Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
የፊፋው ፕሬዝደንት ጂያኒ ኢንፋቲኖ ስለ ኢትዮጵያ:-
" ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች ደስ የምትል ሀገር ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ህዝቦች ለእግር ኳስ ያላቸው ፍቅር አይቻለሁ። "
**የVAR ቴክኖሎጂ በድሬዳዋ ተግባራዊ ሊደረግ ነው!
የድሬዳዋ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "በ2017 የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ጥቅምት 30 ይጀመራል በውድድሩም ላይ በአንድ ጨዋታ ስድስት ዳኞች ይመደባሉ የVAR ቴክኖሎጂም ተግባራዊ ይደረጋል" ብለዋል ሲል ድሬ ሶከር ዘግቧል ።
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳን ኮሚሽነር አለሙ መግራ "እንደ አጋጣሚ ውድድሩ በሚጀመርበት ወቅት ፕርሚየር ሊጉም በከተማችን ቆይታ ስለሚያደርግ ለወጣት ተጫዋቾች እይታ ውስጥ የሚገቡበት እድል ይኖራል" ብለዋል ።
የድሬዳዋ እግርኳስ ፌደሬሽን የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ሁሉንም ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭ ሽፋን እንዲያገኙ ከድሬዳዋ ብዙሀን ድርጅት ጋር እየመከረ ይገኛል ሲሉ ጨምረው መግለፀቸውን ድሬ ሶከር ዘግቧል ።**@zemen_bet @zemen_bet @zemen_bet
ባርሴሎና የፍሬንኪ ዴ ጆንግን ኮንትራት ማደስ ይፈልጋል ፤ ነገር ግን አማካዩ በ2026 ከውል ነፃ መሆን ስለመፈለጉ ጥርጣሬዎች አሉ።
(ሙንዶ ዴፖርቲቮ)
🗣 ማርኮ ሪውስ፡ "ወደ ሳውዲ አረቢያ ብሄድ ምናልባት እዚያ አስር እጥፍ ክፍያ አገኝ ነበር።"
"እኔ ግን ገንዘብን የማስቀድም ሰው አልነበርኩም ፣ እኔ በቤተሰቤ ደስተኛ መሆን ብቻ ነበር እፈልግ የነበረዉ።”
የባሎንዶር 2024 እጩዎች ዝርዝር ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወይም ሊዮኔል ሜሲ በሁለት አስርት አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ስማቸው አልተካተተም!💔
─── ⋆⋅☆⋅⋆ ──
በዘመን ቤቲንግ ይገምቱ ያሸንፉ!https://t.me/zemen_bet
─── ⋆⋅☆⋅⋆ ──
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago