Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

Description
💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 3 weeks ago

🗂️ ሶብረን ዱንያ ጠፊ ናት 🗂️

*👉*💥 ክፍል 01 💥👈**

📮 በሚል ርዕስ ስለ ሶብር {ትእግስት} በሰፊው የተዳሰሰበት .......

*↘️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel*

🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ቆየት ያለ ሙሓደራ።

↪️ ክፍል 02 ይቀጥላል ↩️****

🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/15834

1 month, 3 weeks ago
***✍***


አምስት* ቤተሰብ ባለበት ቤት አራት ዳቦ ቢኖር
እናት……
"እኔ እኮ ዳቦ አይመቸኝም"*
ብላ ለልጆቿ ታድላቸዋለች።

ክብር ለእናቶቻችን!!
🤲አላህ በህይወት ላሉት ረጅም ዕድሜ
ለሞቱት ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው
🤲**

https://t.me/hamdquante

1 month, 3 weeks ago
**ከሰው አትጠብቅ!

**ከሰው አትጠብቅ!

ሁሉም ሰው ምትሰጠውን ያክል አይመልስልክም!

ምትወደውን ያክል አይወድክም
ምትጨነቅለትን ያክል አያስብልክም

ወንድሜ አየህ ይህች አለም ፍትሀዊ አይደለችም!

አንተም ለመቀበል ከሆነ አትስጥ
ከቻልክ ለማይመልሱልህ ግን ለሚያስፈልጉህ ሰወች መልካሙን ሁሉ አድርግ!

╭┅━━•
🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃🍃•━━━┅**

2 months ago
***✍***


***አንድ ሶስተኛ ሲቀር   በሁሉም ሌሊት ላይ
ጌታችን ይወርዳል    ወደ ቅርቡ ሰማይ።

ማን ነው ሚጠይቀኝ  እጆቹን ዘርግቶ፣
  ምህረቴን ሚፈልግ   ከልብ ተፀፅቶ፤

ብሎ ይጠይቃል   ሊሰማ ሀጃችን
ሰጥቶ ማያልቅበት  ሀያሉ ጌታችን!!

ወንጀልህ አውስተህ  ድክመትህን ጠቅሰህ
🤲ምህረቱን ጠይቀው  ተናንሰህ ተሰብረህ***

*🌙ረመዷን ላይ በጣም ትኩረት ሰጥተን ማዘውተርና ማብዛት ካለብን ዒባዳዎች አንዱ
🤲ዱዓ🤲 ነው።*

🌙🌙                   🌙🌙
ረመዷን ሙባረክ
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

👇           👇            👇            👇
ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪው ምንዳ ይኖረዋል
👆            👆            👆            👆
https://t.me/hamdquante

2 months ago
2 months ago
2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

*💥 የረመዷን 1ኛው ቀን ሙሓደራ*!

📮 ፆም እና ሀሜት 📮****

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ በክር ዐብድረሕማን ቢን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

📅 ሰኞ 01/07/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/15738

2 months, 1 week ago

* ልብ የሚነካ, ተደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ምክር!!!እስከ መች ድረስ ጫወታ የሚለው *የሸይኽ አቡ አብድረህማን አብራር ምክር

ይሀው ተለቀቀ*📎*https://t.me/Adamaselefy/6661

╭┅━━•🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃🍃•━━━┅

2 months, 1 week ago

**☞::ወንድሜ:::

ለሚስትህ ምን አይነት ሰው ነህ?

በቤትህ ምን አይነት ሰው ነህ?

ደዩ፞ስ ወይስ ሃላፊነት የሚሰማው? አልጋ ወይስ ቀጋ?
ለሚስትህ ማነህ? ምንድን ነህ?
ባል ወይስ ደባል?
ቅን ወይስ ቅንቅን?

በቤትህ ምን ስም አለህ? ምን ቦታ አለህ?
የምትከበር ነህ ወይስ የምትናቅ?
የምትወደድ ነህ ወይስ የምትጠላ?
የምትደሰትብህ ነህ ወይስ የምትሳቀቅብህ? ስላንተ ሚስትህ ትመስክር።

በቤት ውስጥ ያለህ ቦታ አላህ ዘንድ ያለህን ደረጃ እንደሚወስን አስተውለሃል? እየውልህ ነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ይላሉ:–
"خِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ"
"ከናንተ ምርጦች ማለት ለሚስቶቻቸው_ምርጦች_የሆኑት_ናቸው።" [ኢብኑ ማጀህ: 1978]

ስለዚህ ምርጫው በእጅህ ነው። የሚመችህን ደረጃ መምረጥ ደግሞ ያንተ ፋንታ ነው።**

ማሳሰቢያ: – ለሚስት ምርጥ መሆን ማለት ከሸሪዐ ያፈነገጠ አያያዝ መያዝ፣ ልቅ የሆነ ህይወት መምራት ማለት አይደለም።
እንዲህ አይነቱ ሃላፊነቱን የማይወጣ ባል ደግሞ የራሱ ቦታ የራሱ ስም አለው። ደዩሥ የሚባል! ስለዚህ የከረረውን ማርገብ ስትሻ የላላውን በልክ ማጥበቅ ስለሚያስፈልግ ግራ ቀኝ ተመልከት። ሚዛንህን ጠብቅ። ስለዚህ ወንድሜ እቤትህ ዉስጥ ሸሪዓ በሚፈቅደዉ መልኩ ለሚስትህ ጥሩሁን

╭┅━━•🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃🍃•━━━┅**

Telegram

መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

***💥*** ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

**☞::ወንድሜ:::
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago