ጸጸት ውስጥ ይከታል።
ነገሩ ከተበላሸና ዕድሜን በከንቱ ከጨረሱ በኋላ ሞት ሲመጣ መጸጸት ምንም ዋጋ አይኖረውምና አሁኑኑ ሳይመሽ ወደ አላህ ተመለስ/ሺ።

ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

.....

3 months, 2 weeks ago

☀️*አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እኛ ከምናስበውና ከምንፈልገው  በተቃራኒ ታስኬደናለች
በማንፈልገው አቅጣጫ ታስጉዘናለች..

ሳናስበው ድንገት በሆነ መስመር ላይ ፈጽሞ ባላሰብነው ቦታ ላይ ራሳችንን እናገኛዋለን...

አይ ዱንያ...

ግን እኛ ያላሰብነው ቦታ ያ የማንፈልገው አቅጣጫ መጓዛችን እኛ  ከምንፈልገውና  ከምንመኘው የተሻለ ይሆናል ማን ያውቃል....

አንዳድ ጊዜ የዱንያ ነገር ከፍ ያልን ሁነን አንዳድ ጊዜ ዝቅ እምንልበት ጉዳይ ሊፈጠር ይችላል ብቻ እንሶብር እንታገስ እንጂ የዱንያ ነገር ?ገርሞ ገርሞ ገርሞ ያስገርማል ህህ‼️

አላህ ኸይሩን ይምረጥልን አቦ ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር ይቀየራል አብሽሩ ትንሽ እሶብር*...

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

3 months, 2 weeks ago

حسبت نفسي لم آجد لي صالحا
إلا رجائي رحمة الرحمان
ووزنت أعمال علي فلم أجد
في الأمر إلا خفة المزان
وظلمة نفسي في فعالي كلها
ويحي إذً من وقفة الديان...

3 months, 2 weeks ago

ከሁሉም ተግባብቶና ተረዳድቶ መኖር

አል ኢማሙጦበራኒ ከጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ رضي الله عنهما
እንደዘገቡት ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ብለዋል፥
(ሙእሚን ከሰዎች ጋር -በቀላሉ- ይግባባል፤ ሰዎችም ከርሱ ጋር በቀላሉ ይግባባሉ።
ከሰው ጋር የማይግባባና ሰዎችም ከሱ ጋር መግባባት የማይችሉ ሰው እርሱ ዘንድ መልካም ነገር የሌለ -ክፉ- ሰው ነው!
የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ ማለት ሰዎችን ይበልጥ የሚጠቅም ሰው ነው)
ጦበራኒ:-5949

ዛዱል መዓድ

3 months, 2 weeks ago

*▶️ አብረኸው ስትቀመጥ  ኢማን የሚጨምርልህ ሰው እና አብረኸው ስትቀመጥ የነበረህን ኢማን ቀንሶ ዝንጉ የሚያደርግህ ሰውም አለ አቃማጭህን ምረጥ ።*

3 months, 2 weeks ago

☀️ከሰዎች ጋር ለመኖር ..
በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው
የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ
በገቡት ብዙ አትደሰት
በወጡትም ብዙ አትዘን
ሰው ይሄዳል ይመጣል
የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው
የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው

እወቅ⬇️
?ሁሌም ካንተ ጋር ቀሪ አላህ ብቻ ነው‼️

ጉዳይህ አቡበከር ረዲየሏሁ ዐንሁ በነቢዩ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሞት ጊዜ  እንዳሉት ይሁን? ሙሐመድን የሚያመልክ ካለ ሙሐመድ ሞቷል አላህን ለሚያመልክ ግን አላህ አይሞትም ምንጊዜም ሕያው ነው‼️****

?በሰው ተስፋ የሚያደርግና የሚደገፍ ካለ ሰው ተሰባሪ ነው፣ በአላህ ለሚመካ ግን እሱ ምን ያምር መጠጊያ ነው‼️

መልካም ቀን

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
™️t.me/ibnu_seiid
™️t.me/ibnu_seiid

6 months, 1 week ago

?ለነፍሴ ደብዳቤ?*?*?

ነፍሴ ሆይ ዛሬ ብዙ ትናንቶችን አሳልፈሻል ነገር ግን እነዛ  ትናንቶችሽ እንዳለ በወንጀል ተጨማልቀው አንችነትሽን ባዶ አንቺነት ውስጥ ከተውልሻልኮ?!።
     ወቢላህ ነፍሲ ፈራሁልሽ ከጌታሽ ዘንዳ መገናኛሽ ጊዜ መች እንደሆነ ሳታውቂ ግን እራስሽን ማሻነፍ ተስኖሽ የሸይጣን ተገዥ ሆነሽ ከተቀመጥሽ እብዙ አመታትን አስከተልሽ፤ አስቆጣርሽ።

እዋይ??? ነፍሲ ምን ነካሽ ግን ምን ይውጥሽ ይሁን ? ጉድሽ ፈላ ወላሂ**

t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 10 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 months, 3 weeks ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 4 months, 2 weeks ago