Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
√ ዉበት የበለጠ ደምቆ የሚታየዉ በሚመለከተዉ አይን ዉስጥ ሳይሆን ሊያየዉ በሚናፍቀዉ ልብ ዉስጥ ነዉ።
እኛ ስናገባ የሴት ልጅ የመጨረሻ የጥሩነት መለኪያው ሠኞና ሀሙስ መፆሟ ነበር።
አሁን ከብዷል ሥለዚህ አትስነፉ ብያለሁ!!
አንዱ ወንድማችን እንደተናገረው ....
ልባችሁ ውስጥ የዩሱፍ ታሪክ ያለ አይመስላችሁም? ሩ…ቅ ህልሞች፣ አጥር የተሻገሩ ምኞቶች… እና ደግሞ "ዩሱፍ ሊመለስ አይችልም" ብለው የሚምሉ የመንደሩ ሰዎች አሉ። የያዕቁብን የለቅሶ ዓለም እንደ ንጭንጭ የሚቆጥሩ ዘላኖች አሉ። በህይወት ኖረም አልኖረም ለሩቅ ሰዎች በባርነት እንደሸጡት እርግጠኛ የሆኑ ወንድሞቹም አሉ።
አንዳንዴ… እዚህ መሀል ነው የአላህ ፍላጎት ጣልቃ የሚገባው። "የማይሆን" ብለው የማሉለት ጉዳይ መሀል "የፈለኩትን አድራጊ ነኝ" ሊል ይመጣል። ሊቀየር የማይችል የሚመስለን ሁሉ ይቀየራል። ተበትነው የነበሩ ምኞቶች ይሰበሰባሉ። ህልም የነበረው በገሀዱ ዓለም ይታያል። አጠገብህ ላሉት ሰዎችም “አላህ እንደሚቀበለኝ በእርግጠኝነት ምዬ አልነገርኳችሁም ወይ?" ትላቸዋለህ።
ዓጂብ!🤍🖤🦋
- Halal love mean beautiful & peaceful.?
- ሀላል ፍቅር ማለት ቆንጆ እና ሰላማዊ ነው ።
እዚህች ዱኒያ ላይ
የበለጠ ደስታን የሚሰጠን ትልቅ ኒእማ ቢኖር
#የአላህን_ዉዴታ ማግኘት ብቻ ነዉ::?
አላህ ሆይ!
ዉዴታህ እዝነትህ ራህመትህ አይለየን::?
እኛ ሙስሊሞች ፀጉር ቤት ሄደን ስንሰራ ሲያዩ ምን ያደርግልሻል የሚሉን? ማነው እናንተ እንዳያምርባቹ ያለን....
ለማንኛውም ከአይንናቸው ይሰውረን?
እንደት እንደሆነ በማይገባህ መንገድ አሏህ ይጠብቅሀል ...;
ወደ ተሳሳተ ቦታ እንዳትቀዝፍ መርከብህን ይሰብራታል
የጉዞ መዳረሻህ ላንተ ጎጂ ከሆነ እርምጃህን ያሰናክልብሀል
የሚሰጥህ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ስለሆነ እድሎችን ያስመልጥሀል
የምትነቃበት ብቸኛው መንገድ እሱ ስለሆነ ሀይለኛ ጥፊ ፊትህ ላይ ያርፋል
ልብህ ሲሰበር ወደ አሏህ መዞር ትጀምራለህ
ብዙ ጊዜ ጥበቃ ከህመም ጋ ተያይዞ ነው የሚመጣው !
የኢብኑ ምነወርና የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይሎች
https://t.me/heyruabrar
በጉ የዋልክለት ሁሉ በጎ ምላሽ አይሰጥም ...በቃ ከማንም ምንም ሳትጠብቅ ስራ አላህ ጋ ከተፆፈልህ በቂ ነው ....20t
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago