Skylink Technologies

Description
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months, 1 week ago

https://vm.tiktok.com/ZM6cFhxwA

TikTok

TikTok · Skylink Technologies

Check out Skylink Technologies’s video.

Skylink Technologies
3 months, 3 weeks ago

https://youtube.com/watch?v=yDw-K0-bYBI

YouTube

የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ፍ/ቤት ገብቶ ክርክር ገጥሟል! || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!***👇*** YouTube***👉*** https://www.youtube.com/channel / @minbertv1 Facebook***👉*** https://www.facebook.com/minbertv/ Telegram***👉*** https://t.me/minbertv Website ***👉*** https://www.minbertv.com/ Tiktok ***👉*** https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር\_ቲቪ…

3 months, 3 weeks ago
Skylink Technologies
4 months ago
Vacancy Announcement!

Vacancy Announcement!

We are hiring
1.Communication and Marketing officer

Required skills and qualifications
• Bachelor’s degree (or equivalent) in marketing, communication, business, or related field
• Fluent in English
• Excellent written and verbal communication skills
• Candidate with Good work experience are encouraged

2.Excutive Secretary

Description: - Excellent communication
- Excellent time management
- Able to work under pressure
- Multi Tasking
- Fast Typing (English and Amharic)
- Document Scanning and Record control
- Schedule Control and Reporting
- Language:- English and Amharic Proficient
- Softwares:- MS Word, MS Excel (both mandatory)
Education:- Diploma in Secretarial Science and Related Field
Experience:- 2 year and above

Interested and qualified applicants can submit updated application letter, resume/CV and Educational Certificate through email:info@skylinkict.com
Contact: +251974967171

4 months, 4 weeks ago

https://www.facebook.com/share/UZDyYNL1XGq72mqx/?mibextid=WC7FNe

Facebook

Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

6 months ago

ጎግል ማይክሮሶፍትና ሁዋዊ በመጀመሪያው “ድሬ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ” እንደሚሳተፉ ተገለጸ
- 1ኛው የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በድሬዳዋ ከተማ ከጥር 15 ጀምሮ ይከናወናል

በክልሎች ደረጃ በዓይነቱ እና በይዘቱ ቀዳሚ እንደሆነ የተነገረለት “1ኛው ድሬ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ” (1st Dire International Tech Expo) በድሬዳዋ ከተማ ሊከናወን መሆኑን ትናንት ህዳር 8 2016 ዓ.ል በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ተገለፀ። በኤክስፖው ጎግል፣ ማይክሮሶፍትና ሁዋዊም እንደሚሰተፉ ተነግሯል።

ከጥር 15-19 ቀን 2016 ዓ.ል እንደሚከናወን የተገለፀው ይህ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሰማሩ አገር በቀል እና የውጭ ተቋማት በስፋት እንደሚሳተፉበት ተጠቁሟል። ከሁሉም ክልል የሚመጡ ከ200 የመንግስት እና የግል ድርጅቶች እንዲሁም 100 የሚደርሱ የውጭ አገር የቴክኖሎጂ ተቋማት ከ50 በላይ ኢንተርፕራይዝ ድርጅቶች ይሳተፉበታል።

ኤክስፖው ለ5ቀናት የሚቆይ ሲሆን በቆይታውም  ከ40,000 በላይ ጎብኚዎች እንደሚጎበኙት ይጠበቃል።

ይህ በኢትዮጵያ  ትልቁና በድሬደዋ ከተማ የመጀመሪያ የሆነ ሰፊ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሲሆን በሀገር ውስጥ የሚገኙ የግል እና የመንግስት የቴክኖሎጂ ምርትና አገልግሎት አቅራቢዎች፣ ከሀገር ውጭ የሚገኙ የቴክኖሎጂ ተቋማት እና የቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች ለንግድ ወይም ለሕዝብ ጥቅም እንዲሁም ልዩ የሆኑ መፍትሄዎችን የሚሰጡ የፈጠራ ባለሙያዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ ኤክስፖ ኩባንያዎች ንግዶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት፣ የሚሰሩትን የሚያሳዩበት ፣ ከአምራቾች፣ አቅራቢዎች እና ደንበኞች ጋር የሚገናኙበትን እድል ከመፍጠሩም ባሻገር ለከተማውም ከፍተኛ መነቃቃት እንደሚያስገኝ ይገመታል ተብሏል።

ክቡር አቶ ከድር ጁሀር  የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ፣ የተከበሩ አቶ ኢብራሂም ዪሱፋ የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርጫፍ ኃላፊ፣ የተከበሩ አቶ ሻኪር አህመድ ብልፅግና ፓርቲ  ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኋላፊ፣ አቶ ገበየሁ ጥላሁን የከንቲባ ጽ/ቤት እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተወካዮች፣ የኢትዮጵያን ኤርላይንስ ግሩፕ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ሁሉም በዚህ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ኣካላት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በአሁኑ ጊዜ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ትልቅ ሥራ እየሠራ ከሚገኘውና ታዋቂው ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ጋር በጋራ በመሆን  (Idea to Reality) ‘’ከሃሳብ እስከ ትግበራ’’ በሚል መሪ ቃል ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን  ድሬዳዋ በሚገኘው ትልቁ ወጣቶችና ስፖርት ማዕከል ይከናወናል።

አቶ ሙሐመድ ከረም የስካይሊንክ ቴክኖሎጂ ሥራ አስፈጻሚ ኤክሰፖውን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ዝርዝር የጋዜጣዊ መግለጫውን ይዘት  በቴሌቪዥን ፕሮግራም የምናቀርብ ይሆናል።

7 months, 2 weeks ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago