Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
**🚫ሀ ቂ ቃ ነው🚫እመኑኝ❗️ በጣም
ገራም ምርጥ እስላምክ ቻናሏች የያዘ ቁም
ነገር አዛል ቴሌግራም ቻናል ነው ። ይሄን ቻናል
ለማግኘት CLICK በማድረግ
ይቀላቀላሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል 👇*👇👇***▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇🏿**👇🏿*👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾👉🏽 Click Here 👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬***🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠 👇👇👇👇 **⛺️*🛰wave :-***@HudHud_waver
[📌 Manicha irratti tuquudhaan banaa seenaa!
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕▔
╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ωєℓ¢σмє™ ╲
╱╱ ┏┳┓╭╮ ┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃ ┗┻┛ ▕▔
Open Home - Click here](https://t.me/addlist/GnMWnwNSb-UxNDA0)
➕ 𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ➕
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
🎖*#የታሪኩ_ርዕስ *☞ #አደራዬ......
✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር#Part ☞አስራ ሰባት ➊➐
እሷም ደንግጣ አሁን ቢመጡ ምን ልትላቸዉ ነዉ?... አላህ ልጅ ሊሰጠኝ ነዉ እላለሁ። እሽ እማ ጋር ደወልክ?.... ወይኔ ጉዴ ለብዙ ጊዜ እማ ነበረች ይህንን ቀን በጉጉት የምትጠብቀዉ ቆይ ልደዉልላት.... ብዬ ልደዉል ስል ዶክተሮች የምን ጩኸት ነዉ የሰማነዉ? በሰላም ነዉ ብለዉ መጡ። እኔም ኧረ በሰላም ነዉ ሚስቴ እርጉዝ መሆንዋን ሰምቼ የደስታ ብዛት ነዉ ያስጮኸኝ።😁 ነዉ እንዴ!.. ፍቅራቹህ ደስ ይላል ብለዉ እየሳቁ ሄዱ እኛም በንግግራቸዉ ተሰሳቅን አልሀምዱሊላህ ያየን ሁሉ ሰዉ ፍቅራቹ ደስ ይላል ይሉናል። ዶክተሮች ብቻ ሳይሆኑ የሰፈር ሰዎችም ጭምር.... አሁን እማን ልንገራት ብዬ ደወልኩ እሷም.....
ልጀ እንዴት ናቹ? ወላሂ ለብዙ ጊዜ ኡስታዝ በመሞታቸዉ አዝኛለሁ ግን አላህ የቀደረዉ ሆኗል... አዎ እማ አላህ የቀደረዉ ሁኗል አሁን ግን ደስ የሚል ነገር ልነግርሽ ነዉ ምንድን ነዉ ልጄ🤗? ሁል ጊዜ ለምን አትወልድም የምትይኝ አሁን ሊሳካልሽ ነዉ ዱዐ አድርጊ...... ምን እያልከኝ ነዉ ልጄ መርየም እርጉዝ ናት። ይሄን ስነግራት የእማ ደስታ እንዴት እንደምገልፀዉ አላቅም እማ በቃ በሌላ ጊዜ እደዉልልሻለሁ።አሁን ሀኪም ቤት ስለሆንኩኝ ነዉ። በሰላም ነዉ ልጄ? አዎ በሰላም ነዉ ትንሽ መርየምን አሟት ነበር ስትመረመር እርጉዝ ነሽ ተባለች። ቻዉ በዬ ብዬ ስልኩን ዘጋሁት.... ወዲያዉ ዶክተሩ መጣ ይዘሀት መሄድ ትችላለህ። ፅንሱም ቢሆን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል አለኝ......
እኔም መርየምን ይዤ ወደ ቤት ተመለስኩ። እቤት ስደርስ ግን ያየሁትን ማመን አቃተኝ ደነገጥኩ መርየምም ግራ ተጋብታ ምንድን እያረጋቹ ነዉ ብላ የኡስታዝን ልጆች ትጠይቅ ጀመር... ማንም መልስ የሚሰጣት የለም እኔም ግራ ገባኝ ወፍጮ ቤቱን የሚገዛ ሰዉዬ ነዉ መሰል... እንዲህ አያዋጣኝም እሽ ትንሽ ጨምር እየተበባሉ ይጨቃጨቃሉ..... አንደኛዉ የኡስታዝ ልጅ ደግሞ እኛ የነበርንበትን ክፍል እንዳለ እቃዉን ያወጣል እኔም ምን እያረጋቹ ነዉ አልኩት?...
በገዛ ቤቴ አንተ ምን አገባህ የፈለኩትን ማረግ መብቴ ነዉ! የመርየም እናትም ከአዲስ አበባ ለልቅሶዉ መጣ ነበርና ልጄ ቤቱን ካልሸጥነዉ ብለዉ እያስማሙት ነዉ ምን ቤቱ ብቻ.... መፍጮ ቤቱንም ሊሸጡት ነዉ እኔም ግራ ገባኝ ደነገጥኩ መርየምንም ዞሬ አየኋት.......
እንባዋ ይፈሳል.... መርየም በአላህ እንደዚህ አትሁኝ በቃ ተያቸዉ ዱንያ እንደሆነች እንደዚህ ናት ብዬ እንባ ተናነቀኝ.....😢 እኛም ያወጡትን እቃዎቻችንን ጠቅልለን ወደ እማ ቤት አመራን ምሽት ላይ ነበር የደረስነው እማ ምን ሁናቹ ነዉ ብላ ደነገጠች። ምንም አልሆንም እማ ድሮዉንምኮ ቢሆን ኡስታዝን ብለን እንጂ እዛ መኖር ፈልገን አይደለም ደሞ ናፈቅናቹ ብዬ እዉነቱን መናገር አልፈለኩም። እኔምኮ እዛ መኖራቹህን አልወደድኩትም ነበር እንኳን ደህና መጣቹ ኑ ግቡ ብላ ይዛን ገባች።..
እህቴም በመምጣታችን በጣም ደስ ብሏታል። ደሞ መርየም እርጉዝ ናት አለችኝ እማ አንተማ መቼም አትነግረኝም ግን ማሻ አላህ ... እህቴ ለእማ ነገርኳት ማለት ለአንችስ ነገርኩሽ ማለት አይደል እህቴ ኧረ እየቀለድኩ ነዉ ወንድሜ... ነዉ እንዴ! ብለን ስንሰሳቅ መርየም እስካሁን ድረስ እንዳዘነች ናት። መርየም እህቴ ምን ሁነሽ ነዉ እንደዚህ ያዘንሽው ብላ ሀያት ጠየቀቻት.... አይ እህቴ አላዘነችም ያደገችበትን ቤት ትታ ስለ መጣች ትንሽ ቅር ብሏት ነዉ እህቴ... ነዉ እንዴ አሁን ሁሉንም እርሽዉና እስኪ የምትወልጂዉን ወንድ ነዉ ወይስ ሴት እስኪ እንገምት ሁላቹሁም ተሳተፉ መጀመሪያ መርየም ገምቺ እያለች ወሬ ጀመረች መርየምን ለማጫወት ይመስላል.....
መርየምም ወላሂ እህቴ አላህ የሰጠኝን በደስታ እቀበላለሁ ብላ ፈገግ አለች። በቃ እሽ ወንድሜ ገምት..... እኔም ሁለቱንም በደስታ እቀበላለሁ እንደ ምርጫ ነዉ ሁለቱንም የሚባል መልስ የለም በቃ እሽ የኔን ልንገራቹ ሴት ብትሆን ልክ እንደናቷ ደስ ይለኛል። ወንድም ቢሆን ልክ እንደ ወንድሜ ደስ ይለኛል ሀሀ...... እንዴ! እህቴ ሁለቱም የሚባል መልስ የለም ብለን ሁላችንም ሳቅንባት። እማዬም አይ ሀያቴ በይ አሁን እራት አቅርቢላቸዉ እና መኝታቸዉንም አዘጋጂላቸዉ ከመንገድ ስለመጡ ይደክማቸዋል ጨዋታዉ ነገ ይደርሳል...
እህቴም ምግብ አቅርባልን በልተን ስንስቅ አምሽተን ነጋ እኔም በጠዋት ስራ ፍለጋ ወጣሁ ስፈልግ ስፈልግ..... ምንም ስራ ማግኘት አልቻለኩም እንዲህ በፍለጋ ብዙ ወራትን አሳለፍኩ መርየምም ስምንተኛ ወሯ ደርሷል ልትወልድ አንድ ወር ቀራት ። እኔም እስከዛሬ ድረስ ስራ እየፈለኩ ነዉ። በስተመጨረሻ ግን ስራ አገኘሁ አንድ ሱቅ ተቀጥሬ መስራት ከጀመርኩ አንድ ወር ሆነኝ መርየምም ዘጠነኛ ወሯ ስለገባ ሰሞኑን ትወልዳለች ብለን እየተጠባበቅን ነዉ....☺️
𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑢𝑠 @ANU_TUBE01
17 ylkeke metlu esti yatalchu react
ጁምዐን በሩሚየ የፍቅር መራሄዎች
አዎ በጁምዐ
እዚህ ምድር ላይ ያለ ፍቅር ምን አለን
ሁሉም የተፈጠረው ለሌላ ሆኖ ሳለ
ዙርያህን አስተንትን ሚስጥሩን ለመፈከር ጣር ወሀው ለሌላ አፈሩ ለሌላ ሰማዩ ለሌላ
ሰው ሌላ አውሬው ለሌላ ነፍሱ ሁሉ ለሌላ ግኡዙም ለሌላ ታዳ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ነፍሴ ነፍሴ ማለትክ አፍቅር በሌሎች ውስጥ ራስህን ግደል ፍቅርን ከማጥበብ ነፃ ውጣ እሱ ማለት ፍቅር የግኝቱ መገኛ ነውና –
እኔም በዱዐቹ አትርሱኝ🤲
አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ 🥰*🥰*
እዚህ ቻናል ላይ አድሚን ( admin ) ሆኖ ከኔጋር መስራት ሚፈልግ ካለ በውስጥ መስመር አናግሩኝ 👉** @jamalulalem
*🤍ኸሚስ ሙባረክ 💚
😘መልካም ምሽት 🥰
||*T.me @ANU_TUBE01
❥❥ᴀɴᴜ ᴛᴜʙᴇ🫶****
15ኛዋ የሸዕባን ለሊት ከለይለተል ቀድር ቀጥሎ ምርጧ ለሊት ናት:: ወንጀል ይማርባታል ፣ ስጦታዎች ይታደሉባታል፣ደረጃዎች ይገኙባታል :: ልዩ በሆነ መልኩ በተውበት በኢስቲግፋር ተዘጋጅተን እንሸምትባት ትርፋማ እንሆናለን✨🦋
#ሸዕባን_አጋማሽ_ምን እንስራ?
የሸዕባን አጋማሽ ለሊት የሚውለው ሐሙስ ለጁምዓ ለሊት ነው። በዚህ ለሊት አላህ ፍጡራኑንን ኹሉ በጅምላ የሚምርበት ለሊት ነው። ከሁለት ሰዎች ሲቀር አንደኛው፦
አላህ ላይ ማጋራት ሲባል ይህ በየሜዳው በኾነው ባልኾነው አጋርተኻል እንደሚባለው ሰበካ ሳይኾን። የፈጣሪን ችሎታ ለፍጡር፣ ቁስና፣ ሰበብ መስጠት ኹሉ የአጋሪዎች ተግባር ላይ ሊገኝ ይችላል።
ሁለተኛው የጥላቻና ቂምን በተመለከተ ሁላችንም የምንፈተንበት አጀንዳ ነው።
በዚህ ለሊት የተለየ የሚሰራ የተደነገገ አምልኮ የለም። ለዚህ ለሊት የሚያስፈልገው ከተጠቀሱት ሁለት ተግባራት የጸዳ ልብ ማዘጋጀት ነው።
ይህን ንጹሕ ልብ ማዘጋጀት ከባድ ስለኾነ መማጸኑ ይሻላል ብለው ይመስለኛል ዑለሞቹ ምሽቱን በሙጥለቅ አምልኮዎች ያሳልፉታል። ሙጠለቅ አምልኮ ማለት በየትኛውም ቦታና ጊዜ ማድረግ የሚቻል የአምልኮዎች አይነት ናቸው። ለምሳሌ ቁርኣን፣ ዱዓ፣ ሰለዋት በየትኛውም ሁኔታ ቢሰሩ ክልከላ የሌለባቸው ጉዳዮች ናቸው። በዚህም በ 15ኛ የሸዕባን ለሊት ዑለሞቹ የያሲንን ምዕራፍ ከዱዓዎች ጋር ያከናውናሉ። ይህ የግዴታ አምልኮ ሳይኾን ከዕውቅ ዑለሞች የተገኘ ተጅሩባ ነው። በምሽቱ የሚደረገው ይህ የዱዓ መርሀግብር የአላህን በዚህ ለሊት ያዘጋጀውን ልዩ ሽልማት ለመጎናጸፍ የሚደረግ ተማጽኖ ነው።
አላህ ይወፍቀን ♥
ልባችንን ያጽዳልን ♥
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ......
✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር
#Part ☞ አስራ ስድስት ➊➏
አሁን ደግሞ ወደ እማዬ መመለስ አለብን ብለን ልንመለስ ስንል ኡስታዝ በሉ ቶሎ ተመለሱ ስትመለሱ የምትኖሩበት ቤት አዘጋጅላቹሀለሁ። ብለዉ አሳዩን ማሻ አላህ በደንብ አዘጋጅተዉልናል ሁሉንም ነገር አሟልተዉልናል። ግን እኔ ቡዙም ደስተኛ አይደለሁም ቢሆንም ግን ግድ ነዉ ሁለት ወዶ አይሆንም አይደል የሚባለዉ... ኡስታዝ ወላሂ እንዴት እንደማመሰግንዎ አላቅም ብቻ ጀዛከላህ አልኳቸዉ። ኡስታዝም በሉ አሁን የእናታቹህን መልስ በልታቹህ ቶሎ መመለስ አለባቹ ብቻየን ነኝ ልጃቸም ቢሆኑ ስለኔ ግድ አይሰጣቸዉም ወላሂ እናንተ ፍቃደኛ ከሆነቹ እንጂ እኔ ኑ ብዬ አላጨናንቃቹሁም አሉን...
ኧረ ኡስታዝ እንደሱማ አይበሉ እርስዎኮ አባታችን፣ ኡስታዛችን ብቻ ሁሉ ነገራችን ነዎት ኡስታዝም ፈገግ እያሉ አልሀምዱሊላህ አንተን የመሰለ ልጅ ስለሰጠኝ...... በሉ አሁን እንዳይመሽባቹ በግዜ መነሳት ይኖርባቹሀል ብለዉን እኛም ጉዞ ወደ እማዬ ብለን ተነሳን በግምት ወደ ዘጠኝ ሰአት እማ ላይ ደረስን እህቴ ከሩቅ አይታኝ እማ መጡ እያለች ትስቃለች እኔም መጣሁልሽ ሀያትዬ ብዬ ሰላም አልኳት እሷም አሁንማ አዲስ እህት አግኝቻለሁ አንተን አዉራኝ አልልህም ከእማ ጋር ማዉራት ትችላለህ እያለች ወደ መርየም ተጠጋች።
አይ እህቴ ሰዉ በጣም ነዉ የምትወድ እኔ በአራት አመት እበልጣታለሁ እያልኩ ለመርየም ሳወራ.... እማ ስራ ይዜ ነበር መጣቹ ብላ ስማን ወደ ዉስጥ ገባን እነ እማም ብዙ ነገሮችን አዘጋጅተዉ ነበር ሳምንት በደስታ በጨዋታ ካሳለፍን ቡኋላ ዝግጅቱን ጨርስን.. እማንም እንግዲህ ልንሄድ ነዉ መርቀሽ ሸኝን ኢንሻአላህ እየመጣን እንዘይርሻለን ብለን መንገድ ስንጀምር..... ሀያቴ ወንድሜ በአላህ አትጨክንብኝ እኔኮ ካላንተ ማን አለኝ ብላ ማልቀስ ጀመረች አይ እህቴ አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ናት። ድምፃን ሰምቼ እንዴት ልሂድ ዞር ብዬ እሩጬ አቀፍኳት ሀያትዬ ወላሂ በተመቸኝ ሰአት እመጣለሁ ደሞ በስልክም እንገናኛለን። እናንተም እየመጣቹ ትዘይሩናላቹ ስለዚህ ቶሎ ቶሎ እንገናኛለን ማለት ነዉ....
መርየምም በኛ ዉዴታ የተገረመች ትመስላለች.... እንባዋን እየጠረገች ሀያቴ አታልቅሺ እየመጣን እንዘይርሻለን በእኔ ስበብ ነዉ... ወላሂ ይቅርታ ብላ አለቀሰች ወላሂ ባንች ስበብ አይደለም እንደዉም አንች ጥሩ እህቴ ነሽ..... እማም በሉ መልካም ጉዞ እንዳይመሽባቹህ ብላ.... ሸኙን እኛም ጉዟችንን ወደ ቤታችን ማለቴ ወደ ኡስታዝ ቤት አደረግን.....
ኡስታዝም በደስታ ተቀበሉን እንግዲህ ከዚህን ቀን ጀምሮ እኔም ወፍጯቸዉን እየተቆጣጠርኩ ከኡስታዝ ጋር ኪታቤን እየቀራሁ በደስታ መኖር ከጀመርን ሁለት አመታትን አስቆጠርን። አሁን ግን ኡስታዝም አሟቸዋል ቀን ከቀን በሽታቸዉ እየተበባሰባቸዉ ነዉ። መርየምም አሳቸዉን ማስታመም(መኸደም) ስራዋ ሁኖል። ኡስታዝም እንግዲህ ልጆች እኔ እድሜም ገፍቷል ወደ አሂራ ልሄድ ምንም አልቀረኝም አደራ የምላቹህ ነገር ቢኖር መቼም እንዳትለያዪ ሁሌም በፍቅር ኑሩ መብቃቃት ልመዱ አንችም ተንከባከቢዉ እሱም እንዲንከባከብሽ..... መርየም ልጄ አላህ ብሎ ልጅ ከሰጣቹ ልጅሽ በትምህርቷም ጀግና እንድትሆን አድርገሽ አሳድጊያት እኔ አንችን አለማስተማሬ እንደሳት ይፈጀኛል። በተለይ በዲኗም ጀግና እንድትሆን በደንብ አድርገሽ አሳድጊያት።
ምክንያቱም እኔ እንደዚህ በኢማኗ ጠንካራ አድርጌ ባሳድግሽ ነዉ ያኮራሽኝ እንዳንች እንድሆን ከፈለግሽ ባባ ማለትን ሳይሆን አሊፍ ባ ማለትን አስቀድሚ እኔም እንደዚህ አድርጌ ነዉ ያሳደኩሽ። አንተም ልጄ እንግዲህ አደራ የምልህ እኔ ከሞትኩ ማንም ሰዉ መርየምን አይዞሽ የሚል እንደሌላት ታዉቃለህ። አደራ ከአጠገብህ እንዳታርቃት ብለዉ ብዙ ነገር በመከሩን በወሩ ወደ አሂራ ሄዱ...😢
ሁላችንም ለወራት ያህል አዘን፣አለቀስን፣ ልጆቹም ሲታመም ያላስታመሙትን ለለልቅሶዉ አለቀሱ፤ ነገር ግን የአላህ ዉሳኔ ነዉ። በእኛ ለቅሶ የሚቀየር ነገር የለም መርየምም በጣም አዘነች በዛ ላይ አሟት ወደ ሀኪም ቤት ይዠያት ሄድኩ። ምን እንደማረግ አላዉቅም ዝም ብዬ ማልቀስ ሁኗል ስራዬ ዶክተሩን እየተጠባበቁ ዉጭ ተቀምጫለሁ። ዶክተሩም ከክፍሉ ወጣ። እኔም እየሮጥኩ ዶክተር መርየም እንዴት ናት እያልኩ ማልቀስ ጀመርኩ.... አታልቅስ እሷ በጣም ደህና ናት በዛ ላይ የምስራች ልንገርህ አለኝ.... ምንድን ነዉ ዳክተር? መርየም የአራት ወር ነብሰ ጡር ናት አለኝ። የሰማሁትን አላምን ብዬ እዘዉ ባለሁበት ሱጁድ ወረድኩ ከዛ ወደ ተኛችበት ክፍል ሩጬ ገባሁ መርየም ዉዴ ብዬ እንባ ተናነቀኝ..... በአላህ አታልቅስ እኔኳ ደህና ነኝ ይሄዉ መነሳት እችላለሁ ደሞ አንድ የምስራች አለኝ ዶክተሩ ነገረክ አለችኝ.....
እኔም ያልሰማሁ መስዬ ምንድ ነዉ የምስራቹ ዉዴ?
አሁን ልንገርህ ወይስ እቤት? አሁን ንገሪኝ ኧረ በአላህ አታጓግኝ ዉዴ... የአራት ወር እርጉዝ ነኝ። 😊
እኔም በደስታ ብዛት ሆስፒታሉን በጩኋት ቀወጥኩት እሷም ደንግጣ ቀስ በል አሁን ምን ሆንክ ብለዉ ቢመጡ ምን ልትላቸዉ ነዉ? 🙈.....
#ይቀጥላል....30like 👍👍
ᴊᴏɪɴ ᴜs 👉 @ANU_TUBE01
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago