Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

አስተሳሰባዊ አብዮት /Attitudinal Revolution

Description
ለውጥ ዛሬ ይጀምራል ከዛሬም አሁን!
ከማን? ከራስ ይጀምራል።
ህይወት የአስተሳሰብ ውጤት ነች የማትፈልገውን/የማትፈልገውን ህይወት እየኖርክ /እየኖርሽ ከሆነ አስተሳሰብህን / አስተሳሰብሽን ቀይሪ!

አንዴት ??
ያላችሁን መልዕክት ጥያቄ በ @Tekit_leEthiopia_bot እና @Great_Abyssinia ማድረስ ይችላሉ
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 weeks, 1 day ago

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የወንድማማችነት እንዲሆንላችሁ በቻናላችን ምኞታችንን ይገልፃል።

ያላችሁን መልዕክት  ጥያቄ በ @Tekit_leEthiopia_bot እና @Great_Abyssinia  ማድረስ ይችላሉ

2 weeks, 3 days ago

ክፍል 2

ያላችሁን መልዕክት  ጥያቄ በ @Tekit_leEthiopia_bot እና @Great_Abyssinia  ማድረስ ይችላሉ

2 weeks, 3 days ago

ክፍል አንድ
ያላችሁን መልዕክት  ጥያቄ በ @Tekit_leEthiopia_bot እና @Great_Abyssinia  ማድረስ ይችላሉ

2 months, 2 weeks ago

እንኳን አደረሰን ውድ ታላቅ አፍሪካውያን

2 months, 2 weeks ago

አንተ ካልወሰንክ ሌላ ሰው ይወስንልሃል!

የአሜሪካ 40ኛው ፕሬዘዳንት ሆኖ ያገለገለው ሮናለድ ሬገን (Ronald Reagan) ውሳኔ የማስተላለፍን አስፈላጊነት ገና በልጅነቱ እንደተማረ ይናገራል፡፡ ገና በልጅነቱ አንድ ጊዜ አክስቱ አዲስ ጫማ ልታሰራለት ወደ ጫማ ሰሪ ቤት ወሰደችው፡፡

ጫማ ሰሪው እግሩን ከለካው በኋላ “እንዲሰራልህ የምትፈልገው ጫማ ቅርጹ ከእግር ጣቶች ጋር ክብ እንዲሆን ነው ወይስ አራት ማዕዘን እንዲሆን ነው የምትወደው?” ብሎ ጠየቀው፡፡ ሮናልድ ሬገን መወሰን አቅቶት ሲወላውል ጫማ ሰሪው፣ “ችግር የለውም ትንሽ ቀናት አስብበትና ትነግረኛለህ” አለው፡፡

ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ጫማ ሰሪው ሬገንን መንገድ ላይ አገኘውና፣ “የጫማውን ቅርጽ ጉዳይ ወሰንክ?” ብሎ ጠየቀው፡፡ ሬገንን፣ “ገና አልወሰንኩም” ብሎ መለሰለት፡፡ ጫማ ሰሪው “እሺ” ብሎ መንገዱን ከቀጠለ በኋላ በሚቀጥለው ቀን ጫማውን ሰርቶ እቤቱ ድረስ ላከለት፡፡ ሬገን ጫማውን ሲያየው የቀኝ እግር ጫማው ቅርጽ ክብ፣ የግራ እግር ጫማው ቅርጽ ደግሞ አራት ማዕዘን መሆኑን በመመልከት በጣም ደነገጠ፡፡

“ከዚያን ጊዜ ጀምሮ” ይላል ሬገን፣ “እነዚያን የግራና የቀኝ እግር ጨማዎች ባየኋቸው ቁጥር ስለ ውሳኔ ትልቅ ትምህርትን ያስታውሱኝ ነበር፡- “አንተ የራስህን ውሳኔ ካልወሰንክ፣ ሌላ ሰው ለአንተ ይወስንልሃል፡፡ የውሳኔውን ውጤት የምትኖረው ግን አንተው ነህ”፡፡

በሕይወትህ በፍጹም ለሰው የማትተዋቸው “ወሳኝ ውሳኔዎች” እንዳሉ ታውቃለህ? በተለይም የሕይወትህን አቅጣጫ እስከወዲያኛው በሚያስቀይሩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔህን ችላ ባልከውና ሰው እንደፈለገ እንዲያደርገው በፈቀድክ ቁጥር ሌላ ሰው ይወስንልሃል፡፡ በዚህ ምድር ላይ ደግሞ ሌላ ሰው የወሰነልህን ውሳኔ መራራ ፍሬ እየበሉ እንደመኖር አስቀያሚ ነገር የለም፡፡ በሕይወታችን “ሁለት አይነት ጫማ አድርገን” ወዲህና ወዲያ የምንንገላታው የምንፈልገውን ነገር ቁርጥ አድርገን አውቀን ውሳኔያችንን እኛው ስላልወሰንን ነው፡፡

በጥንቃቄ፣ በጥበብና በሚዛናዊነት ከሰው ምክርንና ጥበብን ለመቀበል ክፍት የመሆንህን ጉዳይ እንደተጠበቀ ሆኖ . . .

• የሕይወትህን ዓላማ አስመልክቶ ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡

• የቀረውን ሕይወትህን ከማን ጋር በፍቅር እንደምትኖር ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡

• የምትማረውን የትምህርት ዘርፍ አስመልክቶ ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡

• ከፈጣሪ የተቀበልከውን ማንነትህን የመኖርና ራስህን የመሆንህን ጉዳይ አስመልክቶ ውሳኔህን በቁጥጥርህ ስር አድርግ፡፡

ሰዎች በአንተ ውስጥ ሆነው የመኖራቸውና የመወሰናቸው ዘመን ያብቃ!

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

2 months, 4 weeks ago

**በነፃ
በኦንላይን ወይም በስልክ የግል Counseling, Coaching and Guidance ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?

ሃገር ውስጥም ከሃገር ውጪም ያላችሁትን ለማገዝ እችላለው።

1.  ያጋጠማችሁ ወቅታዊ አስቸጋሪ ሁኔታ ካለና በራሳችሁ ለመወጣት ስላቃታችሁ እገዛ ከፈለጋችሁ፣

2.  የሕይወታችሁን ራዕይ ወይም ዓላማ ባለማወቅ ከተወዛገባችሁና አቅጣጫን መያዝ ከፈለጋችሁ፣

3.  ካለባችሁ አጉል ልማድ በመውጣት አዲስ ልማድን ማዳበር ካስቸገራችሁና ምክርና ድጋፍ ከፈለጋችሁ፣

4.  መመለስ ያቃታችሁ የሕይወት ጥያቄዎች ከበዙባችሁና በአንድ ለአንድ ውይይት የመፍትሄ መንገድ ከፈለጋችሁ፣

5.  ማሳካት የምትፈልጉት ነገር ኖሮ እንዴት ማሳካት እንዳለባችሁ ግን የማታውቁ ከሆነ።

6: በመንፈሳዊ፣ ጤና፣ ማኅበራዊ፣ ገቢ፣ ዕውቀት፣ ራዕይ ወይም ቤተሰባዊ ሕይወታችሁን አንዱን አሳክታችሁ ሌላውን እንዴት ማሳደግ እንዳለባችሁ መፍትሔ ከፈለጋችሁ።

7: ገንዘብ አገኛለው ግን የት እንደሚገባ ሳላውቀው ያልቃል ወይም በገንዘብ አጠቃቀም መፍትሔ ከፈለጋችሁ። ... ሌሎችም

ከግል በተጨማሪም ቁጥራችሁ ከአስር ባልበለጠ ሁኔታ በመሰባሰብ የGroup Coaching and Training ጥያቄም ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

በቴሌግራም inbox በማድረግ ወይንም በ ቀጥታ መልእክት በመላክ ፍላጎታችሁን ማሳወቅ ትችላላቸሁ፡፡@Great_Abyssinia 0921371624**https://t.me/TekitLeHagerachin

4 months, 2 weeks ago

"እነሆ÷ “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !

መልካም በዓል❤️

@

4 months, 3 weeks ago

ወላጆቾችህ አስበውም ተሳስተው አልወለዱህም።

ስለ መወለድ ስናወራ በአካል መወለድ አለ። በመንፈሳዊው አለም ዳግም መወለድ አለ። ደግሞም ወደዚህች ምድር የመጣንበት አላማ አውቆ በአላማ መኖር በመጀመር መወለድ አለ። ለዛሬ ርእሴ ሶስተኛው ነው። በአላማ የመኖር የመጀመሪያ ቀን።

ብዙ ጊዜ ስልጠና ላይ የህይወት/የስራ/የኑሮ ተሞክሮዬን ሳካፍል ከመወለዴ በፊት እና ከመወለዴ በኋላ ብዬ እከፍለዋለሁ። ከመወለዴ በፊት የምለው ዘመን ተማር ስለተባልኩ ዝም ብዬ የተማርኩበትን፣ ወጪ መሸፈን ስላለብኝ ዝም ብዬ ስራ ያገኘሁበትን፣ ዝም ብዬ የሚያበላ ስራ ስሰራ ውዬ  ስሰራ ደክሞኝ ቤት የገባሁትን፣ ደግሞም ጠዋት ወደ ስራ ልሄድ ስል የደከመኝን፣ ጠዋት የነጋብኝ እንጂ ያልነጉልኝ ቀኖችን፣  ዝም ብዬ ስበላ ስለብስ እንዲሁም የሆነ ጣርያ ስር ስጠለል የነበርኩበትን ጊዜያት፣ በቃ ዝም ብዬ ያለ አላማ ወጥቼ የገባሁባቸውን አመታት ነው።

እዚህ ምድር ላይ ያለነው ሶስቱን የሰው መሰረታዊ ፍላጎቶች ለማሟሟላት ከሆነ እናሳዝናለን። በሶስቱ መሰረታዊ ነገሮች ወፍ ትበልጠናለች።  ዛሬ ማታ ምን እበላ ይሆን ብላ እጇን አገጯ ላይ አስደግፋ ስትተክዝ ያየናት ወፍ የለችም። የሰው ልጅ ግን ምሳ እየበላ እራት ያስባል። ብዙ ዘናጭ ሴቶች እና ወንዶች ከተማ ውስጥ አሉ። ከወፍ አለባበስ ግን ልብሳቸው አይበልጥም። እንደምናውቀው ጠንቃቃ የሆነው የሰፈራችን ወጣት በ28 አመቱ ኮንዶምንየም ተመዝግቦ ኮንደሚኒየም ሳይደርሰው ይሄው 48 አመቱ ሆኗል። ወፊቱ ግን የሚገርም ጎጆ አላት ያውም ዛፍ ላይ። ከፍታ ላይ። እና ማን ይበልጣል? ወፊቱ አይደለችምን። እና ብልጫችን በማሰባችን ሳይሆን አላማን አውቆ በአላማ የመኖር ምርጫችን ነው።

የዛሬ 5 አመት አንድ ወዳጄ እና አሰልጣኜ "አንተ ማን ነህ?" ሲለኝ። ተንደርድሬ የተናገርኩት ስሜን ነበር። "አንተ ማን ነህ?" እና "ስምህ ማነው?" የተለያዩ ሃሳቦች ናቸው። እንተ እጆችህ፣ እግሮችህ፣ መልክህ፣ ብልቶችህ ነህ? አይደለሁም አይደለህም። ወደዚህ ምድር ለምን አላማ መጣህ? ምን ልታገለግል? እንደሰው ምታገልግለው ይኖራል። ግን በግልህ ምን ልታገለግል?  ምክንያቱም አንተ ልዩ ሆነህ ተፈጥረሃል። አንተ ያልተደገምክ Limited Edition ነህ። በቃ ሰዎች እኛ ሰዎች ብለው ሲደፈጥጡህ አትደፍጠጥ። እኛ ነህ ግን አንተም ነህ። እኔ እኛን ሊዘነጋ አይገባውም እኛም እኔን ሊሸፍነው አይገባም። እኔን በአግባቡ ስትኖረው እኛን ታገግላለህ። እጅ እጅ ሆኖ ሲኖር መላው አካልን (እኛን) ያገልግላል። እጅ ሆኖ እንደ እግር ስላልኖረ ደስታው ልዩ ነው። እራሱን ሆኗላና።

አባቴ ያወጣልኝ ስም በሃይሉ ነው። ለምን በሃይሉ እንዳለኝ ሲያስረዳኝ። ወጣት እያለ ወላጆቹን የመርዳት ከፍተኛ ፍላጎት እንደነበረው እና እኔ ሳልታሰብ እንደተረገዝኩ እና በ " ሃይሌ" ወደዚህ ምድር እንደመጣሁ በጠይም ቋንቋ ይገልጽልኛል። ያው ስህተት ነህ ለማለት ነው። ግን እኔ ስህተት ነኝ እንዴ? አንተስ ስህተት ነህ? አንቺስ?  በነገራችን ላይ ወላጆቹ ይሄን ልጅ እንውለድ ብለው የተወለደስ አለ? ማለትም ዳዲ ማሚን ዛሬ ያንን እንቁላል ይዘሽው ነይ እንስበረው ተባብለው የተወለደ ሰው አለ? ያው ወላጆች Fun ወይም ተመሳሳዩ ነበራቸው፣ ተረገዝክ ተወለድክ።  አንተን ግን አስቀድሞ ያሰበህ ፈጣሪ ነበር። እሱ በአጋጣሚ አልፈጠረህም! ታናሽህን ለመፍጠር አንተ ላይ አልተለማመደም። የሆነ መላክ ግዴለሽ ስለሆነ እንጂ ሌላ ሃገር መወለድ እያለብህም ኢትዮጵያ ውስጥ በስህተት አልተገኘህም።

በቃ ፈጣሪ በዚህ ዘመን፣ በዚህ ቤተሰብ፣ በዚህ ገጽ እና መልክ፣ በዚህ ሁኔታ ለአላማ ፈጥሮሃል። ወላጆችችህ አስበውም ተሳስተው አልወለዱህም። በአላማ ለአላማ የፈጠረህ አለ። እሱን ፈልገህ አግኘው፣ አሁን ላይ ኑረው፣ ብትሸሽውም በውስጥህ የሚጮህ የእርካታህ ድምጽ ያለው በአገልግሎትህ ነውና።

በአላማ በመኖር የማፍራት ሳምንት ይሁንል።
👇👇👇👇👇👇

5 months, 1 week ago

#የኔ
#Yene
👉ለስራ ፈላጊዎች
👉ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች
👉የራሳቸውን ስራ መጀመር ለሚፈልጉ
👉 ለቀጣሪዎች ተቋማትና ገለሰቦች

"የኔ" የተሰኘው ፕሮዳክት ምን እንደሆነ ማዎቅ ይፈልጋሉ?
እባክዎ ይህን አጭር የተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ።

••የወደፊት ህይወትዎን ዛሬ ያስተካክሉ!••
ለተጨማሪ

@Great_Abyssinia

6 months ago

“TAKE A RISK AND KEEP TESTING, BECAUSE WHAT WORKS TODAY WON'T WORK TOMORROW, BUT WHAT WORKED YESTERDAY MAY WORK AGAIN.”

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago