ቡና ማሬ
#ስለ ቡንዬ #ብቻ የሚተራረክበት #ምርጥ ቻናል #Live 📡 #ወቅታዊ እና ትኩስ ኢንፎ 🌏 #የቡንዬ ታሪክ ... #የቡና_መዝሙር.....
#Join #Forward #Share #አይረሳ
#ስለ_ክለባችን_ኢትዮጵያ_ቡና_በሰፊው_ይዘገብበታል_ይቀላቀሉን ❗️
ለአስተያየት ለጥያቄ 👇👇👇
@bunnamare_bot
We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
-የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
አስተያየት ካሎት @ZENA_ARSENAL_BOT
ለማስታወቂያ ስራ +251911052777
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @MKHI7
Last updated 7 months, 3 weeks ago

The voice of Ethiopian football
For Adverisment ONLY : +251940018801
Last updated 7 months, 3 weeks ago
*✍የቡንዬ መዝሙር ጋበዝናችሁ*!
🎶 #ቅኔ_ነው_ቡና 🎶
ቅኔ ነው ቡና የማይፈታ
በልብ ውስጥ ገብቶ ፍቅሩ እማይወጣ
ስለ ቡና እኔ አዜማለሁ
ስለ ቡና እዘምራለሁ
ያልተፈታ ቡና ቅኔ ነው
እስከ ባለፀጋ ቅኔ ነው ቡና
የሚያድረው ጎዳና ቅኔ ነው ቡና
ቡንዬ ሲደገፍ ቅኔ ነው ቡና
በፍቅር በዝና ቅኔ ነው ቡና
ዘር ሀይማኖት ቀለም ቅኔ ነው ቡና
የማይለይበት ቅኔ ነው ቡና
ቡና የፍቅር ቤት ቅኔ ነው ቡና
ኢትዮጵያዊ ውበት ቅኔ ነው ቡና
ሚስጥሩን ለማግኘት ቅኔ ነው ቡና
ስለ ቡና ዝና ቅኔ ነው ቡና
ብዙ አትመራመር ቅኔ ነው ቡና
ይከብድሀልና ቅኔ ነው ቡና
በፅናት በብርታት ቅኔ ነው ቡና
ሚደገፍ በወኔ ቅኔ ነው ቡና
የኛ ኢትዮጵያ ቡና ቅኔ ነው ቡና
ያልተፈታ ቅኔ ቅኔ ነው ቡና

⚽️የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ ይህን ይመስላል!
*➡️አቡበከር ናስር በ9ጎሎች በሁለተኝነት ይከተላል*!
*👏አቡኪ በርታልን ቶሎ ወደ ቦታህ !*
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
🎥ዛሬ ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉትን ጨዋታ መመልከት ያልቻላችሁ ሙሉ የጨዋታ እንቅስቃሴ ሀይላይትና የአቡኪ 2 ድንቅ ጎሎች የዩትዩብ ገፃችንን Subscribe በማድረግ ይመልከቱ!
🔻Subscribe ያድርጉ 👇
https://youtu.be/x1bneXDk6_Y
YouTube
🇪🇹ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ኢትዮጲያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ የጨዋታ ሀይላይት (Ethiopian Coffee 2–1 Diredawa ketema

*👆እንኳን ደስ አለን የቡንዬ ልጆች*!
👉የባህርዳር ውድድራችንን በድል ጀምረናል!
*⚽️አቡኪ* ከ2 ጨዋታ ጉዳት መልስ ዛሬ 2 ጎሎችን በማስቆጠር ወሳኝ 3 ነጥብ ለቡድናችን አስገኝቷል!
*🎙ሀሳብ አስተያየታችሁን በመወያያ ግሩፓችን ላይ አካፍሉን!! 👇*

🇪🇹ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ
*⏰ጨዋታው ተጠናቀቀ*
👆ኢትዮጲያ ቡና 2–1 ድሬዳዋ ከተማ
⚽️አቡኪ 35‘53‘ ⚽️ሄኖክ 12‘
🏟ባህርዳር ስታድየም
🙏ድል ለኢትዮጲያ ቡና 💚💛❤️
https://t.me/joinchat/AAAAAFE6go29aketVmfG-A
Telegram
Kila Pictures 📷
Hello everyone join this amazing channel for epic pictures from ***🇪🇹***. https://t.me/joinchat/AAAAAFE6go29aketVmfG-A For any comment and work @Teddy\_Afro\_2112 IG http://Instagram.com/Kila\_pics

🎥ኢትዮጲያ ቡና ከ ጅማ አባጅፋር ጨዋታ መመልከት ያልቻላችሁ ሙሉ የጨዋታው ሀይላይት የዮትዮብ ገፃችንን Subscribe በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ!👇
YouTube
በቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጅማ አባጅፋር ከ ኢትዮጲያ ቡና የጨዋታ ሀይላይት
We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
-የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
አስተያየት ካሎት @ZENA_ARSENAL_BOT
ለማስታወቂያ ስራ +251911052777
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @MKHI7
Last updated 7 months, 3 weeks ago

The voice of Ethiopian football
For Adverisment ONLY : +251940018801
Last updated 7 months, 3 weeks ago