Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ፍላጎተው ከሆነ የተወሰኑትን እንጋብዘዎት ↓
[አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ወንድምና እህቶች።
ስኬትን ፍለጋ
በወዳኛው አለም በዚያች በአሄራ፣
ከአዛብ ለመዳን ለመግባት ከጀና፣
የሚረዳ ስንቅን ለመያዝ በቀና፣
ቀጥብለህ ቀጥል በተውሂድ ጎዳና፣
ሱኒ ቆንጆ እንስትን በመምረጥ አግባና፣
ከወንጀል እርቀህ ስኬትን ፍለጋ፣
አብበህ ቀጥ በል በተውሂድ በሱና፣
እህቴም ጠንክሪ አላህን ፍሪና፣
ዱኒያ አሄራሽ ይስመር መልካሙን ኑሪና፣
ለአዱኒያ ብቻ ስኬትን ፍለጋ፣
ከሳሪ ያደርጋል ያስገባል ጨለማ፣
በሀብት መንበሽበሽ በወርደት ቀጠና፣
እንዳይከተን ቶሎ ነቃ እንበልና፣
የአሄራ ስንቅን ሰብሰብ እናርግና፣
እንጓዝ በተውሂድ ቆመን በስቲቃማ፣
አላህን ለምነን በጧትም በማታ፣
እንሩጥ ሁልጊዜ ለስኬት ፍለጋ።](https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel)
Join my Telegram channel and WhatsApp group "💻
ቴሌግራም ቻናል ↓
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
[እርካታ ሲለካ!
ራበኝ በላሁበት፣
ጠማኝ ጠጣሁበት፣
አማረኝ ለበስኩኝ፣
በረደኝ ደረብኩኝ፣
ሰለቸኝ ቀየርኩኝ፣
ወጣሁ ተናፈስኩኝ፣
ሞላ ፍላጎቴ፣
ሠመረ ምኞቴ፣
ተሟላ ጤናዬ፣
ጨመረ ኪሎዬ፣
ሰከነ ሥጋዬ፣
አረፈ ገላዬ፣
ሥጋዬም ረካ፣
ነፍሴስ በምን ትርካ!
አልኮልና ዝሙት
ዉጤታቸው ፀፀት፣
ጫትና አጉል ሱስ፣
አይጠግኑም መንፈስ፣
ወሬ ሙዚቃ ሣቅ፣
ትርፉ ቀልብ ማድረቅ፣
..
እርቀው ቢሄዱ፣
ቢወጡ ቢወርዱ፣
ቢጓዙ ቢደክሙ፣
ቢለፉ ቢተክኑ፣
ለቀልብ መድኃኒቱ፣
ለነፍስ ጤንነቱ፣
ለሕይወት ስምረቱ፣
ለምላስ ዕረፍቱ፣
ለቋንቋ ዉበቱ፣
ለሩሕ ምሽግ ቤቱ፣
ለወሬ ድምቀቱ፣
ለፊት ኑር ሞገሱ፣
አስተማማኝ መልሱ፣
ጌታን ማስታወሱ፣
እሱን ማወደሱ፣
ስሙን መቀደሱ፣
ማጥራት ማሞገሱ፣
ለመንፈስ ምግቡ፣
ዚክር ነው ቀለቡ፣
በዚክር ነው ለካ
እርካታ ሲለካ!!](https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel)
ለአህት ወንድሞች ሼር አድርጉት
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
[አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ።
★★★★★★★★★★★★
★★★ናፈቀኝ ያትውልድ★★★
★★★★★★★★★★★★
ናፈቀኝ ናፈቀኝ ናፈቀኝ ያትውልድ፣
አላህ ያከበረው ቁረአን በማውረድ፣
ቆመው የተጓዙት በነብዩ መንገድ፣
ለአሄራ ስንቃቸው በምድር ያዘጋጁ፣
የአላህን ትእዛዝ ጧት ማታ የሞሉ፣
የነብዩን ሱና በተግባር ያሳዩ፣
ለአረህማን ብለው ነፍስያን የሰዉ፣
ለዲናቸው ብለው ካገር የለቀቁ፣
ኢኒያ ሙሀጂሮች የእንቁዎች እንቁ፣
አንሷሮች በተግባር ቃልኪዳን የሞሉ፣
ወንድም ወንድም ብለው ሁሉም በየራሱ፣
ጎሳ ቋንቋ ብለው ዘር ቀለም ሳይመርጡ፣
ከሀበሻ ከፋርስ ከሮም ከመካው፣
አንድነት በመፍጠር ወንድሜ ብለው፣
በሀቂቃ መንገድ አላህ ባላቀው፣
ነብዩ ባሳዩት በዛ በተውሂዱ፣
የኖሩበት ጀግኖች ብርቅዬ ትውልዱ፣
ናፈቀኝ ዛሬ ላይ ባይመጣም ዘመኑ።
አላህ ወዶ በውድ ያስወደዳቸው፣
ኮከብ አብሪ ፀሀይ ያመንገዳቸው፣
ስራቸው ከወሬ ተግባር የቀደመው፣
በኢባዳ ወጥመድ ተጠምዳ ልባቸው፣
ከአዱኒያ ጣጣ ተላቃ ነፍሳቸው፣
ከጀሀነም መንገድ እርቃ አካላቸው፣
ከጀነት ቱሩፋት ከጅላ ነፍሳቸው፣
አላህን በመፍራት ተክዛ ልባቸው፣
አይናቸው በእንባ ርሶ ጉንጫቸው፣
ያለፉት ምርጦቹ አላህ ያላቃቸው፣
ናፈቀኝ ያትውልድ ምርጡ ተግባራቸው።
አላህ ይዘንላቸው።](https://t.me/addlist/Guw_00LdnPVkZDhk)
ከቻሉ ጆይን በማድረግ ሼር ያደርጉት።
ቴሌግራም ቻናል
↓
http://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
«ትላንትም ዛሬም ጀግናዬ ነህ»
«ሳዳት ከማል»
ምንም ቢፈራረቅ ክረምትና በጋ፡
ቢመች ባይመች ቢደቀን አደጋ፡
ሳዳት አቋሙ ላይ ቆሟል እንደረጋ፡
የሒዝብያ መንጋ ሁሌ ሲሽመደመድ፡
አንተ ግን በፅናት ኸደፊት ተራመድ፡
ጨብጠሀልና የሱናውን ገመድ፡
በተቻለው አቅም የነብያት ወራሽ፡
ያወቃትን እውነት ሐቋን ለህዝብ አድራሽ፡
ድሽቃ ነው ቃላቱ ሒዝብዮችን አፍራሽ፡
መረጃውን ታጥቆ በሚናገረው ቃል፡
በሳዳት ንግግር ስንት አሳብ ይወድቃል፡
አሏህ አመላክቶት የኢስላምን ዳና፡
ሰበብ ሆኖልናል ለተውሒድ ጎዳና፡
ደግሞ በፊትና ወቅት ስንቱ ሲጉረመረም፡
ስንቱ በሆይሆይታ በጥመት ሲፈረም፡
ሳዳት ጀግኖቹ ጋር አቋም አልቀየረም፡
ከትላንት አቋሙ ያልተነቃነቀ፡
ተውሒድና ሱናን ሐቁን የሰነቀ፡
ስሜት ተከትሎ እውነትን ያልናቀ፡
ዛሬም በተውሒድ ላይ ተውቦ እንዳማረ፡
የሚያውቃትን እውነት ፀንቶ ያስተማረ፡
አሉባልታ ወሬ የማያሸንፈው፡
ጥመት ተመልክቶ ፈፅሞ እማያልፈው፡
ሰወች በሌለበት ስሙን ቢያጠፉትም፡
ሱና ነው አላማው ከኋላም ከፊትም፡
ሳዳት በሐቅ ላይ አይዘባበትም፡
ስንቱ ጀግና ነኝ ባይ ሲገባ አሰንሰራ፡
በወሬኞች አለም ተግቶ የሚሰራ፡
ጀግናችን ነው እሱ የብርሀን ጮራ፡
አለ እየተታገለ በተውሒድ ጂማሬ፡
አንድ ነው አቋሙ ትላንትናም ዛሬ፡
እወቁት ይሔ ነው የኔ መምህሬ፡
በንፁህ ልብ ላይ ተውሒድ የሚዘራ፡
አንገቱን ሳይደፋ ታጥፎ እንደ ከዘራ፡
ሒዝብያ ቢገፋው የማይገፈተር፡
ቀድሞ የታጠቀ የሱና ድሞፍተር፡
ንፁህ የሱና-ዘብ ጀግና ነው ለሚያውቀው፡
ለዛም ነው ጥመትን የሚያስጠነቅቀው፡
ይህን ውድ ታጋይ አሏህ ይጠብቀው፡
ከተውሒድ መስመር ላይ የሌለበት ክዳት፡
ያምራል በገባው ልክ ሱናን ሲያሰናዳት፡
ንፁህ አብሪ ኮከብ ጀግናዬ ነው ሳዳት።
በቅርበት ለሚያውቀው ፈፅሞ አያስፈራም፡
እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለሰከንድ አይኮራም፡
ሰውን ለሐቅ እንጂ ለጥመት አይጠራም፡
ግን ሲወነጂሉት እጂጉን ይገርማል፡
ብዙ መሀይማን ሲከሱት ይሰማል፡
የሚሉት ግን ጠርቷል ዳዒ ሳዳት ከማል፡
«ትላንትም ዛሬም ጀግናዬ ነህ»
«በኑረዲን አል አረብ»
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ።ዲፍን አንድ አመት ተራርቀን ዛሬ አላህ ፈቅዶት ተገናኘን በሉ በአላህ ፍቃድ አብረን ነን
ٰ*?*??
???? ?አበባውን
????? በመንካት
?????? ብቻ
?????? የሚያመጣው
?????? ?
????? add ?
????
??
? ?
? ???
? ????
? ????
? ????
? ???
?
?
?
?
+add የሱና ቻናል_የሚለው_በመጫን በጣም_ጠቃሚ _ነገር ትገኛላችሁ**
Telegram
የሱና ቻናሎች
You’ve been invited to add the folder “የሱና ቻናሎች”, which includes 41 chats.
አልሀምዱሊላህ
ምስጋና ይገባው ለብቼኛው ጌታ፣
ዘወትር ሁልጊዜ ከጧት እስከ ማታ፣
በቀን በብርሃን በሌሊት ጨለማ፣
ሁልጊዜ ጠቅልሎ ምስጋና ይገባው፣
ለአለማት ቸሩ ለማይደፈረው።
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago