Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)

Description
Advertising
We recommend to visit

ለሚወዷቸው ሰዎች በራሳቸው ፎቶ የተሰሩ ልዩ ስጦታዎች (customized gift) ያበርክቱ እና ትዝታዎችን ይፍጠሩ።

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Unmute The Channel You Dumb Hoe.


powered by እንጀራ በወጥ.💪🏽🇪🇹
ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ፡፡
For business inquiries @onlyf0rme

https://telega.io/c/injera_niggas

Last updated 3 months ago

3 weeks, 5 days ago

ከላይ የተፖሰተው ከክፍል (1-76) ደረሥ ይህንን በሸይኽ አቡዘር አቡ ጦልሃ (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ) የተዘጋጀውን Pdf ትምህርት በማውረድ ይከታተሉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ! የአጅሩም ተቋዳሽ ይሁኑ! ባረከላሁ ፊኩም!!!!!!!!!

3 weeks, 5 days ago
3 weeks, 5 days ago
1 month ago
1 month ago

🔷 የቁርአንን ገፅ ለመግለፅ ጣትን ምራቅ ማስነካት ➡️ የሻፊዒያ ዑለማዎች ቁርአንን ምራቅ በነካው ጣት ማስነካት ሐራም ነው ይላሉ ። ቱህፈቱል ሙህታጅ ( 2/150 ) ➡️ የማሊኪያ ዑለማዎች ደግሞ ጣቱን ምራቅ በማስነካቱ የፈለገው ገፁን ለመገልበጥ ከሆነ ሐራም ከመሆኑም ጋር ወደ ኩፍር ደረጃ ማድረሱ አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ቁርአን ማዋረድ ስላላሰበ ይላሉ ። ሸርሁል ከቢር ( 4/301…

1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago

ልዩ ኮርስ

ክፍል 1⃣
ርእስ:- مفهوم حسن الخلق بين السلف والخلف
“የመልካም ስነ-ምግባር ግንዛቤ በሠለፎችና በኸለፎች”

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

1 month, 1 week ago

ይደመጥ!

🔸 ከደርሱ ባሻገር ስለ ፊትና ፈጣሪ ሰዎችና ሌሎች ነጥቦችም ልዩ መልእክት አለው

🔹ደዕዋ ላይ ያለ ሰው ሶብር ያስፈልገዋል

🔎 ሂክማ ሊኖረው ይገባል

👌 ከ online የተቀዳ ስለሆነ ድምፁ ይቆራረጣል በትግስት እስከ መጨረሻው አድምጡት!

ክፍል 12
كتاب الصوم من صحيح البخاري
ኪታብ አስ-ሰውም ከሶሂህ አል-ቡኻሪይ

بشيخنا الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

6 months, 4 weeks ago

۞ لَتَجِدَنَّ أَشَدَّ النَّاسِ عَدَاوَةً لِّلَّذِينَ آمَنُوا الْيَهُودَ وَالَّذِينَ أَشْرَكُوا ۖ

አይሁዶችንና እነዚያን ያጋሩትን ለእነዚያ ለአመኑት በጠላትነት ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ የበረቱ ኾነው በእርግጥ ታገኛለህ፡፡  (አል-ማኢዳ:82)

ኢብኑ ከሲር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦

“...ይህ ማለት፡ #አይሁዳውያን ካለማመናቸውም ጋር፣እውነትን ይጥሳሉ፣ይቃረናሉ፣ያምፃሉ፣ሰዎችን ይንቃሉ፣ያሳንሳሉ፣ያዋርዳሉ፣ዑለማዎችን ዝቅ ያደርጋሉ...አይሁዳውያን ለራሳቸው የተላከላቸውን ነብያቶችን ገድለዋል፣እንዲሁም ለብዙ ገዜ፣ የአላህን መልዕክተኞችን ለመግደል የተለያዩ ሙከራዎችን አድርገዋል፤በተጨማሪም አይሁዶች በነብያቶች ላይ ድግምት ሰርተዋል፤የሚጠጣ መርዝንም ጭምር አጠጥተዋል...” (ተፍሲር ኢብኑ ከሲር ኢንግሊሽ)

ታላቁ ዓሊም ኢማም አስ-ሰዐ'ዲ (ረሒመሁላህ) ይህን የቁርኣን አንቀፅ ሲያብራሩ የሚከተለውን ይላሉ፦

“...በጥቅሉ ለሙስሊሞች በእጅጉን ጠላት የሆኑት ሁለት ቡድኖች ናቸው፤ከሁለቱ አንደኛው (አይሁዳውያን) ሲሆኑ...እነሱም ለሙስሊሞች በጠላትነት የከፉ ናቸው። ከጠላትነታቸው የተነሳ ሙስሊሞችን ይጎዳሉ፣ ይቀናሉ፣ይመቃኛሉ...”
(ተይሲር አል-ከላም አር-ረሕማን)
https://t.me/semirEnglish

We recommend to visit

ለሚወዷቸው ሰዎች በራሳቸው ፎቶ የተሰሩ ልዩ ስጦታዎች (customized gift) ያበርክቱ እና ትዝታዎችን ይፍጠሩ።

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Unmute The Channel You Dumb Hoe.


powered by እንጀራ በወጥ.💪🏽🇪🇹
ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ፡፡
For business inquiries @onlyf0rme

https://telega.io/c/injera_niggas

Last updated 3 months ago