መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

Description
💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

1 day, 8 hours ago

🌴"የእስልምና ፀጋ"

በሚል ርእስ የተዘጋጀ አንገብጋቢና ጣፋጭ ሙሐደራ

🎤 አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ

📎https://t.me/abulmusayabhamza/6031

╭┅━━•🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃🍃•━━━┅

2 days, 7 hours ago
**አንድ ወጣት የወጣትነት ጊዜውን እንዲህ ያጫውተናል...

**አንድ ወጣት የወጣትነት ጊዜውን እንዲህ ያጫውተናል...

ወጣት በነበርኩበት ጊዜ ከቤት በጣም እርቅ ነበር አምሽቼ እገባለሁ ጧት እተኛለሁ ይህ የእለት እለት ተግባሬ ነበር የማመሸው ያለ ቁም ነገር ነበር  ።

ይህ ስራየ ደሞ ኡሚን በጣም ያናዳት ነበር ።  ቤት ስለማልበላ የጧት ውሎየን ተኝቼ ስለማሳልፍ ወደ ቤት ኡሚ ከተኛች ብኋላ ነበር የምመለሰው ።  ለሊት ድረስ መጠበቅ ሲከብዳት ፍሪጅ ላይ መልዕክት እያስቀመጠች መተኛት ጀመረች ። መልዕክቱም ምግብ የት እንዳለ ምን አይነት እንደሆነ ነበር ።  የሆነ ጊዜ ታዲያ የመልዕክቱ ይዘት ተቀየረ ትዕዛዝ ሆነ የቆሸሹ ልብሶችን ሰብስብ ..የቤተሰብ ፕሮግራሞችን ማስታወስ የመሳሰሉትን ሆነ.....

በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ቀናቶች ሄዱ
የሆነ ለሊት ላይ ወደ ቤት አምሽቼ ተመለስኩ ...
የተለመደውን መልዕክት ፍሪጅ ላይ ተመለከትኩት ስንፍና ያዘኝና ሳላነበው ገብቼ ተኛሁ ....

ጧት ላይ አባቴ አይኖቹ እንባ ሞልቷቸው ከእንቅልፌ ቀሰቀኝ ...

እናቴ ሙታ ነበር....

በጣም ደነገጥኩ አለቀስኩ የሰማሁት ነገር በጣም ተሰማኝ ማመን አልቻልኩም  አዘንኩ ። ራሴን አጠንክሬ እናቴን ቀበርናት ከሰዓት ላይ ወደ ቤት የተሰበረውን ልቤን ይዤ ወደ መኝታ ክፍሌ ገብቼ ልተኛ ስል የማታው የእናቴ ደብዳቤ ትዝ አለኝና ላነበው  ከፍሪጅ ላይ አንስቼ አመጣሁት ።

መልዕክቱ ግን ሀዘን ውስጥ ይበልጥ አስገባኝ
ከእስከዛሬው ለየት ያለ ነበር ። ምክሮች ወይም አቅጣጫ ማሳያ ትዕዛዝ አልነበሩም ...

የኔ ውድ ልጅ በጣም ድካም እየተሰማኝ ነው
ስትመጣ ቀስቅሰኝና ሀኪም ቤት ትወስደኛለህ ነበር የሚለው ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ ግን ካለፈ ሆነ ነገሩ.....

የተወሰደ

ትምህርቱም

ለወላጆቻችሁ በህይወት እያሉ መልካም ነገርን ዋሉ
ሲሞቱ  ቁጭት ያንገበግባቹሀልና
⇩  
╭┅━━•
🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo *╰┅━━•
🍃🍃*•━━━┅

2 days, 20 hours ago
**ከስነምግባርህ ማማር ማሳያ መካከል አንዱ:- ሰው …

ከስነምግባርህ ማማር ማሳያ መካከል አንዱ:- ሰው ካንተ የደበቀህን ነገር አልመጠየቅህ እና አለመፈላፈልህ ነው።ስለጉዳዩ ከደበቀህ አይመለከትህም ጉዳዩ ያንተም አይደለም ማለት ነው።
⇩  
╭┅━━•
🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃🍃•━━━┅

1 week, 1 day ago
***ያንተ ኖርማል ቀን

ያንተ ኖርማል ቀን
ለሌላው ህልም ነው።
  አልሃምዱሊላሂ በል


╭┅━━•🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃🍃•━━━┅

1 week, 1 day ago

👌
ሚፈፀመው እልቂት   ሚታየው ግድያ
ሁሉንም ተጠቅሷል   በረሱል ትንቢያ።*

መንስኤው ተነግሯል  እንዲሁም መፍትሄው
ሽንፈቱንም ድሉም  ይጠብቃል ጊዜው።

ሽንፈቱ በወንጀል   ድሉ በተውበት
ተጣምሮ ይመጣል  ዕወቅ ይህን እውነት።

በወንጀልህ መዘዝ  የመጣው ሙሲባ
ካለቀስክ ይነሳል  የተውበት እንባ።

🖊*H.K

https://t.me/hamdquante

1 week, 4 days ago

ስለ የውመል ቂያማ  አስፈሪነት🚨 በሚል ርዕስ ሁሉም ሊያደምጠው🦻** የሚገባ አንጀት አርስ የጁማአ ሁጥባ

📻የዛሬው የጁመአ ኹጥባ አማርኛ ትርጉም ይደመጥ ይደመጥ
🎙**በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚዕ በድሩ حفظه الله

🕌በመስጂደል ኑር  ፉሪ አላህ ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7014
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abu_Hiban_Abdsemi

╭┅━━•
🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃🍃•━━━┅

2 weeks, 1 day ago
**ይቅርታ!

**ይቅርታ!

|•| ከይቅርታ አንፃር ቢያንስ ሦስት ዓይነት ሰዎች አጋጥመዉኛል፡፡

① ሲያጠፋ ጥፋቱን አምኖ ወዲያው ይቅርታ የሚጠይቅ አለ፡፡ አላህ ያደለው ነው፡፡ በዚህ ዓይነቱ ሰው ላይ መኩራትና ይቅርታዉን አለመቀበል ሸይጧንነት ነው፡፡ ካልሆነ ምን ሊባል ይችላል!፡፡

② ከዚህም ከፍ የሚል ሰው አለ…በተለይ ጥሩ ሰው መሆንህን ከተረዳ ጥፋት እንዳላጠፋ እያወቀ ጭምር እሺ አጥፍቻለሁ ይቅር በለኝ ብሎ ይለምናል፡፡ የዚህ ዓይነቱ ሰው አንተንም፤ ወዳጅነትህንም ፈጽሞ ማጣት የማይፈልግ ነው፡፡ አንተም ፈጽሞ ልታጣው አይገባም፡፡ የአላህ ባርያ፤ ጥሩ ሰው ነዉና አጥብቀህ እንድትይዘው እመክርሃለሁ፡፡

③ ሌላው ደግሞ ጥፋተኛ መሆኑን እያወቀ ይቅርታ መጠየቅ ሞቱ የሆነው ነው።እውነታዉን እየተገነዘበ ፈጽሞ መሸነፍ የማይፈልገው ነው፡፡ አላህ ይወቅ ቀልቡ ስለደረቀ ይመስለኛል - ልቡ እሺ አትለዉም፤ ነፍሲያው አትታዘዘዉም፡፡ እንዲያዉም ጭራሽ በሱ ብሦ እሱ ባጠፋው አንተ ልትለምነው ትገደዳለህ፡፡ የዚህ ዓይነቱ ሰው ነው ገርሞ የሚገርመኝ፡፡ በትንሽ ቅያሜ ከርሱ ጋር ያለህ ዝምድና ቢቆረጥ፣ ወዳጅነታችሁ ቢበጠስ፣ አብሮነታችሁ ቀጥ ቢል ግድ አይሠጠዉም፡፡ ልታጣው ይከብድሃል፣ ቢያጣህ ሐጃ የለዉም። አጥፍቶ ጠፊ ዓይነት ነገር ነው። ተበላሽቶ ያበላሽሃል። ሻክሮ ያሻክርሃል። ቁጭ ብለን እንናገር ብትለው የበለጠ ይኮራል፡፡ ግራ ይገባሃል፣ እንደላጠፋህ እያወቅክ ምን አጠፋሁ ብለህ ይጨንቅሃል፡፡

⇛እሱ ባጠፋ ቁጥር አንተ ይቅርታ ከምትለምነው ሰው ጋር እንዴት መኖር እንደሚቻል የሚነግረኝ ካለ ብዬ ነው!?፡፡

╭┅━━•
🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃🍃•━━━┅**

2 weeks, 1 day ago
**مهما كان حجم أنفك..

**مهما كان حجم أنفك..
‏إياك أن تحشره فيما لا يعنيك
‏وإلا ستكون هذه هي النتيجة

አፍንጫህ ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን እንኳን  በማይመለከት ነገር ውስጥ አትግባ አልያ ግን ውጤቱ ይህ ይሆናል።

╭┅━━•
🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃🍃•━━━┅**

2 weeks, 3 days ago

📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ)

🔘 «خطبة الجمعة بعنوان "نعمة العافية»

*🔘 «የኣፊያ ፀጋ» በሚል ርዕስ...*

መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎤 በሸህ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል  አላህ ይጠብቀው።

📅 በዕለተ ጁሙዓ በቀን 06/03/2017 EC

🕌 ሙሀደራዎች ኹጥባዎች እና ሌሎችም ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት የመርከዙ ዋናው ቻናል

🔗 https://t.me/merkezassunnah/12177

╭┅━━•🍃🍃•━━━┅
⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃🍃•━━━┅

3 weeks, 1 day ago

አዲስ ግጥም ተለቀቀ❗️**የኛን ቀይ መስመር ነብዩን መዳፈር።

የአንዱ ቢጫ ለባሽ መነኩሴ ድምፅም ተካቷል።"ሲኦል ገብቼ ሙሀመድን እሳት ውስጥ አገኘሁት ያለበት ተካቷል። በአሏህ እንጠበቃለን።
መላ ሲያጡ ጀሀነም ገባን ማለት ጀመሩ።

በዚህ ግጥም ብዙ የነብያችንንﷺ ተአምራቶች ተጠቅሰውበታል።

በተለይ በየ ጊዜው የሚነሱ ድፍን ጭንቅላቶች በነብያችንﷺላይ አፋቸውን ለሚከፍቱት ታስቦ የተዘጋጀ።

30/2/2017

በጁሀር ኡመር**https://t.me/OfficialDemas/5938

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago