الحق اقوى من الرجال %%%

Description
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

6 months, 1 week ago

* አዲስ ሙሓደራ ከፉርቃን መስጂድ።*⤵️⤵️

?  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

? አዲስ ሙሓደራ ከአል ፉርቃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

*?* بعنوان: الأسباب المعينة على طلب العلم

?  ሸረዓዊ እውቀትን ለመማር የሚያግዙ አስባቦች!**

? الشيخ أَبِي صهيب البخاري الصومالي حَفِظَه الله تَعَالى وَرَعاَه

?️ በሸይኽ አቡ ሱሐይብ አል-ቡኻሪይ አሱውማሊይ አላህ ይጠብቀው።

?️ سجلت ليلة الأربعاء ٢٧ رجب ١٤٤٥هـ في مسجد الفرقان في دولة الحبشة حرسها الله تعالى.

?️ ዘልሂጃ {27-1445 ሂጅሪያ } ማክሰኞ ማታ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ [አዲስ አበባ] አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ???
? https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16772

6 months, 1 week ago

‏قال ﷺ :(بشروا المشائين في الظُلم إلى المساجد بالنور التام يوم القيامة)
?* - أبوداود

~~قال العلماء~~: وهذا الفضل ثابت إن شاء الله لمن صلى العشاء والفجر مع الجماعة ولو كانت الطرق مضاءة لأن هاتين الصلاتين في ظلمة الليل .*https://t.me/mesjidalsunnabewerabe

Telegram

ደዕዋ ሰለፊያ በወራቤ ( الدعوة السلفية في ورابي)

ይህ በመስጅደ\_ሱና (ወራቤ) በወንድማችን አቡ ፈውዛን(ረሻድ አብደሏህ) حفظه الله በሌሎችም ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሰጡ ዱሩሶች፣ ፈዋዒዶች፣ ኹጥባዎች እና የተለያዩ ሙሃደራዎች መልቀቅያ ቻናል ነው፡፡ العلم نور والجهل ظلمات እውቀት ብርሀን ነው፤ ጅህልና ጨለማ ነው!

*‏قال ﷺ :(**بشروا المشائين في الظُلم إلى المساجد بالنور التام يوم القيامة**)
6 months, 1 week ago
***?*** تنويه مهم ***?***

? تنويه مهم ?

يرجى عدم التعامل مع هذه الإعلانات المروجة، حيث تجدها داخل القناة، وليس لنا علاقة بهم، وهي إعلانات مروجة عن طريق التطبيق نفسه.
حيث يتضح ذلك من كلمة "إعلان" في الزاوية العلوية.

يرجى الحذر وعدم التعامل مع هذه الإعلانات المشبوه .

? هنا جميع قنواتنا نتبرئ من هذا الاعلان?
https://t.me/thamar585000

اداره مشروع البيت السعيد على تيليجرام
https://wa.me/966551440080

6 months, 1 week ago


የዝምተኞች ጩኸት ለምን ረበሻችሁ?

"ዑለማ ይከበር" ሲሉ ሳቅ ይመጣብኛል!

እውነታው "March 8" እያከበሩ ሴቶችን እንደማያከብሩ  እንጂ! ሌላ ምሳሌ ማግኘት ይከብዳል!!

ትናንትና ለሸህ አቡ ቢላል "አንተ እዛ ቁጭ ብለህ ስለኛ መናገር አትችለም" ብላችሁ  ስትዝቱበት፤
ለነገሩ  ያኔ አማርኛ አይችልም ነበር¡¡፤
ለሸህ አድናን "እንደ አሽራሪ ነው ሚጠመጥመው ፣ ተብሊግ ነው" ስትሉት የነበረው!
ከሁሉም የከፋው ሸህ አድናን "ረድ አትደራረጉ" ባለበት ኡስታዝ ያሲን "ታንዛኒያ ላይ የተፈጠረውን ችግር መፍታት ያልቻለ… ካቅሙ በላይ ሆኖበት  ሸሆች አይደሉ ያስተካከሉልህ!?" ብሎ ሲያላጋጥ! የሱን ሱልህ አልቀበልም ብላችሁ ጠላት ያደረጋችሁበት ወቅቱ  ሩቅ አይደለም።
  አሁንም ሂስድና ቂሙ : ንግግሩን ቻናላችሁ ላይ ላለመልቀቅ  የሚተናነቃችሁ ጉደኞች ናችሁ እኮ!!

  አቡል ሙሰየብ በወቅቱ ቢፅፍም ዳዒ ነው  ዳዕዋው ስረዐትና አካሄድ ስላለው
ተነጋገሩና ተማመኑ። ያለ ምንም ቅሬታ
ፁሁፉ ከቻናሉ ተነሳ  የሸህ አቡ ቢላል ንግግር  ተከትሎ ነበርና  የፃፈው እሱም ሰረዘው፤ ሸህ አቡ ቢላልም በወቅቱ  ከንግግሩ ተመለሰ።

አሁንም ቢሆን…ሶስተኛ አማራጭ የለውም።

አንተን  ፃፍ አትፃፍ የሚልህ እንደሌላ ግልፅ ነው!
የስራ ድርሻህ ይታወቃል!!

ነገር የማዋስድ ጥበብህ ተጠቅመህ የተዘጋ ፋይል ይዘህ አትንከርፈፍ¡¡

"ቤቱ ከመስታወት የሆነ በሰው ቤት ድንጋይ አይወረውርም"

በሙስጠፋ ላይ አለመናገር  መደገፍ ወይም ወንጀል ከሆነ ከተናገሩት ዝምታን የመረጡት ይበልጣሉና  አቡ የህያ ባለ መናገሩ "ሃኢን" ከተባለ ለሁሉም በአድራሻቸው አድርሱላቸው።

ሌላው:  ሙስጠፋ" ተክፊር "ነው። ካሉት ውስጥ ተብሎ ስምህ የተጠቀሰከውና በስምህ ለሚነገደው……
ተክፊሪ መሆኑን በመረጃ……! !፣ ካልሆነም "አይ ማስተላለፍ የፈለኩት………"  በልና ራስህን አጥራ።

ድሮ ጀማል ከ10 አመት በፊት 18 ሲያስተምር "አህሉል ባጢል ሁክም ይሰጣሉ።‘ መረጃ’ ሲሏቸው የመረጃዎችን አንገት ይጠመዝዛሉ… "
ይል ነበር።

አሁን ግን ጭራሽ የዑለማዎች አንገት…………

ያላከበርከው አያከብርህም።

ሲጠቃለል አቡ የህያ ስለ ሙስጠፋ "አይመለከተኝም" ብሎ ተናግሯል ።
በተናገረም ላይ ኢንካር አላደረገም።

ስለዚህ:
አልናገርም እያለ:  ተናገር አይባልም!!

{قُتِلَ الْخَرَّاصُونَ}

?አቡ ሁዘይፋ
https://t.me/hamdquante

Telegram

🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ***✍***እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው***‼*** ***👇🏾******👇🏾******👇🏾*** @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ***👉🏿*** @hamdquante\_bot***👈🏿***

***✍***
6 months, 1 week ago

(((  ምቀኝነት ) ))  አደገኛ  በሽታ ነው...
------       -----------
??  ምቀኝነት  ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው

?? ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ  ያለያያል

?? ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል
?? ምቀኝነት  ሀቅን በውሸት እንድቀየሰረው ያደርግሃል
------?https://t.me/Abusumeya1 ?

?በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲ ላህ حفظه الله تعالى
⭕️???????

https://t.me/Abu_Amtelahe

6 months, 1 week ago

*?* ግዜ የማይሽረው  ደዕዋ-------

?

?  በተለይ እውቅት    በመፈለግ   ላይ        የሚያነሳሳ ------

?በኡስታዝ  አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው**

☀️☀️

JOIN & SHER ⤵️⤵️⤵️⤵️
?https://t.me/EMVMBvAGXfdmODlk

ድምፁን ለማገኘት ??

https://t.me/Mesjid_Al_Ansuar_Yimeri

6 months, 1 week ago

?አል ፉርቃን?

? ወዳጅም ጠላትም ስልኩን በእጁ እንዳደረገ እና data  እንደከፈተ  ቀጥታ ሾፍ የሚያደርገው አል ፉርቃንን ነው ሆኖም ግን ሁሌም የሚመለከተው ፋኢዳ ነው።እሰኪ ማን ምን ኣለ ብለህ ስትገባ የምታገኛው ደርስ ነው ሙሃደራ ነው ኸይር ነው ፣no መሰዳደብ no መዘላለፍ።ሁሌም በዚህ ኽይር ያቆይልን ።ስራ ፈት አላዋቂዎች ስሟን ለማጠልሸት በስም ተመሳስለው እየመጡ ቢሆንም አልተሳካላቸውም ኢንሻአላህ አይሳካላቸውም።

? ግን እንዴት ይህኛዋ ቻናል  ይህን ያክል ተከበረች ተጠበቀች መቼም ምንም አይነካካትም ብላችሁ ለተገረማችሁ ለተደነቃችሁ ሁሉ!!

  ከበስተጀርባዋ ጀግና ኣለ ወንድሜ አላህ ይጠብቀው ብለህ ዱኣ አድርግለት።
  ብዙ አላወራም ።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
? https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16767

https://t.me/Zemobati

Telegram

አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

***🫵*** ምላስህን እየጠበቅክ ጌታህን ተገዛ! ***📌*** በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። ***🎙️*** በኡስታዝ አቡ አብደላህ ሙጂብ አላህ ይጠብቀው። ***📅*** ሰኞ 24/08/2016E.C ***📅*** ***🕌*** በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ***📎*** https://telegram.me/Al\_Furqan\_Islamic\_Studio/16767

6 months, 1 week ago


የአንዳንድ ሰው ዝምታ: ከጩኸት በላይ ይሰማል!!
ትርጉሙ ለመረዳት ግን ግንዛቤ ይሻል።

https://t.me/hamdquante

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад