Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Zemenbet/ዘመን ስፖርት ቤቲንግ

Description
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

4 weeks, 1 day ago
" አሁን ከበፊቱ የበለጠ ልምድ አለን …

" አሁን ከበፊቱ የበለጠ ልምድ አለን " ጄሱስ

ብራዚላዊው የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጨዋች ጋብሬል ጄሱስ ቡድናቸው በዋንጫ ፉክክሩ ከባለፈው አሁን የበለጠ ልምድ ማካበቱን በሰጠው አስተያየት ገልጿል።

" አሁንም ለሊጉ ዋንጫ ጥሩ እድል አለን " የሚለው ጋብሬል ጄሱስ አሁን ከበፊቱ የበለጠ ትልቅ ልምድ አለን ገና ስድስት ጨዋታዎች ይቀራሉ አሁንም ምንም ያጣነው ነገር የለም ብሏል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

1 month ago
1 month ago
2 months, 4 weeks ago
ሜሴ የባሎን ዶር ዋንጫውን ለባርሴሎና ሰጥቷል …

ሜሴ የባሎን ዶር ዋንጫውን ለባርሴሎና ሰጥቷል !

አርጀንቲናዊው የኢንተር ሚያሚ የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ ያሸነፈውን ስምንተኛ የባሎን ዶር ሽልማት ለቀድሞ ክለቡ ባርሴሎና ሙዚየም መሰጠቱ ተገልጿል።

የአለም ሻምፒዮኑ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ስምንተኛ የባሎን ዶር ሽልማቱን በባርሴሎና ተጨዋችነት እንዳላሸነፈ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ ሊዮኔል ሜሲ የባሎን ዶር ሽልማቱ ከቀሪ ሰባት ዋንጫዎች ጋር እንዲታይ በባርሴሎና ሙዚየም እንዲቀመጥ መፈለጉ ተዘግቧል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶች ፥ ቦነሶች እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

2 months, 4 weeks ago
ናፖሊ አሰልጣኝ ዋልተር ማዛሪን በይፋ አሰናበተ …

ናፖሊ አሰልጣኝ ዋልተር ማዛሪን በይፋ አሰናበተ !

ጥሩ ያልሆነ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው የጣልያን ሴርያው ክለብ ናፖሊ አሰልጣኝ ዋልተር ማዛሪን ከሀላፊነት በማሰናበት አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

ናፖሊ በአሰልጣኝ ዋልተር ማዛሪ ምትክ ጣልያናዊውን የስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍራንሴስኮ ካልዞናን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

አሰልጣኙ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ሁለቱንም ሃላፊነቶች በጋራ ይዘው እንደሚቀጥሉ ተነግሯል።

ናፖሊ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ሶስተኛ አሰልጣኛቸውን በሀላፊነት ሾመዋል።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶች ፥ ቦነሶች እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

3 months ago
[www.zemenbet.com](http://www.zemenbet.com/) በመግባት በዘመንቤት አቭያተር ጨዋታ እየተዝናኑ …

www.zemenbet.com በመግባት በዘመንቤት አቭያተር ጨዋታ እየተዝናኑ ፣ እያበረሩ ሚልየነር ይሁኑ።

3 months ago
" ጥሩ አቋም ላይ መሆን አለብን …

" ጥሩ አቋም ላይ መሆን አለብን " ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በዛሬው የኮፐንሀገን ጨዋታ ቡድናቸው በጥሩ ቁመና ላይ መገኘት እንዳለበት ተናግረዋል።

ኮፐንሀገን በሁሉም መልክ ጠንካራ ሆነው እንደሚቀርቡ መናገር እችላለሁ ሲሉ የተደመጡት ፔፕ ጋርዲዮላ " እነሱ ለጨዋታው ለመዘጋጀት ብዙ ግዜ ነበራቸው ጥሩ አቋማችን ላይ መሆን አለብን።"ብለዋል።

" ጨዋታው ከባድ ይሆናል ተጨዋቾቻችን የስነ ልቦና ዝግጅት እንዲያደርጉ ነግሬያቸዋለሁ ነገርግን ጨዋታው ምንም ነገር አይወስንም በሜዳችን ለመጨረስ ጥሩ ውጤት ያስፈልገናል።"

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶች ፥ ቦነሶች እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

3 months ago
ሰማያዊ ካርድ በዚህ የውድድር አመት ተግባራዊ …

ሰማያዊ ካርድ በዚህ የውድድር አመት ተግባራዊ ቢሆን ኖሮ ብዙ ጊዜ ካርዱን ሊመለከቱ የሚችሉ ክለቦች!

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

3 months ago
ከ1978 ወዲህ አርሰናል ባሳለፈባቸው የውድድር ዓመታት …

ከ1978 ወዲህ አርሰናል ባሳለፈባቸው የውድድር ዓመታት ባለው ታሪክ ለአርሰናል 50 ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ባለ ዕድሜ ትንሹ የ22 ዓመቱ የቀኝ ክንፍ አጥቂው ቡካዮ ሳካ ነው።

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

3 months, 1 week ago
የአለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (IFAB) …

የአለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (IFAB) የግሪን ካርድ ህግን ማስተዋወቅ ወይም ጊዜያዊ ወደ እግር ኳስ መባረር ለማምጣት እያሰበ ነው።

የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ይህንን ካርድ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን እና በእንግሊዝ ኤፍኤ ዋንጫ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለመጠቀም አቅዷል።

የግሪን ካርድ ቅጣት ለ10 ደቂቃ ጊዜያዊ ከሜዳ መባረር ሲሆን ይህም ፣ ዳኛን መስደብ እና መሰል ጉዳዮች ላይ ጥፋተኞች የሚሰጣቸው ነው።