Abu_Oubeida~channel

Description
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
{ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 days, 1 hour ago

السلام عشيكم ورحمة الله وبرركاته

አፍወን፡በውስጥ ፈታዋ የምትልኩልኝ ወንድምና እህቶች ይቅርታ ሁለት ነገር ተረዱኝ፦

💫ኛ ጥያቄዎቻችሁን ስትልኩ እኔ እንድመልስላችሁ ፈልጋችሁ ከሆነ እኔ እራሴ ጠያቂ እንጂ ተጠያቂ አለመሆኔን።ወይንም እኔ እራሴ ጃሄል መሆኔን እና ምንም ነገር ልረዳችሁ አለመቻሌን፡

💫ኛ ጥያቄዎቻችሁን ለመሻይኾች ወይንም ለኡስታዞች እንዳቀርብላችሁ፡ፈልጋችሁ ከሆነ እኔም እንደናንተው እነርሱን ቢዚ ማድረግ ይሆናል ብየ ስለምሰጋ ብዙ ጊዜ ጥያቄዎችን ይዤ ስቀርብ እየተሸማቀኩ ስለሆነ፡ከቻላችሁ እናንተው በግላችሁ ጠየይቁ እኔን ቢሆን በዚህ መልኩ ተረዱኝና አውፉ በሉኝ።

ከዚህ በፊት የተወሰናችሁ እህት ወንድሞቼ የምትልኩልኝን ጥያቄ እየተቀበልኩ፡በማቅረብ ስተባበር ቆይቻለሁ። ከዚህ በኋላ ባለው ግን....እወቁልኝ ለማለት ነው።

የፈታዋ ጉዳይ شأنه عظيم*ነው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

4 days ago

ሙሓደራ 217

የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ

🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed

1 week, 1 day ago

ጀምረናል

1 week, 1 day ago

**የኩን ሰለፍየን..ደርስ

የስርጭት ሊንክ**
t.me/AbuOubeida?livestream=4134660333be7a2c9b

1 week, 1 day ago
***✅*****የኩን ሰለፍየን...ደረስ** እንደተለመደው በነባር ሰአቱ ዛሬም …

የኩን ሰለፍየን...ደረስ እንደተለመደው በነባር ሰአቱ ዛሬም የሚቀጥል ይሆናል።

➡️የሚጀመርበት ስአት ከ11:00በኋላ

pdf ለማግኘት
t.me/AbuOubeida/5348

የስርጭት አድራሻ፦
📩 t.me/AbuOubeida

1 week, 1 day ago
3 months, 2 weeks ago

ሌላ ዙር የገረገንቲ ጥቅጠቃ ፕሮግራም፦
"""""
ነገ(ጅሙኣ) ከፈጅር በኋላ መርከዝ ገረገንቲ ስለምንጠቀጥቅ ከሰገንድን በኋላ በቀጥታ መርከዝ እንገናኝ።ከቻላችሁ እርስ በእርስ በመደዋወል ጭምር መልእክት ተለዋወጡ።የነገው ከባለፈው የተለየ ወሳኝ ስራ ስለሆነ ማንም እንዳይቀር።

ማስታወሻ
የጉልበቱን ስራ መገኘት ላልቻለና በስራተኛ ለማገዝ የፈለገ ሰው የስራተኛ ሂሳብ በመሸፈን ስራውን ባለበት ሁኖ እራሱ እንደሰራው አድርጎ ከአላህ ዘንድ ማስመዝገብ ይችላል።

የአንድ ቀን ሙሉ የሰራተኛ ጉልበት 400 ብር ሲሆን።
የግማሽ ቀን ከሆነ 200 ብር ነው።

መርከዝ ቢን አብ'ባስ
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

3 months, 2 weeks ago

በመልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስሰላም ላይ ሶለዋት ለማውረድ የክላሲካል አጀባው ጥቅሙ ምንድን ነው።ከየት ነው የመጣው? ሶለዋት ማውረድ ከሴቶች ከመቀላቀል ጋር ያለውስ ግንኙነት ምንድ ነው? በሬ አርዶ ፍየል ዘርጥቶ ሆድን ገልብጦ መብላትስ ውልደትን ከማክበር ጋር ግንኙነቱ ምኑ ጋር ነው?መብላት ካምራችሁስ ዝም ብላችሁ ምክንያት ሳታበዙ አትበሉም እንዴ?ከየትና ከየት ነው የምታቀራስሙት? ልደትን ማክበር ከመቃረቢያ ተግባራቶች አንዱ ነው ካላችሁ፡በልደት ላይ ሴት ከወንዱ ተቀላቅሎ፤
ከበሮ ድቤ ተወግሮ፤
በሽርክ ተዘምሮ
በቢድአ ጭቃ ተነክሮ ጫት እያጋፈሩ፡
ነቢ ድረሱልኝ ወንጀሌን አብሱ
እያሉ መጣራት የትኛው እምነት ነው ይህችን የፈቀዳት?ሀያ ተናገሩማ!!

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

3 months, 2 weeks ago

በሶላት ላይ ከሚከሰተው ሌላኛው የአድብ ጥሰት፡ወደ ሶላት ሲገቡ "ሀፍረተ ገላን" አለመሰተር ነው።ይሄ ሶላትን ከሚያበላሹ ጥፋቶች አንድ ነው።

6 months, 1 week ago

ርዕሱን ለእናንተ!!
~
ሰውየው ጨካኝ ነው።ለህፃናት እንኳን የማያዝን አረመኔ፡ሴት ህፃናትን እየተወ ወንዶች ህፃናቶችን የእናቶቻቸውን ጡት ያልጠገቡ ልጆችን እያደነ የሚገድል እርህራሄ የሚባል የማያውቅ ጨካኝ አውሬ ነው።አዎ ድፍረቱ ህፃናቶችን መግደል ላይ ብቻ ሳይሆን በድፍረት "እኔ የላቀው ጌታችሁ ነኝ"ከኔ ውጪ ሌላ ጌታን አላውቅላችሁም>ሲል የሰበከ ደፋር ነበር።አዎ የፈጠርውን አምላክ ክዶ ጌትነትን ለራሱ ያደረገ ደፋር ሰው።ወደርሱ የተላከ ክቡር መልእክተኛ ላይም ድንበር ያለፈ ጉድ ያለው ኸልቅ።ለተላከለት መልእከተኛ ክብር ሰጥቶ መልእክቱን ከመስማትና ተግባራዊ ከማድረግ ይልቅ በርሱና ከእርሱ ጋር ባመኑት ላይ ክፉን ሸርቦ ለማጥቃት ተንስቶ፣ወታደሩን ቀስቅሶ፣ጦሩን አሹሎ ጉዞ በጀመረ ጊዜ ግን የዛ ክቡር መልእክተኛ "ሐቁ"ጌታ ግን ባህርን እንደ ጫው አሟሙቶ፡የዚህን የውሸት ጌታ ወታደሮቹን አንደ አሳ ከባህር ስር አውሎ"ይሄን ቀጣፊ ጌታ ደግሞ ብቻውን ከባህር ወልል ላይ ልክ እንደ ቅል እንዲቀዋለል አደረገው።ከአንተ በኋላ ለሚመጡ ትውልዶችም "መማሪያ"ትሆን ዘንድ በአካልህ እናተርፍሃለን አለው።"ሐቁ"ጌታ ያላውን ፈፀመ።ውሸታሙ ጌታ ግን እንኳን ወታደሮቹን እራሱን ማዳን ሳይችል ላይመለስ ወደ እዛኛው ሀገር ሄደ።#ሞተ።እርሱ ፈርኦን ነው።"የሐቁ ጌታ"(የአላህ) እርግማን በርሱ ላይ ይሁን።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago