Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ዱንያ ላይ በልፋት ልክ የሚን’ኖር ቢሆን አህያ በወርቅ አልጋ ላይ ይተኛ ነበር ።የዱንያ ህይወት ልክ እንደ ጀነት ነች፤ በአላህ እዝነት እንጅ በስራ አይን’ኖርባትም! ልፋት ሰዋዊም ዲናዊም ግዴታ ነው። የአላህ ባሪያ እምነቱ የአላህን ፍትሀዊ ክፍፍል አምኖ መቀበል ነው። አላህ የወሰነልህን ውደድ!ውስጥህ ሰላም ያገኛል!
t.me/ismaiilnuru
‼️‼️ይህንን ቪድዮ ካያችሁ ‼️‼️ምንም አይነት ሃጃ ከያዛችሁ አቁሙ‼️‼️‼️
እመኑኝ ቆም አርጋችሁ ስሙ ውስጣችሁ ይረካል በዚህ ግጥም ረሂመከላህ ያጁኑደላህ
ምንጊዜም ቢሆንን የኡስታዝ አማን አሰፋን ስራዎች ካለፉፉፉ ብኃላ ነበር ምንረዳው አህህህ 😭😭 ያ አባፋሩቅ ረሂመከላህ
*‼️***https://t.me/tofickmohammedhttps://t.me/tofickmohammedhttps://t.me/tofickmohammed
ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር ከሆኑ የወንጌላውያን ኮሌጆች መካከል በአዲስ አበባ የሚገኘው ኢቫንጃሊካል ቲዮሎጂካል ኮሌጅ (ETC) አንዱ ነው። በኮሌጁ ከሚሰጡ የማስተርስ ፕሮግራሞች አንዱ Master of Arts in Christian Muslim Relations ተጠቃሽ ነው። በዚህ የትምህርት ዘርፍ ውስጥ ለመመረቅ በሙሉ ጊዜ ለሚከታተሉ ሁለት አመት በፓርት ታይሞ ለሚከታተሉ ደግሞ ሶስት አመት ይፈጃል።
ዲፓርትመንቱ ካካተታቸው ዋነኛ የትምህርት ትኩረቶች መካከል፦ አንድን ሙስሊም ክርስቲያን ለማድረግ በሚያግዝ መሠረት ውስጥ ሁኖ የእስልምና ታሪክን ማጥናት፣ የክርስትና እቅበተ እምነት፣ የቁርአን ተፍሲር የሀዲስ ጥናት፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ ሚሽነሪ ተማሪዎች ስለ እስልምና ለማስተማር በቂ እውቀት ማስያዝ፣ የሙስሊሙን አለም እንቅስቃሴና ወቅታዊ ሁኔታዎችን በመከታተል በሀገሪቱ ውስጥ የሚሽነሪ ስራን ለማሳለጥ የሚረዱ መንገዶችን መንደፍ ከአላማዎቹ መካከል ይጠቀሳሉ። ኮሌጁ እስካሁን ከ1,800 በላይ ተማሪዎችን በዲግሪና በማስተርስ መርኅ ግብር አስተምሮ አስመርቋል።
#የሚሽነሪዎች_እንቅስቃሴ
#ነቃ በል ወንድም
የሕያ ኢብኑ ኑህ
ከባለፈው ቦታ አጠገብ ነው እየተባለ ነው
ሱዑዲያ ውስጥ «አሉ ሸይኸ» በሚል መገለጫ የሚጠሩት ከሙሐመድ ቢን ዐብዲልወሃብ የዘር ግንድ የሆኑ ዙሪያዎች ብቻ ናቸው። አሉ ሸይኽ ማለት ትርጉሙ «የሸይኹ ቤተሰቦች» ማለት ሲሆን ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐብዱል ወሃብን ለመግለፅ የተቀመጠ ነው።
ሙጀዲዱ ሸይኽ ረሒመሁላህ የመጀመሪያዋን ሱዑዲያ በተውሒድና ሸሪዐ ላይ ከመሰረተ በኋላ ከልጅ ልጅ አማናውን እያስቀጠሉ ልጆቹ የዲን መሪነቱን ቦታ ይዘው ቆይተዋል። አሁን ላይ ደግሞ ከሸይኹ አቋም በመንሸራተት ከሙፍቲው እስከ ባለስልጣን የሙፍሲዱ ንጉስ ጥቅም አስከባሪ በላዒማ ሆነዋል።
ሙፍቲ አብዱልዐዚዝ አሉ ሸይኽ እና ሚንስትሩ (ባለስልጣኑ) ቱርኪ አሉ ሸይኽ ዋነኛው ማሳያ ናቸው። ሙፍቲው 93ኛው የሳዑዲ ቢድዐ በአል ሲከበር አላህን የምናመሰግንበት ቀን ነው በማለት ፈትዋ ሰጥቷል።
የመዝናኛ ባለስልጣኑ ቱርኪ አሉ ሸይኽ ሳኡዲ ላይ በመዝናኛ ስም የሚከወኑ ፕሮግራሞችን ሁሉ የሚመራውና የሚከፍተው እርሱ ሆኗል። በርሱ ግብዧ አላህ በአደባባይ ተሰድቧል፣ እርቃነነትና ፉጁር በይፋ ተሰብኳል። በቅርቡ የተከፈተው Riyad season 2024 ደግሞ የቢን ሰልማንን ፕሮጀክት ቁልጭ አድርገው በሚያሳዩ ትእይንቶች የተሞላ ነበር።
*በካእባ ዙሪያ የተራቆቱ ሴቶች ጠዋፍ ማድረጋቸው
*ሙዚቀኛዋ ለብሳው የነበረው ጥቁር ጋዎንና ጥቁር የጸጉር ዊግ ከላይዋ ላይ ገፋ አሽቀንጥራ መወርወሯ በሂጃብ ማላገጥ መሆኑ ፣ ተራቆቱ ጣሉት ማለቷ ነው
*በጂሃድ ማሾፍ የአሊይ (ረዐ) ሰይፍ ተብሎ የሚታወቀውን ሰይፍ የጨፋሪዎች ዳሌ ላይ ጠምጥሞ ማሳየት
ሙሀመድ ቢን አብዱልወሃብ 16ኛ አያቱ የሆነው ቱርኪ አሉ ሸይኽ አያቱ በሸሪዐ የመሰረታትን ሀገር በፈሳድ ወደ ነበረችበት ጃሂሊያ እየመለሳት ይገኛል።
አያቱ ከሽርክና ከጃሂሊያ ወደ ተውሒድና ሸሪዐ ሲያሸጋግር የልጅ ልጁ ደግሞ ከሸሪዐና ከተውሒድ ወደ ቢድዓና ኩ /ፍር (ሴኩላሪዝም) እያሸጋገራት ይገኛል።
ደርዒያ የመጀመሪያዋ ሱዑዲያ ስትመሰረት ሸይኽ ሙሐመድ ቢኑ አብደል ወሃብና ሙሐመድ ቢን ሰዑድ ስምምነት ያደረጉባት ከተማ ናት። ለርሷ ለብቻዋ ከሪያዱ በተጨማሪ Diriyah Season (موسم الدرعية ) እንዲዘጋጅ አድርጓል!
የመጀመሪያዋ ሱዑዲያ የተመሰረተችበትን ቦታ መርጦ ማድረጉ ባጭሩ የሙሐመድ ቢኑ ዐብዱልወሃብን ተሃድሶ ለመናድ ቆርጠው መነሳታቸውን የሚያሳይ ነው!
ሳዑዲን የሚወዱ ሁሉ የሸሪዐና የወሕይ ምድር መበላሸት ያስቆጫቸዋል እንጂ ለሙፍሲድ ድጋፍና ከለላ በመስጠት በመበላሸቷ ላይ አይተባበሩም!
አላህ ይመልሳቸው ካልሆነ ስልጣናቸውን በጫጭቆ በርሱ ሸሪዐ የሚመሩ መሪዎችን አሸናፊው ጌታ ያምጣ!
ስራው የአላህ ነው ፦
«ህያውን ከሙት ያወጣል:: ሙትንም ከህያው ያወጣል::» (አር ሩም 19)
የቴሌግራም ቻናል ፦ t.me/ismaiilnuru
ኢማሞቻችን ከማህበረሰቡ ጋር ተግባቡ እንጅ። ሀያ እና ሰላሳ ደቂቃ የተፃፈ ከማንበብና አሁን ካለንበት ተጨባጭ ጋር የራቀ ፁሁፍ ከማንበብ 5 ደቂቃ መሬት ያለውን ተጨባጭ ብትነግሩን መልካም ነው።
ሰው ተቸግሯል። በልቶ ማደር የተሳነው ቁጥሩ በዝቷል። ታላቅ ለታናሹ እያዘነ አይደለም። ያለው ለሌለው እየሰጠ አይደለም። የኑሮ ውድነቱ ከሚነገረው በላይ። በዚህ ላይ የሰላም ጉዳይ አሳሳቢ ነው። ተገቢውን ምክር አስተላልፉበት በጊዜያችሁ ።
??❤? ፈጅርን እንደ ጁምዓ በጀማዓ የመስገድ ዘመቻ ከወደ ማሌዥያ ??
አላሁ አክበር! ፈጅርን ልክ እንደ ጁምዓ በሚል መሪ ቃል በማሌዥያ በተደረገ ዘመቻ ወደ 3000 ጀማዓ የተሳተፈበት
የሰላት ስነስርዓት በአስደሳች ሁኔታ ተከናውኗል።
በተለይም ከመስጂድ እየራቀና እየተዳከመ የመጣውን ወጣቱን ትውልድ ወደ መስጂድ ለመመለስ መሰል ጥረት ትልቅ አሻራ ይጥላል።
ይህ ጅማሮ ወደ ሀገራችንም ቢመጣና ቢጀመር በተለይም የፈጅር ሰላት አብዛኞቻችንን እየተገዳደረን ያለ ጉዳይ ነውና
"ፈጅርን እንደ ጁምዓ" የሚል Campaign ዘመቻ በየመሳጂድቹ ቢጀመር እላለሁ።
Jemal Dawd
#በሼኽ_ማህሙድ_ሀሰን
#ጂልባባ
አደጋ የሚያደርሱ ነገሮች በ2 ይከፍላቸዋል
#ዝሙት ሰው፣ መግደል፣ ሽርክ
?ከባባድ ነገሮች ስለሆኑአጥር ተደርጎላቸዋል
#ሴት_ልጅ_መሸፋፈኗ ውይይት አያስፈልግም
ሸይጣን በሂደት ተፈጥሯቸውን እንዲቀይሩ ያደረጋል
#መሰተር ሙስሊም ክርስቲያን ሳይባል ተፈጥሯዊ ነገር ነው
?መወያየት ያለብን ጉርድ ቀሚስ ዩኒፎም መሆን ይችላል ወይስ አይችልም ብለን ነው
እያወቁ ካለበሱ ፋሲቆች ናቸው
#ይህ አዲስ ፍልስፍና ፊስቅ ሰራ እንጂ ፋሲቅ አይባልም ቢድዓ ሰራ እንጂ ሙብተዲዕ አይባልም
ከኢስላም ብቻ ሳይሆን ከተፈጥሮ አትነጥሉኝ ማለት አለበት
በዚህ ጉዳይ ሺያ እንኳን አይደራደርም
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago