ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Buy ads: https://telega.io/c/SPORT_433ET
Last updated 3 days, 21 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 2 weeks, 2 days ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 6 days, 13 hours ago
https://vm.tiktok.com/ZMNUSWCch/?k=1
TikTok
ኢትዮ addis satellite እና ሪሲቨር on TikTok
የሀገሪቱ ምርጡ ሪሲቨር LEG N24+ULTRA JAGUARE 4K #habshatiktok #ethioerteria***🇪🇹******🇪🇷******🇪🇹******🇪🇷******🇪🇹*** #satlite #fybシviral
??አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ የፓብሎ ዲባላን ወኪል ማነጋገራቸው ታውቋል
ሁለቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አርጀንቲናዊውን ኮከብ የማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተሰምቷል እንደ FcinterNews ዘገባ ከሆነ ኢንተር ሚላኖች አሁንም ዲባላን ለማስፈረም ይፈልጋል ዲባላም ቢሆን ወደ ኢንተር ማምራትን ይፈልጋል ነገር ግን ዲባላ ስለዘገዩ መጠበቅ አይፈልግም አትሌቲኮ ማድሪድም ቢሆን ዲባላን ይፈልጋል ነገር ግን ሁለቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ዲባላ ከኢንተር ጋር ካልተስማማ እሱን እንደሚፈልጉት በግልፅ ለወኪሉ ተናግረዋል
ነገር ግን ዲባላ ቻምፒየንስ ሊግን ትቶ ወደ ኢሮፓ ሊግ ማምራት እንደሚፈልግ ግልፅ የሆነ ነገር የለም ነገር ግን ተጨዋቹ አሁን ላይ የሚፈልገውን ከፍተኛ ደሞዝ ማሟላት የሚችሉ ክለቦች ከመጡ ተጨዋቹን መውሰድ ይችላሉ።
??ኔይማር ከቸልሲ እና ከሁለቱ የማንችስተር ከተማ ክለቦች ጋር በተወካዮቹ በኩል ንግግር ጀምሯል
ሶስቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ስለ ኔይማር ዝውውር ከተወካዮቹ ጋር ተነጋግረዋል እንደ 90min ዘገባ ከሆነ ፒኤስጂዎች ተጨዋቹን ለሽያጭ አቅርበውታል እናም የኔይማር ተወካዮች ከሊጉ ክለቦች ጋር ይፋዊ ንግግር ላይ ናቸው በቅድሚያ ኔይማር ለባርሴሎና እና ለሪያል ማድሪድ እንደቀረበ የታወቀ ሲሆን ይሁን እንጂ ለ30 አመቱ ኮከብ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማምራት ከፍተኛ ደሞዝ ስለሚያስገኝለት ምርጫውን ወደ እንግሊዝ አድርጓል
የቀድሞ የኔይማር አለቃ ቱሄል የአጥቂ ክፍላቸውን ለማጠናከር ኔይማርን ስለማስፈረም እያሰቡ ነው ቸልሲዎች የራፊንሀ ዝውውር የመሳካቱ እድል ጠባብ በመሆኑ ትኩረታቸውን ወደ ኔይማር ሊያደርጉ ይፈልጋሉ ሌላኞቹ ፈላጊዎቹ ማንችስተር ሲቲዎች ሲሆኑ ነገር ግን ሲቲዝኖቹ የማጥቃት አማራጫቸውን ለማጠናከር ቀድሞውኑ ሀላንድን አስፈርመዋል ስለሆነም ጋርዲዮላ ኔይማርን በጥብቅ ቢፈልግም ብዙ ገንዘብ ማውጣት አይፈልግም ነገር ግን ሚሆነውን ነገር ለመከታተል እየተነጋገሩ ነው ሌላኞቹ ማንችስተር ዩናይትድ ሲሆን የተጨዋቹን ደሞዝ የመክፈል አቅም አላቸው ሮናላዶን ለማምጣት መቃረባቸውን ተከትሎ ደሞዙን ለመክፈል ላይከብዳቸው ይችላል
ኔይማር በተጨማሪም በኒውካስትል ኤሲ ሚላን ጁቬንቱስ ባየርን ሙኒክ ይፈለጋል።
??ፒኤስጂዎች የ31 አመቱን ተከላካይ ለማስፈረም ከባርሴሎና ጋር ፉክክር ውስጥ ገብተዋል
ፒኤስጂዎች ካሊዱ ኩሊባሊን ለማስፈረም ይፈልጋሉ እንደ Tuto mercato Web ዘገባ ከሆነ የ31 አመቱን ተከላካይ ለማስፈረም ፒኤስጂዎች ሙከራዎችን እያደረጉ ነው የሊግ1 አሸናፊዎቹ ሴኔጋላዊውን ኮከብ የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚ ለማድረግ እየሰሩ ነው እንደ Le10 Sport ዘገባ ከሆነ ፒኤስጂዎች ትክክለኛ ፍላጎት አላቸው በሁለቱ ቡድኖች መካከል ንግግሮች አሉ ናፖሊ ከተጨዋቹ ሚፈልጉትን ክፍያ ካገኙ ሊለቁት ዝግጁ ናቸው በተጨማሪም የመሀል ተከላካዩን ለማስፈረም ከባርሴሎና ጋር ከባድ ፉክክር ይገጥማቸዋል ጁቬንቱሶችም ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው።
??ሊቨርፑሎች የ23 አመቱን የፊት መስመር ተጨዋች ወኪል ጋር ተነጋግረዋል እንደ Voetbal International (via The Kop Times) ዘገባ ከሆነ ሊቨርፑሎች የፒኤስቪውን የፊት መስመር ተጨዋች ኮዲ ጋክፖን ለማስፈረም ከወኪሉ ጋር በይፋ ንግግር አድርገዋል ሊቨርፑሎች ኮከቡን ለማስፈረም ቀጥተኛ ውይይት አድርገዋል ኮዲ ጋክፖ በ2021/22 የውድድር ዘመን ለፒኤስቪ በ46 ጨዋታ 21 ጎል እና 15 አሲስት ማረግ ችሏል የሆላንዱ ቡድን ከተጨዋቹ ዝውውር £34m ይፈልጋል ስለሆነም ሊቨርፑሎች ይህን ወጣት ለማስፈረም ፍላጎታቸው ከፍ ያለ ስለሆነ ሮበርት ፈርሚንሆን የመልቀቃቸው ነገር ወደ መቃረቡ ሄዷል።
??አርሰናሎች የ26 አመቱን ስፔናዊ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧል
አርሰናሎች የቤኔፊካውን የግራ መስመር ተከላካይ አሌክስ ግሪማልዶን ለማስፈረም ይፋዊ ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል አርቴታ የተከላካይ መስመሩን ለማጠናከር ግሪማልዶን በጥብቅ ይፈልገዋል የፖርቱጋሉ ጋዜጣ Record እንዳስነበበው ከሆነ መድፈኞቹ ተጨዋቹ ላይ ትክክለኛ ፍላጎት አላቸው ለቤኔፊካም ይፋዊ ጥያቄ አቅርበዋል ቤኔፊካዎች ከተጨዋቹ ዝውውሩ ከ€7/8m ይፈልጋሉ የግራ መስመሩ ተከላካይ ከቤኔፊካ ጋር ያለው ኮንትራት ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ ይቀረዋል ቤኔፊካ በቀጣይ ክረምት በነፃ ከመልቀቅ ይልቅ በዚህ ክረምት ከተጨዋቹ ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ።
??ሪያል ማድሪዶች ማውሮ ኢካርዲን መከታተል ጀምረዋል
ማድሪዶች የኢካርዲን ሁኔታ በቅርበት መከታተል መጀመራቸው Fichajes በThe Hard Tackle በኩል ዘግቧል አርጀንቲናዊው አጥቂ በፓርክ ዴፕሪንስ ያለው ቆይታ በዚህ ክረምት መጠናቀቁ አይቀሬ ይመስላል ሎስ ብላንኮዎቹ እሱን ወደ ቤርናባው ለመውሰድ ይፈልጋሉ አዲሱ የፒኤስጂ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሉዊስ ካምፖስ ቀድሞውኑ ተጨዋቹን ለሽያጭ አቅርበውታል አርጀንቲናዊው ወደ ሴሪአው መመለስንም ይፈልጋል አዲስ አዳጊ የሆኑት ሞንዛዎች የእሱን ፊርማ ይፈልጋሉ
ሪያል ማድሪዶች አጥቂዎችን እየፈለ ባለበት ወቅት ኢካርዲን ዋነኛ ሰው አድርገው እየተመለከቱት ነው የ29 አመቱ ተጨዋች መሸጫው ከ€30m መሆኑ በቀላሉ እንዲያገኙት ይረዳቸዋል ስለሆነም ኢካርዲ በቀጣይ ሳምንታት ማረፊያው ቤርናቦ አልያም አዲስ አዳጊው ሞንዛ ይሆናል።
https://vm.tiktok.com/ZMNA3wSTx/?k=1
TikTok
ኢትዮ addis satellite እና ሪሲቨር on TikTok
ሪሲቨራችሁ ላይ በቀላሉ እንዴት SOFTWARE መጫን ትችላላችሁ #ethioerteria***🇪🇹******🇪🇷******🇪🇹******🇪🇷******🇪🇹*** #fybシviral #@sadikmohamed62 #@sadikmohamed62 #@sadikmohamed62
ይፋዊ
ፒኤስጂዎች ማውሪዚዮ ፖቸቲንሆን አሰናብተዋል
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Buy ads: https://telega.io/c/SPORT_433ET
Last updated 3 days, 21 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 2 weeks, 2 days ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 6 days, 13 hours ago