Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Abu_Oubeida~channel

Description
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 2 weeks ago

🔖አዲስ ሙሐደራህ|محاضرة جديدة

بعنوان: حفظ الأمانة
ርእስ፦ አደራን መጠበቅ

📅  بتاريخ ٢٠ رمضان ١٤٤٥ هـ
📅ቅዳሜ መጋቢት 20/2016 ዓ.ል

🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»

🌐 t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4931

1 month, 2 weeks ago
1 month, 2 weeks ago

ያጠፉታል ያጥፋቸውና አሁን #ኬሚሴ ላይ መብራት ሀይል እንዲህ መቀለድ ነበረበት?
~
እኛ ጋር ያለው መብራትማ ፆመኛ ሳይሆን አይቀርም¡ ማፈጠሪያ ሲደርስ ሾለክ ይላታል።ስሁርም ላይ እንቅልፍ ያሸንፈዋል መሰለኝ እልም ይላታል።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

3 months, 2 weeks ago

"ሒጃባችሁን ካላወለቃችሁ ፈተና ላይ አትቀመጡም!" - ዶክተር ዘላለም

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ትምህርት መምህር ነው :: በዛሬው እለት 2ኛ አመት ተማሪዎችን final exam ይፈትን ዘንድ በገባበት ሒጃቢስቶችን ወይ ሂጃባችሁን አውልቁ ወይ ደግሞ ክላሱን ለቃችሁ ውጡ በማለት በእብሪት ተናግሯል :: የአንዲት እህትንም ሒጃብ ለማውለቅ ሙከራ አድርጓል :: ልትወጣ ስትል ተመለሺ ብሎ ተመልሳ ብትፈተንም እሷ ላይና ሌሎች ሒጃቢስቶች ላይ በሙሉ ፈርሟል ::

ድፍረት ነው ! ጋጠ ወጥነት ነው ! ሙስሊም ጠልነት ነው ! ጉዳዩን ጀመዓው ይዞ እስከ ጥግ ድረስ ይሄዳል :: መድረስ እስካለብን እንደርሳለን :: ሁላችሁም በንቃት ተከታተሉ ::

በሒጃባችን ላይ የሚሰነዘርን ምንም ነገር አንታገስም ! በየክላሳችሁ በሀይማኖታችን ላይ የሚቀረሹ መምህራን ካሉ በአላህ ይሁንባችሁ አትታገሷቸው :: በሚገባቸው ቋንቋ አናግሯቸው ::

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች

3 months, 2 weeks ago

**ቀድም ብየ በአካውንቴ ብር እንደገባ አሳውቂያችሁ ነበር…

ባለቤቱ ተግኝቷል።ላደረጋችሁት ትብብር አምስግኒያችኋለሁ።ጀዛኩምሏሁ ኸይረን።**

3 months, 2 weeks ago

ውድ ቤተሰቦቼ፡በኮመንት ላይ ያሉ ፅሁፎቻችሁን ሁሉ እያቻለሁ ዱዓችሁንም አሚን ብያለሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን።
ነገር ግን ለፕሮግራሙ ባለመገኘታችሁ ቅር አስብላችሁኛል¡

3 months, 3 weeks ago

~በነገራችን ላይ…አንድ ሰው በኢስላማዊ ሚዲያ ስለታየ፣ አልያም ቻናል ከፍቶ ስላስተማረ፣ስለመከረ…ወይም ኒቃብ ስለለበሰች ብቻ  ሞዴል ተደርጎ አይያዝም። ሲጀመር ዲን ከኪታቡ እንጂ ከሰው አይወሰድም፣እገሌ ይህን አድርጓል ተብሎም ከዲኑ አስተምህሮ ዉጭ የሆነ ነገር አይደረግም። ሐላል አላህ ያደረገው ነው፣ ሐራምም እንዲሁ። እንጂ ሰዉማ ለነፍሱ አምሮት ሲል ስንቱን ሐራም ሐላል አድርጓል መሠላችሁ!!።

~ሞደል አድርጋችሁ መያዝን ከፈለጋችሁም በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣የተግባር እና የሥነ-ምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

3 months, 4 weeks ago

مسعود بن محمد الهمذاني كان من خيار الناس، 

وكان كثيرًا ما يصفح عن الناس بقوله:
الماضي لا يُذكر

قيل إنّه رُؤيَ في المنام ،

فقيل له : ما فعل الله بك ؟

قال : أوقفني بين يديه ،

وقال لي: "يا مسعود الماضي لا يُذْكَر ، انطلقوا به إلى الجنّة .

📚 تاريخ الإسلام : [٤٢ /٣٢٧]

3 months, 4 weeks ago

💥 ታላቅ አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች📚📚📚

🌀 መልእክቱን ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን !

🎧 online የቂርዓት መርሓግብር

🔖 እውቀት ለመግብየት የተለያዩ እድሎች ቢኖርም ከግዜ ጥበት አንፃር ለመሳተፍ ያልተመቸን ወንድም እና እህቶች እንዲሁም እየቀራን ያለን በአዲስ መልክ እያጠራን እንዲንሄድ ይረዳን ዘንድ በተርቲብ ቂርዓት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው !

🎵 በመጀመሪያ ደረጃ የሚቀሩ ኪታቦች በቅደም ተከተል እነዚህን ይመስላሉ !
📚📚📚المستوى الأول
1️⃣خذ عقيدتك
2️⃣ثلاثة الأصول وأدلتها
3️⃣.القواعد الأربع
4️⃣الواجبات المتحتمات
5️⃣من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة 
6️⃣ كتب النحو والصرف↪️
آجرومية
ملحة الإعراب
كشف النقاب
فواكه الجنية
📖እነዚህን የመሳሰሉ የነሁ ኪታቦች መቅራት የምትፈልጉ ፈጠን ብላቹህ ተመዝገቡ ✍️..........

🍀 በወንድም አቡ ማሒር ሙሐመድ ሳኒ

🎙ለመመዝገብ
📱 በዚህ ቴሌግራም አድራሻ ያገኙናል👇👇👇
@Abu_mahir1445

4 months ago

አትሸማቀቁ አዋቂ የተቀመጠው ያላወቀን ለማሳወቅ ነው።ብሳሳትስ ብላችሁ ሰውነታችሁ እስከሚኮማተር፤ሊያልባችሁ እስከሚቀርብ ድረስ አትጠበቡ።አስተማሪ የተቀመጠው እርሱን ስህተት ለማረም ነው።

=>የጻፍኩት እየተማሩ ሳለ የተማሩትን አስተማሪ ዘንድ ሲያሰሙ እሳሳት ይሆን ወይስ እያሉ ለሚሸማቀቁ ከልክ በላይ በፍርሃት ለዋ*ጡ ተማሪዎች ነው።በተለይም ለ Online ተማሪዎች።

*አስተማሪዎች ሆይ! ተማሪን መንከባከብ፣ማበረታታት፣ተስፋ መስጠት ልማዳችሁ ይሁን።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago