لـ تمويل 💜 🔚 @vssss
✹ القناة الرسمية عالتلڪرام استمتعو بالمشاهده 📮♥️
•┊رمزيات 📷
•┊اقتباسات 📖
•┊فيديوهات 📽
•┊اغاني 🎧
• رابط القناة 💙🔚 @ssssv
✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد 💞💞
Last updated 1 month, 2 weeks ago
- انتِ جميلة كشيّء مُقتبس من ملاذ الحياة..
للإعلانات المدفوعه t.me/dddlb
رابط القناة t.me/dlIIIIl
Last updated 2 months, 1 week ago
[ግጥም❗️በጁሀር ኡመር
6ቱ ሶላት ውስጥ የተከለከሉ ነገሮች በግጥም።
በፉርቃን መስጅድ ሼህ አቡል ሙንዚር የሰነአኒን ግጥም በአማርኛ በግጥም የሚያቀርበው ማነው?ብለው ሲጠይቁ የፃፍኩት ግጥም ነው።
እርሶም በሶላት ውስጥ ከነዚህ እንቅስቃሴዎች ይቆጠቡ❗️](https://t.me/ASselefiyehcom7777)✍ጁሀር ኡመር
? ውድና የተከበራቹ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በሀገራችን የሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናሎች ታዋቂ የሆኑት መኖራቸው ይታወቃሉ።
? በነሱም ላይ የተወሰነ የስምና የአሰራር መቀየር ተደርጓል የተቀየረበት ምክንያትም በተቀናጀ መልኩ በየመስጅዱ የሚሰጡ ዱሩሶች በየመስጅዱ ስም በተከፈቱ ቻናሎች ማግኘት እንዲቻል በሚልና ተደራሽነቱን ለማስፋት ጭምር ነው።
? ይህንን ኸይር ለወዳጅ ዘመድዎና ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በቻልነው አቅም በማሰራጨት የአላህን ዲን በማስፋት ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ።
. ꧁ ﷽ ꧂
. ╔════❁════❁════╗
. ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው❓
. ╚════❁════❁════╝
.
? هو إفراد الله بالعبادة.
. ? ተውሂድ ማለት ፦ አሏህን
በአምልኮት (ኢባዳን) መነጠል ማለት ነው፡፡
? قول الله تعلى:
[ وعبدوٱ الله ولا تشركوا به،شَيٕاً].
[ አላህን ተገዙ በሱም ላይ አንዳችን እንዳታጋሩ(እንዳታሻርኩ)].
? قول الله تعلى:
{ قل هو الله احد } [الإخلاص:١].
[ በል እርሱ አላህ አንድ ነው]
◾ መልእክተኞች በአጠቃላይ ወደዚሁ ተውሂድ ነው የተላኩት .
➡ አላህም ይላል
? قول الله تعلى፡
{ولقد بعثنا فى كل أمة رسولا ان ٱعبدوا الله وجتنبو اطغوت} [النحل:٣٦].
➖[ በእርግጥም ልከናል በሁሉም ኡመቶች (ህዝቦች) ላይ መልእክተኛን አላህን እንዲገዙ እንዲርቁም ከአላህ ውጭ ማምለክን (ጣጉት)].
. ╔══════ ❁✿❁ ═══════╗
. የተውሂድ ክፍሎችስ ስንት ናቸው❓
. ╚══════ ❁✿❁ ═══════╝
? التوحيد ينقسم الا القسمين.
1⃣ التوحيد الربوبية.
2⃣ التوحيد الألوهية.
3⃣ توحيد الأسماء والصفات.
. ?ተውሂድ ለሶስት ይከፈላል፦
. 1 ተውሂድ አሩቡቢያ።
. 2 ተውሂድ ኡሉሂያ።
. 3 ተውሂድ አስማእ ወሲፋት።
. ┈┈•••✿❒?❒✿•••┈┈
? الدال على الخير كفاعله
?ሚድያችን ለመከታተል ⤵️⤵️
?http://t.me/abdu2abdu
?የሰው የእንሰሳት የቁስ ባህሪያት እና ተቃራኒዎቻቸው በአረብኛ ቋንቋ???
✨كبير--------big-------ትልቅ
✨صغير-------small------ትንሽ
✨سريع-------fast------ፈጣን
✨بطيء-----slow-------ቀርፋፋ
✨جيد-------good-------ጥሩ
✨سيء-----bad-------መጥፎ
✨غالي------expensive----ውድ
✨رخيص------cheap------ረካሽ
✨سميك----thick------ወፍራም
✨رقيق------thin-------ቀጭን
✨ضيّق----- narrow -----ጠባብ
✨واسع-------broad-------ሰፊ
✨ذكي ------intelligent --ብልህ
✨غبي------ stupid------ደደብ
✨مبلل ------wet ------እርጥብ
✨جافّ ------ dry--------ደረቅ
✨ثقيل ------heavy------ከባድ
✨خفيف----- light-------ቀላል
✨سهل------ easy --------ገር
✨صعب ---difficult----አስቸጋሪ
✨ضعيف---- weak -------ደካማ
✨قوي----- strong-----ጠንካራ
✨غني ----- rich------ሀብታም
✨فقير -------poor--------ድሃ
✨طويل------long -------ረጅም
✨قصير------short------አጭር
✨عالٍ ------high-------ከፍተኛ
✨منخفض----low--------ዝቅተኛ
✨كريم ------generous----ለጋስ
✨بخيل-----greedy-----ስስታም
✨حقيقي----true -------እውነት
✨زائف-----false -------ውሸት
✨جميل-----beautiful ----ቆንጆ
✨بشع----Ugly-------አስቀያሚ
✨ جديد-----new--------አዲስ
✨قديم-----old ---------አሮጌ
✨سعيد--—-happy------ደስተኛ
✨حزين----sad------- ሀዘንተኛ
?ሌሎች ትምርቶችን ለመከታተል ይቀላቀሉን?
??????????
? ሚድያችን ለመከታተል ⤵️⤵️
?http://t.me/abdu2abdu
لـ تمويل 💜 🔚 @vssss
✹ القناة الرسمية عالتلڪرام استمتعو بالمشاهده 📮♥️
•┊رمزيات 📷
•┊اقتباسات 📖
•┊فيديوهات 📽
•┊اغاني 🎧
• رابط القناة 💙🔚 @ssssv
✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد 💞💞
Last updated 1 month, 2 weeks ago
- انتِ جميلة كشيّء مُقتبس من ملاذ الحياة..
للإعلانات المدفوعه t.me/dddlb
رابط القناة t.me/dlIIIIl
Last updated 2 months, 1 week ago