አንዳንዴ

Description
አንዳንዴ የባጢል ሰዎች ወይም ቡድኖች የምናጋልጥበትና የተለያዩ ሙሀደራዎች፣ ደርሶች፣ አስተማሪ ጹሁፎች የሚተላለፍበት ቻናል
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

4 months, 3 weeks ago

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم

📩 الســــــــــــــؤال :-

تقول السائلة من تونس: خُطبت ابنتي لسلفي، وبعد ثلاث سنوات من النظرة الشرعية عقد عليها عقداً شرعياً، وبعد سنتين انفصل عنها بحجة أن الطباع لم تتلائم، وأنه لا زال صغيراً على الزواج وقد مضى من عمره أربع وعشرون سنة، هل يعد ظالماً لها، وقد انتظرته خمس سنوات، ورفضت من تقدم لخطبتها طيلة هذه المدة، وما حكم تأخير إتمام الزواج بعد العقد الشرعي مع القدرة المادية على ذلك علماً أننا لم نشترط عليه أي شروط؛ رغبة منا في صاحب الدين ؟
ጥያቄ
ከቶኑዢያ አንዲት እህት እንዲህ ስትል ትጠይቃለች፣
ሴት ልጄ ሰለፍይ የሆነ ባል ለትዳር ፈለጋት (ኺጥባ አደረገ) ከዛ ሸሪዓ የሚፈቅደውን እይታ ካየ በኋላ በሸሪዓዊ መልክ ኒካህ አሰረ
ከዛ ከሁለት አመት በኋላ አልተስማማንም በሀሪያችን አልተግባባም እኔም ገና ልጅ ነኝ ለትዳር አልደረስኩም በሚል ተለያት ሰውዬው 24 አመቱ ነው
እና ይህ ልጅ አምስት አመት ቁጭ ብላ ጠብቃው ለትዳር  የሚጠይቃትንም ሰው እየመለሰች ቆይታለች ታዲያ ይይ ሰው በዳይ አይባልም?

ሌላው ደሞ ነገራቶች ተመቻችተውለት ሳለ ትዳር ማድረግ እያቻለ ኒካህ አስሮ ብቻ መቆየት እንዴት ይታያል ፣
ሊታወቅ ደሞ የሚገባው እኛ ይህን ሰው ዲኑን ስለ ወደድነው ምንም አይነት መስፈርት አላደረግንበትም?

📝 الإجــــــــــــابة :-

يظهر والله يعلم أنه ما يسلم من وقوعه في الظلم إلا أن تستجد له أمور ألجأته إلى هذا الأمر، ولم يكن قاصداً ذلك، أما إذا كان حصل منه ذلك بدون دواعي ملجئة، فلا يسلم من الظلم في تأخير هذه المرأة هذه الفترة ثم بعد ذلك يعتذر "الظلم ظلمات يوم القيامة" متفق عليه عن ابن عمر، ورواه مسلم عن جابر رضي الله عنه.
وينبغي للمسلم إذا حصلت له ظروف ألجأته إلى ترك النكاح أنه يقوم بما أمره الله سبحانه وتعالى إن كان قد حصل العقد فيترك نصف المهر ويكون جبراً لخاطرها مع إظهار العذر في ذلك.
وإن لم يكن له عذر ولم يكن عقد، فهذا يحتاج إلى أن يستسمح منهم فإنه قد حصل منه الظلم ويجبر خاطرهم بما يسر الله له من المال أو نحو ذلك ، وكل شيء بقضاء وقدر وننصح المرأة التي خُطبت ابنتها أن تذكر ابنتها أن ما قدره الله فيه الخير والله عزوجل يقول { وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ} [ البقرة :٢١٦]، فلعل الله صرف عنكم شراً لاتعلمونه.
فعلى المسلم أن يرضى بقضاء الله وقدره وأن يعلم أن الله سبحانه وتعالى قد يقدر عليه أموراً يكرهها وهي في حقيقة الأمر رحمة به {فَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَيَجْعَلَ اللَّهُ فِيهِ خَيْرًا كَثِيرًا}[ النساء :١٩] .

መልስ
አላሁ አእለም ይህ ሰው ወደዚህ ነገር አስገዳጅ ነገር ካላጋጠመው በቀር በደል ላይ ከመውደቅ አይድንም።

ይህን ነገር በራሱ ተነሻሽነት አስገዳጅ ነገር ሳይፈጠርበት ካደረገው ይህችን ሴት በማዘግየቱ ከዛ እንቢ ማለቱ በደለኛ ያስደርገዋል።
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው በደል የቂያማ ቀን ድርብርብ ጭለማ ነው ብለዋል።

ስለዚህ ሙስሊም የሆነ ሰው በሆነ አጋጣሚ ኒካሁን ለማፍረስ ከተገደደ አላህ ባዘዘው ነገር መቆም አለበት እሱም ኒካሁ ከታሰረ ግማሽ መህር ይተዋል
ልጅቷንም ልቧ እንዳይሰበር ያደርጋል ይቅርታም ይጠይቃል።

ኡዝር ከሌለው ኒካህም ካላሰረ ይቅርታ እንዲያደርጉለት ይጠይቃል ምክንያቱም ከባድ በደልን ፈፅሞባቸዋልና አላህ ከሰጠው ገንዘብ ልባቸው እንዳይሰበር ያስደስታቸው።
ሁሉም ነገር ደሞ በአላህ ውሳኔ ነው!!

የልጅቷን እናትን ደሞ ልጇን በአላህ ውሳኔ ቀደር እንድታምን በማስተዋስ እንመክራታለን
አላህ የሚመርጠው ለሷ የተሻለውን ነው።

አሏሁ ሱብሃነሁ ወተአላ እንዳለው ( አንድን ነገር ልትጠሉት ትችላላችሁ ለእናንተ የተሻለ ሁኖ ሳለ አንድንም ነገር ልትወዱ ትችላላቹ እሱ ለእናንተ መጥፎ ሁኖ ሳለ)
እና እናንተ የማታውቁትን ሸር አላህ ገፍትሮላቹ ሊሆን ይችላል።
ሙስሊም ደሞ በአላህ ውሳኔ እና ቀደር ማመን አለበት።

🔗 https://t.me/ibnhezamam/1139

Telegram

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم ***📩*** الســــــــــــــؤال :- تقول السائلة من تونس: خُطبت ابنتي لسلفي، وبعد ثلاث سنوات من النظرة الشرعية عقد عليها عقداً شرعياً، وبعد سنتين انفصل عنها بحجة أن الطباع لم تتلائم، وأنه لا زال صغيراً على الزواج وقد مضى من عمره…

4 months, 3 weeks ago

ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ፣ የሀረሩ የዒልም ተራራ!
~
ሙሉ ስማቸው ሙሐመድ አማን ብኑ ዐሊይ አልጃሚ ሲሆኑ በ 1349 ዓ.ሂ. በሀረር ጨርጨር ተወለዱ። የዒልም ጉዟቸውን ገና ልጅ እያሉ ቁርኣንን በመቅራት የጀመሩት ሲሆን በተጨማሪም የዐረብኛ ቋንቋንና ፊቅህን እዚሁ ኢትየጵያ ውስጥ ተምረዋል። ይሁን እንጂ የዒልም ጥማታቸው እትብታቸው ከተቀበረበት ሀገር ቢያስወጣቸው በሶማሊያ አድርገው ብዙ ፈተናና እንግልት አስተናግደው በዔደን ብለው ሑደይዳህ ደረሱ፣ የመን። ረመዳንን እዚያው ፆመው ከዚያም ወደ ሷሚጧህ ደቡብ ሰዑዲ ዐረቢያ አቀኑ። ከዚያም በእግራቸው ጉዟቸውን ቀጥለው መካ ገብተው ሐጅ አደረጉ። መካ ሳሉም ከሸይኽ ኢብኑ ባዝ ጋር ተዋወቁ። አብረዋቸውም ወደ ሪያድ ተጓዙ።
ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ ከሪያድ የዒልም ተቋም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጨርሰዋል። ከሸሪዐ ፋኩልቲ ተመርቀዋል። በፓኪስታን ከፑንጃብ ዩኒቨርሲቲ ማስትሬታቸውን ተቀብለዋል። በካይሮ ዳሩል ዑሉም ዶክትሬታቸውን ሰርተዋል።
ሸይኽ ሙሐመድ አማን ታላላቅ ዑለማዎች ዘንድ እጅጉን የተከበሩና የታመኑ ነበሩ። ሪያድ ላይ ተማሪ በነበሩበት ጊዜ ኢብኑ ባዝ ዘንድ ታማኝ ከመሆናቸው የተነሳ በጊዜው ወደነበሩት ሙፍቲ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብራሂም አቅርበዋቸው በጃዛን ክልል የሷሚጧ የእውቀት ማእከል ውስጥ አስተማሪ ሆነው ተመድበዋል። የመዲና ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ሲከፈት በሸይኽ ኢብኑ ባዝ ተመርጠው በዩኒቨርሲቲው ስር በነበረው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የአቂዳህ አስተማሪ ሆነው አገልግለዋል። ኋላም በዩኒቨርሲቲው የሸሪዐ ኮሌጅ ውስጥ አስተማሪ ሆነው አገልግለዋል። በመስጂደ ነበዊ ውስጥም ዘወትር ያስተምሩ ነበር።

ሸይኾቻቸው:-

ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ ረሒመሁላህ በሁለቱ ታላላቅ የሰዑዲያህ ሙፍቲዎች በሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ኢብራሂም እና ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ላይ ተምረዋል፣ ሁሉንም አላህ ይማራቸው። በተጨማሪም ታላቁ የቁርኣን ሙፈሲር ሙሐመድ አሚን አሺንቂጢ፣ ሙሐዲሥ ሐማድ አልአንሷሪ፣ ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልዐፊፊ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ኸሊል ሀራስ፣ ሸይኽ ዐብደላህ አልቀርዓዊ ላይ ተምረዋል። እነዚህ ማለት ማስተዋወቅ የማይሹ ስማቸው ከሩቅ የሚያበራ የዒልም ከዋክብት ናቸው። እነዚህ ናቸው የሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ ሸይኾች።
ኪታቦቻቸው፡-
الصفات الإلهية في الكتاب والسنَّة النبوية في ضوء الإثبات والتنـزيه، منـزلة السنَّة في التشريع الإسلامي، مجموع رسائل الجامي في العقيدة والسنَّة، العقيدة الإسلامية وتاريخها، حقيقة الديموقراطية وأنها ليست من الإسلام، حقيقة الشورى في الإسلام، أضواء على طريق الدعوة إلى الإسلام، تصحيح المفاهيم في جوانب من العقيدة، المحاضرة الدفاعية عن السنة المحمدية، العقل والنقل عند ابن رشد، طريقة الإسلام في التربية، مشاكل الدعوة والدعاة في العصر الحديث، الإسلام في أفريقيا عبر التاريخ
በተጨማሪም በርካታ ታላላቅ ታላላቅ ዑለማዎችን አፍርተዋል። ሸይኹ ረሒመሁላህ በሪያድ፣ ጃዛን፣ ጂዳህ፣ መዲናህ፣ ፓኪስታን፣ ግብፅና ሌሎችም የአፍሪካ ሀገራት በተዘዋወሩበት ያስተማሯቸው እጅግ ብዙ ስለሆኑ ተማሪዎቻቸውን መዘርዘር ይከብዳል።

ባህሪያቸው፦

በጣም ቁጥብ፣ ከሰው ጋር መቀላቀል የማያበዙ እና ጊዜያቸውን ባግባቡ ይጠቀሙ ነበሩ። ሸይኹ ሲበዛ ይቅር ባይ ነበሩ። ስማቸውን ያጎደፉ ሰዎች መጥተው ይቅርታ ሲጠይቋቸው “በኔ ሰበብ አላህ አንድንም እሳት እንዳያስገባ እከጅላለሁ” እያሉ ይቅርታ ያደርጉ ነበር። እንዲያውም “እኔ ዘንድ መምጣትም አያስፈልግም። እኔ ሁሉንም ይቅር ብያለሁ” ይሉ ነበር። አብረዋቸው ላሉም ይህን እንዲያደርሱላቸው ይጠይቁ ነበር።
በመጨረሻም ሸይኹ ለአንድ አመት ያክል በህመም ከቆዩ በኋላ በ 1416 አመተ ሂጅራ ከዚች ዐለም በሞት ተለዩ፣ ረሒመሁላሁ ተዓላ። ሸይኽ ሙሐመድ አማን ለ 40 አመታት ተውሒድን ያስተማሩ ታጋይ ናቸው። ሸይኹ የመጨረሻ ጣእረ-ሞት ላይ እንኳን ሆነው “ዐቂዳ፣ ዐቂዳ” እያሉ የዐቂዳን ነገር አደራ እያሉ ነው የሞቱት።

ሸይኽ ሙሐመድ አማን ረሒመሁላህ በታላላቅ ዑለማዎች አንደበት፦

በሃገራችን ወገንተኝነት እየያዛቸው ያገር ልጅ በሚል ስሌት በየትኛውም መመዘኛ ከሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ የማይወዳደሩ ስበናዎችን ተራራ አሳክለው የሚያቀርቡ አካላት እሳቸው ላይ ሲደርስ ግን ጥላሸት ሲቀቡ ነው የሚታዩጥ የዚህ መነሻው ደግሞ ሸይኹ ረሒመሁላህ አፈንጋጩን የኢኽዋን ቡድን በፅኑ የተዋጉ መሆናቸው ነው። ለማንኛውም ሸይኹ ስመ ጥር ዓለም አቀፍ ዑለማዎች ዘንድ ያላቸው ቦታ በጥቂቱ ይህን ይመስላል፦
1. ኢብኑ ባዝ፦
ስለ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ እንዲህ ይላሉ፡- “እኔ ዘንድ በእውቀቱ፣ በታላቅነቱ፣ በጤናማ ዐቂዳው፣ ወደ አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ መንገድ በመጣራት ላይ እና ከቢድዐ እና ከኹራፋት በማስጠንቀቅ ላይ ንቁ በመሆኑ የታወቀ ነው። አላህ ይማረው። ከሰፊ ጀነቱ ውስጥም ያኑረው። ዘሮቹንም ያሳምርለት። እኛንም እናንተንም እሱንም በተከበረ ሃገሩ (በጀነት አላህ) ያሰባስበን። እሱ ሰሚና ቅርብ ነው።”
በተጨማሪም እንዲህ ብለዋል፦ “ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ እና ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊ ሁለቱም ከአህሉ ሱናህ ናቸው። እኔ ዘንድም በእውቀት፣ በታላቅነት እና በጤናማ ዐቂዳ ነው የሚታወቁት።”
ሌላ ጊዜም በዱዐቶች መካከል ስላለ አለመግባባት አንስተው ጠቅለል ያለ ምክር ሲሰጡ አንዳንዶች መንካት የፈለጉት እነ ሸይኽ ሙሐመድ አማን ጃሚን፣ እነ ሸይኽ ረቢዕ፣ በጥቅሉ የመዲና ዑለማዎችን ነው ብለው አወሩ አስወሩም። ኋላ ላይ “በሰጣችሁት ምክር ላይ መንካት የፈለጋችሁት የተወሰኑ የመዲና ዑለማዎችን እና መሻኢኾችን ነው። በተለይ ደግሞ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚን፣ ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊን፣ ሸይኽ ሷሊሕ አሱሐይሚን፣ ሸይኽ ሷሊሕ አልዐቡድ… እየተባለ እየተወራ ነው ተብለው ሲጠየቁ የሰጡት መልስ ባጭሩ ይህን ይመስል ነበር፡- “… በመግለጫችን ማንንም በተናጠል እንዳላሰብን በተደጋጋሚ ገልፀናል። የፈለግነው ባጠቃላይ በሀገር ውስጥም በውጭም ላሉ ምክር ነው። የጠቀሳችኋቸው ስሞች ምርጥ ከሆኑ ወንድሞቻችን፣ ከሱና ዑለማዎች ናቸው። እኛ ዘንድም በትክክለኛ አካሄዳቸው፣ በመልካም ዝናቸው፣ በጤናማ ዐቂዳቸው እና ወደ አላህ ዐዘ ወጀል በመጣራታቸው ከታወቁት ውስጥ ናቸው።..”
በድጋሚ “አሁን ስማቸው በተዘረዘሩት መሻኢኾች ላይ ያላችሁ አስተያየት ምንድን ነው? ወጣቶችን እና እውቀት ፈላጊዎችን ከነዚህ እንዲጠቀሙ ትመክራላችሁ?...” ሲባሉ “በነሱ ላይ ያለንን አስተያየት ግልፅ አደረግን እኮ። እነሱ ምርጥ ከሆኑ ወንድሞቻችን፣ ከዑለማኡ ሱናህ ናቸው። ከነሱ እውቀትን በመውሰድ እመክራለሁ” አሉ።
2. ሸይኽ ሐማድ አልአንሷሪ፦
ሙሐመድ አማን አልጃሚን “ኡስታዝ” እያሉ ይጠሯቸው ነበር እሳቸው ለሸይኽ ሙሐመድ አማን ጃሚ ሸይኽ ከመሆናቸው ጋር።

4 months, 4 weeks ago

🎧👆🏻
🔆🔈

شرح اسم الله الأعظم (الله)

خطبة الجمعة من دار الحديث بمعبر حرسها الله .

لشيخنا العلامة / محمد بن عبد الله الإمام

حفظه الله تعالى.

مدة الخطبة
٣٢:٢٦

🗓  بتاريخ ٩ جمادى  الآخرة ١٤٤٥ هـ

4 months, 4 weeks ago

የሀገራችን ደዕዋና የሀገራችን ፖለቲካ በተመሳሳይ እከክ የተወረሩ መሆኑ በሚከተሉት ነጥቦች ጎልቶ ይታያል።

① የሚከረፋ ዘረኝነት
② ለግል ጥቅም መነገድ
③ የስልጣን ሽኩቻ
④ ምቀኝነት(በተለይም በቃልቻ)
⑤ ፅንፍ የረገጠ ንቀት
⑥ ሳይበስሉ መውጣት
⑦ ድንቁርና

እነዚህ ጠንቆች ያሉበት ዲን እና ሀገር ስኬት ቀዪ ድኝ ነው።

t.me/abduselamabuabdillah

4 months, 4 weeks ago
4 months, 4 weeks ago

ሼር ሼር ሼር

ውድ እና የተከበራችሁ የታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሂዛም የፈትዋ ቻናል ተከታታዮች ቻናሉን ሼር በማድረግ የበለጠ ተደራሽነት እንዲኖረው እንተባበር ባረከላሁ ፊኩም።

https://t.me/ibnhezamam/1126

Telegram

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم ***📩*** الســــــــــــــؤال :- يقول السائل: امرأة لديها عشرة من الأولاد، والآن هي حامل في الشهر الثاني، وقد أصيبت بجلطة في الدماغ، وقرر الأطباء أن المرأة ستتضرر جداً إذا لم يجهض هذا الحمل علماً بأنها مريضة، ويشق عليها الحمل،…

5 months ago

https://t.me/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream

Telegram

إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ

‏قال ابن المبارك -رحمه الله- :- «لا أعلم بعد النبوة درجة أفضل من بث العلم» [تهذيب الكمال 20/16]

አንዳንዴ
5 months ago

📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ

🔖 የሙሐደራው ርእስ:- ተዉሒዱል አስማኢ ወሲፋት

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)

የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://t.me/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream

Telegram

إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ

‏قال ابن المبارك -رحمه الله- :- «لا أعلم بعد النبوة درجة أفضل من بث العلم» [تهذيب الكمال 20/16]

***📻*** አሁን ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ
5 months ago

እውነተኛ እና ታላቁ አምላክ ማን ነው? በሚል ትምህርት ተለቋል። ብዙ ጊዜ ክርስቲያኖች "ለኢየሱስ አምላክነት ድምዳሜ አደረሰን" ብለው ከሚጠቅሷቸው ተወዳጆች ጥቅሶች 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 ቲቶ 2፥13 እና 2ኛ ጴጥሮስ 1፥1 ሲሆኑ ዳሰሳ በማድረግ ሞግተናል። ያድምጡና ያስደምጡ፦ https://youtu.be/Vt47C4OlcDg?si=2Q__Xtn-Gaiwgibs

ሌሎቻችሁ ሼር አርጉት!

YouTube

እውነተኛ እና ታላቁ አምላክ ማን ነው?  "ነገረ ክርስቶስ"Christology" በኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም

5 months ago
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

የሙሀደራ ዝግጅት
የዕለቱ ዝግጅቶች

በኡስታዝ አቡል አባስ

ግዜን በአግባብ መጠቀም

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

ተዉሂድ አስማኡ ወሲፋት

የፊታችን ኡሁድ ታህሳስ 7
ከጠዋቱ 3:30

አድራሻ. ወለቴ ሀረር ዳቦ ድልድይ አጠገብ

በሁነይን መስጂድ

ለሴቶች በቂ ቦታ አለን

አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
https://t.me/huneynmesjid

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago