A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 2 weeks, 2 days ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 4 months, 2 weeks ago
wa wr wb
Awww
? ሙሉ ጊዜዎን ወይም ትርፍ ሰዓትዎን በቤቶ ሆነው ኦላይን በመስራት ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበትና ህልሞን የሚያሳኩበት ቢዝነስ ቢያገኙ ለመስራት ፈቃደኛ ኖት?
መልስዎት አዎ ከሆነ ባዘጋጀነው ፕሮግራም ላይ ይሳተፉ ።
?ለበለጠ መረጃ
0923074244
? @Se0p1
ቤት ሆኖ ለመስራት ለሚፈልጉ ሁሉ ላኩላቸው::
~Share~
? በትንሽ ድካም ብዙ አጅር የሚያስገኝ ኢባዳ
? ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁወላሁ አሁድ) 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአንን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል። በዛሬው ምሽት አላህ ለይለተል ቀድርን ከወፈቀን 84 ዓመት ቁርዓን እንዳኸተምን ይፃፍልናል።እንበርታ!አላህ ይወፍቀን!
የዘካተል-ፊጥር ህግጋት
★★★★★★★★★★★★★★
1/ ዘካተል-ፊጥር የጾሙም ያልጾሙም አዋቂና ህጻናትም ላይ በሙሉ ግዴታ ነው
2/ የሚሰጠውም ለአቅመ ደካማ/ሚስኪኖች ብቻ ሲሆን አንድ ሰው የቲም ወይም የአካል ጉዳተኛ ብቻ ስለሆነ ዘካተል-ፊጥር ይግባዋል ማለት አይደለም!
3/ የቲምም ይሁን አካል ጉዳተኞች በቂ መተዳደሪያ ካላቸው ዘካ አይሰጣቸውም!
4/ ዘካተል-ፊጥር በእህል(1 ቁና) እንጂ በብር ወይም በልብስና መሰል ነገሮች አይሰጥም የተራቡ የሚበሉት ምግብ እንጂ የታመሙ የሚታከሙበት ወይም እዳ ያለባቸው የሚከፍሉበትም ገንዘብ አይደልም! አንድ ቁና በኪሎ ግራም ሲሰላ ከ2.5 እስከ 3 ኪሎ ነው ተብሏል።
5/ የዘካተል-ፊጥር ማስረከቢያ የተመረጠው ወቅት የረመዷን የመጨረሻው ቀን ጸሐይ ከጠለቀችበትና ነገ ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ወቅት ጀምሮ እስከ ቀጣዩ/ የዒድ ቀን ሰላት እስኪጀመር ያለው ጊዜ ላይ ሲሆነ ካስፈለገ ከዒድ ቀን አንድ ወይም ሁለት ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል
ከዒድ ሰላት ከዘገየ ወይም ከረመዷን 28ኛው ቀን በፊት ከሆነ የተሰጠው ወቅቱን አልጠበቀም
ምንጭ ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ አደም
እዚህ አንቀጽ ላይ "ሸህሩ አር-ረመዷን" شَهْرُ رَمَضَان ማለት "የረመዷን ወር" ማለት ነው። ይህ ወር የጸጋ ወር ስለሆነ በዒባዳህ ለሚዘወተሩ የጀነት ደጆች ክፍት የሆነበት፥ በተቃራኒው የእሳት ደጆች የሚዘጉበት ነው። እንዲሁ ማሪድ የሚባሉት ኩፋሩ አጅ-ጂን የሚባሉት ሸያጢን የሚታሰሩበት ነው፦
ኢማም ቡኻርይ: መጽሐፍ 30, ሐዲስ 9
አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንደተረከው የአላህም መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”የረመዷን ወር ሲጀመር የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፣ የጀሃነም ደጆች ይዘጋሉ፣ ሰይጣናትም ይታሰራሉ”። سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “ إِذَا دَخَلَ شَهْرُ رَمَضَانَ فُتِّحَتْ أَبْوَابُ السَّمَاءِ، وَغُلِّقَتْ أَبْوَابُ جَهَنَّمَ، وَسُلْسِلَتِ الشَّيَاطِينُ ”
"የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፥ የጀሃነም ደጆች ይዘጋሉ" ማለት በዚህ ወር የሚሞት ሁሉ እሳት አይገባም፥ ሁሉም ጀነት ይገባል ማለት ሳይሆን የወሩን ድባብ ታላቅነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። በዚህ ወር "የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ" ማለት ሌላውን 11 ወራት ዝግ ነበር ማለት እንዳልሆነ ሁሉ፥ ሙእሚን ዘርፈ-ብዙ እና መጠነ-ሰፊ የአምልኮት ተግባራትን በማከናወን ወደ አላህ የሚቀርቡበትን የጸጋ ወር ለማመልከት የተገለጸ ፈሊጣዊ አገላለጽ ነው። ለምሳሌ ሙሥሊም በሳምንት ውስጥ ሁለት ቀናት የሡናህ አፅዋማት ይፆማል፥ እነርሱም ሰኞ እና ሐሙስ ናቸው። ሰኞ እና ሐሙስ የጀነት ደጃፎች በአላህ ላይ ምንም ነገር ላላሻረከ ሁሉ ይከፈታል፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 45, ሐዲስ 43
አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም እንዲህ አሉ፦ ”የጀነት ደጃፎች በአላህ ላይ ምንም ነገር ላላሻረከ ሁሉ ሰኞ ቀን እና ሐሙስ ቀን ይከፈታል፥ አንድ ሰው በውስጡ መራራነት በወንድሙ ላይ ካለበት በስተቀር”። እንዲህም ይባላል፦ “በሁለቱ መካከል ዕርቅ እስኪሆን ድረስ አጢኑ፣ በሁለቱ መካከል ዕርቅ እስኪሆን ድረስ አጢኑ፣ በሁለቱ መካከል ዕርቅ እስኪሆን ድረስ አጢኑ”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ” تُفْتَحُ أَبْوَابُ الْجَنَّةِ يَوْمَ الاِثْنَيْنِ وَيَوْمَ الْخَمِيسِ فَيُغْفَرُ لِكُلِّ عَبْدٍ لاَ يُشْرِكُ بِاللَّهِ شَيْئًا إِلاَّ رَجُلاً كَانَتْ بَيْنَهُ وَبَيْنَ أَخِيهِ شَحْنَاءُ فَيُقَالُ أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا
የጀነት ደጃፎች ሰኞ ቀን እና ሐሙስ ቀን ክፍት የሆነው ቂም ወይም ጥላቻ በሙሥሊም ወንድሙ ላይ በልቡ ላልቋጠረ ሙሥሊም ነው። ሰኞ እና ሐሙስ ሳምንታዊ መጠነ-ሰፊ የአምልኮ ጊዜ ለማመልከይ እንጂ ሌላውን የአዘቦት ቀናት ሥራዎች አይቀርቡም ወይም አላህ ይቅር አይልም አሊያም የጀነት ደጃፎች አይከፈቱም ማለትን እንደማያሲዝ ሁሉ በረመዷን ወር "የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ" ማለት ሌላውን 11 ወራት ዝግ ነበር ማለት አይደለም። የወሩን ድባብ ታላቅነት የሚያሳይ ነው።
“አሏሁ አዕለም” اَللّٰهُ أَعْلَم
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://t.me/Wahidcom
ወሠላሙ ዐለይኩም
«ውሃን በመጎንጨት ቢሆን እንኳ ስሁርን ተጠቀሙ።»
ረሱል(ሰዐወ)
phishing attak መከላከል
መውሰድ ካሉብን ጥንቃቄዎች ውስጥ
1, በማስታወቂያ መልክም ይሁን እንደዚሁ ከጓደኞቻችን የሚላኩልንን ሊንኮች ከፍተን አለመሞከር ከዛም ይልቅ የተሳሳተ ነገር ሞልተን መሞከር አሁን ለምሳሌ አሁን ባሳየሁአችሁ መንገድ የተሳሳተ ብሞላ ትክክል ምንም ነገር አያመጣልኝም ባዶ ነው ስለዚ ስንሞክር ምንም ነገር እማያመጣ ከሆነ ቢቀርብን ይሻላል፡፡
ከዛ በተጨማሪ ደግሞ የ face book ትክክለኛ url ሁል ጊዜም ቢሆን
ነው ከዚህ የተለየ ሆኖ ለ face book ተብሎ ቢላክላችሁ አለመክፈት በትክክል url ማየት ያስፈልጋል አንዳንዴ ረቀቅ ሲሉ የራሳቸውን ዌብሳይት በመስራት ለምሳሌ facebook የሚለውን አንድ ፊደል በመቀየር fakebook በማድረግ ያጭበረብሩናል እና facebook ከ
ውጭ ሌላ የለውም እንዳትሸወዱ ይሄ ከብዙ በጥቂቱ ነው ለምሳሌ አንዳንዴ facebook data እሚቆጥብ አሰራር አምጥቷልና በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ሞክሩ ፣ የሞባይል አሸናፊ ስለሆነ በዚህ link ገብታችሁ ሽልማታችሁን ተቀበሉ ከዚህም በላይ የሆኑ ማጭበርበሪያዎች ይገጥሙናል
ከዛ በተጨማሪ facebook ማስታወቂያ login ላይ አይለቅም፡፡
እነዚህ ጥንቃቄዎች ከዘብዙ ቀጥቂቱ ናቸው ጓደኞቼ ራሳችሁን በነዚህ መንገዶች ጠብቁ፡፡፡
ለአስተያየት @khayirbot
Facebook – log in or sign up
Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.
A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 2 weeks, 2 days ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 4 months, 2 weeks ago