Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
🔺:مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ
🔹:በመልካም ሥራ የመጣ ሰው ለእርሱ ዐሥር ብጤዎችዋ አሉት፡፡ በክፉ ሥራም የመጣ ሰው ብጤዋን እንጅ አይመነዳም፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡(አንዓም : 160)
SHARE 👉 @NURU_TURKII
አላህ ስለ #ኩራት እንዲህ ይለናል፦
وَلَا تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّكَ لَن تَخْرِقَ الْأَرْضَ وَلَن تَبْلُغَ الْجِبَالَ طُولًا
«በምድርም ላይ የተንበጣረረክ ሆነህ፤ አትሂድ። አንተ ፈጽሞ ምድርን አትሰረጉድምና በርዝመትም ፈጽሞ ተራራዎችን አትደርስምና።»
📒ኢስራእ (37)
SHARE 👉 @NURU_TURKII
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما مِن يَومٍ يُصْبِحُ العِبادُ فِيهِ، إلّا مَلَكانِ يَنْزِلانِ، فيَقولُ أحَدُهُما: اللَّهُمَّ أعْطِ مُنْفِقًا خَلَفًا، ويقولُ الآخَرُ: اللَّهُمَّ أعْطِ مُمْسِكًا تَلَفًا﴾
“በሁሉም ቀናት ላይ ባሮች ባነጉ ቁጥር ሁለት መላአክቶች ወደ ምድር ይወርዳሉ። አንደኛው ይላል፦ ‘አላህ ሆይ! ለሰጪው ስጠው (ተካለት)’ ሌላኛው ደግሞ፦ ‘አላህ ሆይ! ሰሳችን (ቋጣሪን) ማጥፋትን ስጠው’ ይላል።”
📕ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 1442
SHARE 👉 @NURU_TURKII
አላህም እንዲህ ይላል" የመፀወቱ ወንዶችና፣ የመፀወቱ ሴቶች፣ ለአላህም መልካምን ብድር ያበደሩ ለእነርሱ መልካም ምንዳ አልላቸው" 57:18
SHARE 👉 @NURU_TURKII
የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾
“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036
SHARE 👉 @NURU_TURKII
ዛሬ ቁርኣን ቀርተዋልን?
“ከፆም፣ ከሰላት፣ ከሰደቃ በላጭና ደረጃው ከፍ ያለውን ተግባር አልነግራችሁምን?
እንዴታ! ይንገሩን አሉ ሶሃቦች፦ ‘
በሰዎች መካካል ማስታረቅ’ ነው አሉ።”
ረሱል (ﷺ)
SHARE 👉. @NURU_TURKII
ለአጭር ጊዜ ለምታገኘው ሰው መልካም መሆን ቀላል ሊሆን ይችላል፤ ሁሌም አብራህ ለምትኖረዋ የትዳር አጋርህና ለቤተሰቦችህ መልካም መሆን ግን ያንተ ደግነት መለኪያ ነው። “ከናንተ ውስጥ የተሻለውና በላጩ ለባለቤቱ (ለቤተሰቦቹ) ይበልጥ መልካም የሆነው ነው።” ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
SHARE 👉. @NURU_TURKII
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago