hikmiyat🌹ྀ࿐

Description
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

4 weeks, 1 day ago

#የማንን ማራኪ ዉብ የሆነ ምርጥ#የቁርኣንን 
ቲላዋ ማዳመጥ🎧  ይፈልጋሉ ወይም ይወዳሉ

🎧🫀#JOIN🫀🎧👈ብቻ ተጫኑ የቀልበችሁ
መድሃንት ይሀው#ቀርኣን ነው👇👇🎧

🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

1 month ago

#የማንን ማራኪ ዉብ የሆነ ምርጥ#የቁርኣንን 
ቲላዋ ማዳመጥ🎧  ይፈልጋሉ ወይም ይወዳሉ

🎧🫀#JOIN🫀🎧👈ብቻ ተጫኑ የቀልበችሁ
መድሃንት ይሀው#ቀርኣን ነው👇👇🎧

🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

1 month, 1 week ago
3 months, 2 weeks ago
ወዳጄ!

ወዳጄ!

?ካልገቱት ምኞት አያረጅም፣
ካልገደቡት ፍላጎት አይቆምም።
ዱንያ እንደየባህር ውሃ ጨዋማ ናት
ከሷ በጠጡ ቁጥር ጥሟ ይበረታል፡፡
ግና የታቀበን አላህ ያቅበዋል፡፡
አላህ መብቃቃትን ይለግሰን።               ╭┈─────── ೄ?**ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈**@hikmiyat

3 months, 2 weeks ago
***?***«የአላህ መልክተኛን [ﷺ] ሳያቸው ዐይናቸው ተኩሏል …

?«የአላህ መልክተኛን [ﷺ] ሳያቸው ዐይናቸው ተኩሏል እላለሁ፤ ነገርግን ተኩለው አልነበረም።»

ጃቢር ኢብኑ ሰሙራ               ╭┈─────── ೄ?**ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈**@hikmiyat

3 months, 2 weeks ago
በኩላሊት እጥበት ጊዜ ደም ከሰውነታች በቀዩ …

በኩላሊት እጥበት ጊዜ ደም ከሰውነታች በቀዩ ቱቦ ይወጣና በ Dialysis Machine አልፎ በሰማያዊ ቱቦ ተመልሶ ወደ ሰውነታች ይገባል።

እንዲህ እያለ ለ 4 ሰዓታት ይቆያል  ይህ Dialysis በሳምንት 3 ጊዜ በወር 12 ጊዜ ይደረጋል። በአጠቃላይ በወር ለ 48 ሰዓታት ታማሚው ሳይንቀሳቀስ Dialysis ያደርጋል።
እኔ እና እናንተ ግን በቀን 36 ጊዜ ኩላሊታችን ራሱን ያጥባል ያውም ያለ ምንም ህመም እና ስቃይ።
አላህ የዋለልንን ፀጋ እናስታውስ?
አልሀምዱሊላህ እንበል ??
በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው?
..........
{ وَإِن تَعُدُّواْ نِعۡمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحۡصُوهَآۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَغَفُورٞ رَّحِيمٞ }

የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡               ╭┈─────── ೄ?**ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈**@hikmiyat

3 months, 2 weeks ago
ከደጋጎች ውስጥ ፈተና ሲደርስበት እንዲህ የሚል …

ከደጋጎች ውስጥ ፈተና ሲደርስበት እንዲህ የሚል የአላህ ባሪያ ነበር ………
# በንብረቱ ያሻውን የሚፈፅም…… ባልተቤት ﷻ
# ምንንም ነገር በከንቱ የማይሰራ ……… ጥበበኛ ﷻ
_
ያ ረብ ? እንዲህ ያለውን ባርነት               ╭┈─────── ೄ?**ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈**@hikmiyat

3 months, 3 weeks ago
ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ: ‐ «እድሜህ አንድ …

ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ: ‐ «እድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው ብትባል ምን ትሰራበት ነበር?» በማለት ተጠየቁ።
እርሳቸውም: ‐ «ሰዎችን አስተምር ነበር።» በማለት መለሱ።               ╭┈─────── ೄ?**ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈**@hikmiyat

3 months, 3 weeks ago
***?***መጅኑኑ ለይላ ለለይላ እንዲያ ያበደላት በፍቅር …

?መጅኑኑ ለይላ ለለይላ እንዲያ ያበደላት በፍቅር አይደለምን? ዙለይኻ እንዲያ ያረጀችው በሰይዲ ዩሱፍ ፍቅር ተለክፋ አይደለምን? እንዴት በነብያችን ፍቅር ያበደ በቀን 100 ሶለዋት ይሳነዋል?               ╭┈─────── ೄ?**ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈**@hikmiyat

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago