😂ዝገት ከ ከሌጋ😂

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

6 months, 1 week ago

አንድ ገራሚ ቻናል ልጠቁማችሁ ? ......  ቻናሉ " ከአለም ድንቃድንቅ " ይሰኛል .....

ይህ ገራሚ ቻናል የተለያዩ አስገራሚ እውነታዎችን ፣ የሰዎች ገጠመኞችን ፣ በተጨማሪም ደግሞ እናንተን ሊፈትኑ እና ሊያዝናኑ የሚችሉ የጠቅላላ እውቀትንና እና የ IQ ጥያቄዎች የሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ነዉ ?

ከታች ሊንኩን በመጫን ገብታችሁ ማረጋገጥ ይቻላል .... እመኑኝ በጭራሽ አትቆጩበትም  ?

እናቴን ከተቆጫችሁበት እኔ እቀጣለሁ ❤️?

6 months, 1 week ago

**ልጅቷ በማታ ወደ ልጁጋ ትደውላለች

''እባክህ ሰሞኑን አንድ እረፍትና እንቅልፍ የነሳኝን ነገር ልጠይቅህ ምናልባት ጥያቄው ሊከብድህ ይችላል (ልጁ ደንግጧል!!!) ምናልባት ደግሞ ከዚህ በኃላ ስለኔ የተለየ አመለካከት ሊኖርህ ይችላል::

ነገር ግን በቃ ምንም ማድረግ አልችልም አንተ ምን እንደሚሰማህ ማወቅ ስለምፈልግ ነው...(ፊቱ ላብ በላብ) በጣም ለረጅም ጊዜ ለመጠየቅ ፈርቼ በውስጤ አምቄው ኖሪያለው አሁን ግን ይበቃኛል... በቃ ከራስህ አንደበት ማወቅ አለብኝ እኔ ከዚ በላይ መጎዳት የለብኝም..(ሰውነቱ እየተንቀጠቀጠ ነው) ብቻ አንተ ምንም ይህል ከባድ ቢሆን እውነቱን ንገረኝ እኔ ምፈልገው ግልፅ እንድትሆንልኝ ብቻ ነው..
.
.
.
እናንተ ሰፈር በያይነት ስንት ነው? ??**@zgetkekelega

6 months, 1 week ago

**አንድ ቻይናዊ ከሚስቱ ጋር ይጨቃጨቃል "ኮንቾሰረዮ" አላት እሷም " ሲኮታኪኒሺ" ብላ መለሰችለት ባልየው ተቆጥቶ '' ቶካንጂ ሮካሲዮ ቸኦሺኒ" አላት እሷም እያለቀሰች "ኒኪ ሶቺያኦሲ'' አለችው እንደሚገባው ሰው ዝም ብላችሁ ታነበላችሁ ለማንኛውም ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባችሁም።

መልካም ቀን?**@zgetkekelega

6 months, 2 weeks ago
የፋራውን አርሴ እና የአሽቃባጩን ሻሼ ሜሞች …

የፋራውን አርሴ እና የአሽቃባጩን ሻሼ ሜሞች ለመመልከት ተቀላቀሉን?????

6 months, 2 weeks ago
[የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?***?***

[የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ??
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።?‍?
?????????](https://t.me/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk)

6 months, 2 weeks ago

አቤኒ እኮ ነው ወደ ፋርማሲ ኮንዶም ሊገዛ ይሄድና ??

#አቤኒ ፦ "ኮንደም ስጠኝ"

#ፋርማሲስት፦ "ስንት?"

#አቤኒ ፦"1ስጠኝ ዛሬ ፍቅረኛዬ ራት ጋብዛኛለች።" ይልና ገዝቶ እንደወጣ ተመልሶ ይመጣና...

"ሌላ 1 ስጠኝ እህትየዋ በጣም ፍዝዝ ብላ ስታየኝ ነበር" ብሎ ገዝቶ ይወጣል፡፡

      አሁንም 1 ደቂቃ ሳይቆይ ተመልሶ ይመጣና "አንድ ድገመኝ" ይለዋል፡፡

#ፋርማሲስቱ በመገረም ያየውና "ይሄኛው ደሞ ለምንህ ነው?"

#አቤኒ ፦ "የ እናትየው አስተያየት አላማረኝም፡፡ ለሊት ካስቸገረችኝ ብዬ ነው፡፡" ብሎ ገዝቶ ይሄዳል፡፡

        ማታ እራት የተጋበዘበት ሰአት ይደርስና ሄዶ የእራት ጠረንጴዛው ላይ ቀርበው አባት እስከሚመጣ እየተጠበቀ ነው፡፡

         የሳሎኑ በር እንደተከፈተ አባወራው መጣ ወዲያውም አቤኒ አንገቱን ይደፋና ፀሎት ይጀምራል ፡፡

#ፍቅረኛውም በፀሎቱ መርዘም ትገረምና "እንደዚህ ሀይማኖተኛ መሆንህን ነግረከኝ አታቅም ነበር" ስትለው ......

#አቤኒም እንዳቀረቀረ
"አንቺም አባትሽ ፋርማሲስት መሆናቸውን ነግረሺኝ አታቂም ነበር"።???

@zgetkekelega

6 months, 3 weeks ago

እሷ ~ በአመት 365 ቀናት እና ሌሊቶች  ስላንተ ያላሰብኩበት ጊዜ የለም ፍቅር ነው አይደል ውዴ??

እሱ ~ ይሄማ ካላንደር ነው ??

@zgetkekelega
@zgetkekelega

6 months, 3 weeks ago

#ዛሬ_ጥቅል_አገልግሎት ገዛለሁ ብዬ ቴሌ ሙድ ያዘብኝ...
:
Dear Customer ያሎት ቀሪ ሒሳብ እንኳንስ ጥቅል አገልግሎት ጥቅል ጎመን ሊገዛ ስለማይችል እባኮ ጥቅልል ብለው ይተኙ እናመሰግናለን።
???
@zgetkekelega
@zgetkekelega

6 months, 3 weeks ago

ሁልጊዜ betting በኳስ ቁማር እየተበላ
ሲቸገር .... ለምን አንድ ቀን የዋና
ቤቲንግ አልሞክርም ብሎ ቆረጠ
:
:
:
ጥሩ ሲመራ ቆየና መጨረሻ ላይ
እሱ ያስያዘበት ዋናተኛ በመሀል
ሰምጦ ቀረ
???

@zgetkekelega
@zgetkekelega

6 months, 3 weeks ago

*?*: አባዬ ምሳ ምንድነው?

?‍♂: አናቅም ልጄ የመንግስት ሰራተኞች ነን ?☹️?
? @zgetkekelega
?** @zgetkekelega

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад