Skylink Technologies

Description
For Simple and Modern life
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months ago
Skylink Technologies
3 months, 2 weeks ago
በ2024 በጎግል ላይ በብዛት የተጠየቁ ጥያቄዎች …

በ2024 በጎግል ላይ በብዛት የተጠየቁ ጥያቄዎች የትኞቹ ናቸው?

“ምን ልመልከት?” እና “በርሜል ይንከባለላል?” የሚሉት በጎግል ላይ በከፍተኛ ደረጃ በመጠየቅ ቀዳሚ ናቸው

ጎግል እየተገባደደ ባለው በፈረንጆቹ 2024 ሰዎች በድረ ገጹ ላይ በመግባት በብዛት የጠየቁትን ጥያቄዎች ይፋ አድርጓል።

ጎግል በገጹ ላይ በ2024 በብዛት ከተጠየቁ ጥያቄዎች ውስጥ “ምን ልመልከት (What to watch)” የሚለው የሚያክለው አልተገኘም ብሏል ስታቲስታ ባወጣው መረጃ።

“ምን ልመልከት?” የሚለው ጥያቄ በየወሩ በአማካኝ ከ6.5 ሚሊየን ጊዜ በላይ እንደሚቀርብም ነው ጎግል ያስታወቀው።

“በርሜል ይንከባለላል?” የሚለው ጥያቄም በየወሩ በአማካይ ከ3.5 ሚሊየን ጊዜ በመጠየቅ ተከታዩን ደረጃ የያዘ ሲሆን፤ “የኔ አይ ፒ ምንድ ነው(what is my ip)?” የሚለው ጥያቄ በተመሳሳይ በየወር በአማካይ እስከ 3.5 ሚሊየን ጊዜ ይጠየቃል ተብሏል።

“በቅርብ ያለ ግሮሰሪ እስከ ስንት ሰዓት ክፍ ነው? (how late is closest grocery store open)” የሚለው ጥያቄም በፈረንጆቹ 2024 በየወሩ አማይ እስከ 3.2 ሚሊየን ጊዜ በጎግል ላይ ተጠይቋል ነው የተባለው።

“በአፕል ውስጥ ምን ያክል ካሪ አለ? የሚለው በየወሩ በአማካይ ከ2.5 ሚሊየን ጊዜ ባለይ ተጠይቋል የተባለ ሲሆን፤ “የፋሲካ በዓል መቼ ነው?” የሚለውም በየወሩ በአማካይ ከ2.3 ሚሊየን ጊዜ በላይ ተጠይቋል።

“የእናቶች ቀን መቼ ነው?” በየወሩ በአማካኝ 2 ሚሊየን ጊዜ፣ “አሁን ስንት ሰዓት ነው?” በየወሩ በአማካኝ 1.8 ሚሊየን ጊዜ እንዲሁን “የ2024 ፋሲካ በዓል መቼ ነው?” በየወሩ በአማካኝ 1.7 ሚሊየን ጊዜ ተጠይቀዋል ነው የተባለው።

4 months, 2 weeks ago
When it comes to choosing the …

When it comes to choosing the right digital solution, we know there are several key features to consider. But we want to hear from YOU!

What’s the most important feature you prioritize?

A) Security, B) Customization, C) User-friendly design, D) Operational Efficiency

Your insights matter! Drop your answer in the comments below and let’s spark a conversation.

#BusinessSolutions #TechTalk #DigitalStrategy #skylink

4 months, 2 weeks ago
One hour of coding burns around …

One hour of coding burns around 0.08 calories. Who knew that brainpower could be a workout too? Let us know in the comments how many calories you burnt this week!

#FunFact #CodingLife #skylink

5 months ago
Skylink Technologies
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago