ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 3 weeks, 5 days ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 weeks, 3 days ago
? ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group ? @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 2 months ago
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው የቀኝ መስመር ተከላካዮች (15+ ጨዋታዎችን አድርገው)
◎ 7.16 - ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ
◎ 7.10 - ዳንኤል ሙኖዝ
◎ 6.97 - ፔድሮ ፖሮ
◎ 6.95 - ኦላ አይና
◎ 6.92 - አሮን ዋን ቢሳካ
🗣 | አርነ ስሎት ስለ ከርቲስ ጆንስ :-
''ለክለቡ እና ከደጋፊዎቹ ጎን በመቆሙ በጣም ወድጄዋለሁ። ነገርግን ምናልባት ይሄንን ለማድረግ ሌሎች መንገዶችም ሊኖሩ ይችላሉ.. አናግረዋለሁ። ለኔም ተመሳሳይ ነው.. ከጨዋታው በኃላ በተለየ መንገድ እርምጃ መዉሰድ ነበረብኝ። አንዳንዴ በስሜታዊነት የተሳሳተ ዉሳኔ እንወስናለን።
? ቀጣይ ጨዋታ
6ተኛ ዙር የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ !
? ጂሮና ከ ሊቨርፑል
?, ማክሰኞ ፣ ታህሳስ 1
⏰ ምሽት 02:45
? ሙኒሲፓል ሞንትሊቭ ስታድየም
አሁን እነዚህን ተጫዋቾቻችን የምናገኝበትን ጊዜ ጥቂት አርዝመናል።??
ኬልሄር በድንቅ ብቃቱ የአሊሰንን መጎዳት እንዳስረሳን ጆ ጎሜዝ የኮናቴን መጎዳት ያስረሳን ይሆን?
ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ምናየው ይሆናል።
? የቡድን ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ በማንቸስተር ሲቲ በኩል ፦
❌ ሮድሪ
❌ ቦብ
❌ ዶኩ
❌ ኮቫቺች
❌ ስቶንስ
?ግምታዊ አሰላለፍ፦
[3-2-4-1]
ኤደርሰን
ዎከር | ዲያስ | አኬ
| አካንጂ | ጉንዶጋን
ሲልቫ | ኑኑስ | ፎደን | ግሪሊሽ
ሀላንድ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችን በዚሁ ተጠናቀቀ.. መልካም ቀን ! ✌️*❤️***
?የቡድን ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ በሊቨርፑል በኩል :-
️ፌዴሪኮ ኪዬሳ ከቡድኑ ጋር ወደ ሙሉ ልምምድ የተመለሰ ቢሆንም በዛሬው ጨዋታ የመሳተፍ እድሉ አነስተኛ ነው። አሊሰን ቤከር ፣ ዲዮጎ ጆታ እና ከጉዳታቸዉ እያገገሙ ቢሆንም ከዛሬው ጨዋታ ዉጭ ናቸው። እንዲሁም ኢብራሂማ ኮናቴ እና ኮነር ብራድሌይ የጉዳት ዝርዘሩን የተቀላቀሉ ተጫዋች ነው።
❌ አሊሰን ቤከር
❌ ፌዴሪኮ ኪዬዛ
❌ ዲያጎ ጆታ
❌ ኮስታስ ሲሚካስ
❌ ኢብራሂማ ኮናቴ
❌ ኮነር ብራድሌይ
?ግምታዊ አሰላለፍ:-
[4-2-3-1]
ኮአሚን ኬህለር
ትሬንት | ጎሜዝ | ቫንዳይክ | ሮበርትሰን
ግራቨንበርች | ማካሊስተር
ሞ ሳላህ | ጆንስ | ዲያዝ
ኑኔዝ
?? የእርስ በእርስ ግንኙነት ፦
▪️ክለባችን በሁሉም የውድድር መድረክ ከማንችስተር ሲቲ ጋር 177 ጊዜ የተገናኘ ሲሆን 81 ጊዜ ክለባችን ማሸነፍ ሲችል በ48 ጨዋታዎች ደግሞ ነጥብ መጋራት ችሏል። በ47 ጨዋታዎች ደግሞ ማን ሲቲ ድል መጎናፀፍ ችሏል።
▪️ክለባችን ከማን ሲቲ ጋር ያለው ቁጥራዊ መረጃ :-
? | 177 ጨዋታዎች
✅ | 81 ጨዋታ አሸነፍን
? | 48 ጊዜ አቻ ተለያይን
❌ | 47 ጨዋታ ተሸነፍን
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 3 weeks, 5 days ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Last updated 2 weeks, 3 days ago
? ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group ? @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648
Last updated 2 months ago