🍃🍃منهج السلفي طريقنا الي الله🍃🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና

Description
መንሀጅ ሰለፍ የጀግኖች ጎዳና ዩልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና!!
ውዷ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሺ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሺው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሺ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጅ ሠለፍያ አቂዳ እምነቴ!! https://t.me/as_selefiy
ሀሳብ ፣አስተያየት፣ እርማት ካለወት 👉በዚህ ያድርሱን ባረከሏሁ
@Menehejiasele
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

23 hours ago

ላጤላይ የምትዘምቱ ሰወች በልክ ሁኑ አበዛችሁት አልመቻችላቸው ብሎ እንጂ ቆንጆ ልጂ አግብቶ ከእርሷ ጋ ፈታ ማለት ማን ይጠላል ሆ ቆንጁ መልካም ሷሊህ ሴት ስታገኙ ለሁለተኛ ታገባላችሁ እንጂ ለላጤው ወንዲሜ ላርጋት አትሉ አበዙት ላጤ ወንዲሞቸ ላጤ እህቶቸ ተጋቡ ሀብት በትዳር ይመጣል https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

23 hours ago

***ላጤላይ የምትዘምቱ ሰወች በልክ ሁኑ አበዛችሁት አልመቻችላቸው ብሎ እንጂ ቆንጆ
ልጂ አግብቶ ከእርሷ ጋ ፈታ ማለት ማን ይጠላል ሆ
ቆንጁ መልካም ሷሊህ ሴት ስታገኙ ለሁለተኛ ታገባላችሁ እንጂ ለላጤው ወንዲሜ ላርጋት አትሉ አበዙት

ላጤ ወንዲሞቸ ላጤ እህቶቸ ተጋቡ ሀብት በትዳር ይመጣል***

https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

1 day, 1 hour ago

👑 ⭐️ ⚡️
ٰ• ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °    🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿      🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿 🌿🌿🌿🌿
      • ○ °        🌿 🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿 🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .    🌿. * ● ¸
🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🔤🔤🔤🔤 🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

1 week ago

القارئ : أنس الأنصاري

1 week ago

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 034

سورة البقرة الآية ١٧٠

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

1 week, 1 day ago
***🥀******🥀*** እንደት አያችሆት

🥀🥀 እንደት አያችሆት

ቤታችንን! ከአንድት እህታችን የተሰራልን

ጀዛኪላሁ ኸይርን ኡሙዬ🌺🌺

ትቀመጥhttps://t.me/as_selefiy

1 week, 1 day ago
የሶላት ሶፍ በጣታችን ጫፍ ሳይሆን ከኋላ …

የሶላት ሶፍ በጣታችን ጫፍ ሳይሆን ከኋላ ከተረከዝ ነው የሚስተካከለው። ከፊት በጣቶቻችን ጫፎች የምንጠብቅ ከሆነ የአግሮቻችን ርዝመት ስለ ሚለያይ ሶፉ ወጣ ገባ ይሆናል። ስለዚህ በትከሻዎቻችን ወይም በተረከዝ ማስተካከል ይገባል።

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

1 week, 1 day ago
መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም …

መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡

https://t.me/tealim922

1 week, 1 day ago

((ሸይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ረሂመሁሏህ እዲህ ይላሉ ))
المرأةُ الصَّالِحَةُ لا ترضى بِأنْ يُفَضِّلَهَا زَوْجُهَا على أَبوَيْهِ الصَّالِحَيْن
መልካም ሚስት ባልዋ  ከአባቱና ከ እናቱ በላይ እንዲያስበልጣት አትወድም
📚ምንጭ
[ الرِّحلَةالأَخيرَة ~صـ ٢٤٠ ]

ባልሽ ባንች  ምክንያት  ቤተሰቦቹን እንድረሳ  እና  እንድርቅ  ሳይሆን  ይበልጥ  እንድንከባከባቸውና  እድቀርባቸው ስበብ ሁኝ

ሲሆን ሀቢቢ መጀመሪያ እኔን ሳይሆን ቤተሰቦችህን ነው ያገኘከው ስለዚህ ከነሱ እንድታስበልጠኝ በጭራሺ አልፈልግም በይው እሱ እንኳን  እነሱን ረስቶ ወደ አንች ቢያዘነብል ባማረ ንግግር ንገሪው ያኔ ይገበዋል ከእናት ከአባቱ ኤንደማትበልጭ ለአንችም የበለጥ ክብር ይኖረዋል።

ምክንያቱም ቤተሰቦቹን ሲንከባከብ፣ ሲካድም ፣ ሲወድ ነው ለአንችም  ተገቢ ቦታ  የሚኖረው።
ከእናት ከአባት በላይ የሚወደድ የለም።
=https://t.me/as_selefiy

1 week, 1 day ago

🫧

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago