Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Abu Umer Ibnu Sadik Manhaj Salaf Is My Way(መንሀጀ ሰለፍ መንገዴ ናት)

Description
#ቁርአንእናሀዲስ
#ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና
#የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች




#የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች
#የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

4 days, 16 hours ago

ሱሪ ከለበሰች
በእርግጥ ረከሰች
ኒቃብ ከለበሰች
በእውነት ተከበረች

@Abu_Umer1
@Abu_Umer1

5 days, 1 hour ago

ሱሪ በሂጃብ የምትለብሱ ሴቶች ግን⁉️

ጭቅላታችሁ ብቻ ጀነት እንዲገባ ነው⁉️

ብላችሁ አስባችሁ ነው⁉️

መልሱን ለእናተው ልተወው⁉️
ተሰተሪ በኒቃብ ውዳ እህቴ አሏህ ይጠብቅሽና ከዘመኑ ፊትና

#Share
#Comment
👇👇👇👇👇
@Abu_Umer4

https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1

5 days, 22 hours ago

ሰው ታዘብኩኝ። አንድ ጩጬ  ምቀርበው ልጅ አለ እናም እንዲህ ብዬ ጠዩኩት ፈገግ እያልኩኝ እስኪ ከፊቴ ምን ይነበባል አልኩት እሱም የሆነ የተናደድክ ትመስላል ብሎ መለሰልኝ። በጣም ገረመኝ እሱ በዚህ እድሜው ፊቴን አንብቦ የተረዳኝ ሌሎቹ ትላልቅ ሚባሉት ከሱ በላይ ፊቴን አንብበው ሊረዱ ይገባ ነበር። ነገር ግን ነገሩ በተቃራኒ ነው። ዱኒያ ላይ እንደዚህ በሩቁ አይተውህ አንተ የሚረዱ ሰዎች እንደማግኘት መታደል የለም። አሏህ ይወፍቀን የልብ ወዳጅ

#Share
#Comment
👇👇👇👇👇
@Abu_Umer4

https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1

1 week, 5 days ago

እውቀት በመፈለግ ይኳትናል ገና ወጣት ነው። የሚመገበው ምግብ ለሶስት ቀን በማጣቱ የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ከአንዲት ጠባብ መንደር ከተንጣለሉት ቤቶች ሪዝቁን ማፈላለጉን ተያያዘው። ተርታ ከተቀመጡ የሀብታም ግቢዎች ውስጥ የአንድ ግቢ በር ተከፍቶ ኩሽና ውስጥ የተጋገረ ዳቦን ተመለከተ።

ገርበብ ያለውን በር ከፍቶ ወደ ኩሽናው አመራ። እጁን ሰዶ አንድ ሙልሙል ቂጣን አወጣ። ትንሽ ቆርጦም አፉ ውስጥ አስገባ። እየበላ ያለው ሀራም መሆኑን አስታወሰ። በርሀብ ሆዱ መጮሁን መርጦ ምግቡን ትቶ ወደ እውቀት ገበታው አቀና።

ኡስታዙ የዕለቱን ትምህርት እንደጨረሱ "የማግባት ፍላጎት ይኖርህ ይሆን?" ሲሉ ጠየቁት። "ሶስት ቀን በተከታታይ የሚላስ የሚቀመስ ያላገኘሁ እንዴት አግብቼ ቀለቧን መሸፈን እችላለሁ በፍፁም" በማለት መለሰ።
"አንዲት ሴት መጥታ ባሏ እንደሞተባት፣ ልጃገረድ ልጅ ከብዙ ሀብት ጋር እንደተወላትና ለመልካም ሰው እንድድርላት ነግራኛለች እኔም ላንተ ለመዳር ወስኛለሁ የወጪና የቀለብ ነገር አያሳስብህ" አሉት በሐሳቡ ተስማምተው ኒካሁ ሊታሰር ወደ ቤቱ አመሩ።

ቤት ከገቡበት ሰአት ጀምሮ ደረሳው በሀዘን ተውጧል። በሐሳብ ጭልጥ ብሎ ተቆራምዷል። በድንገት ሀዘኑ ወደ ለቅሶ ተለውጦ የዕንባን ጎርፍ ከዓይኑ ያረግፈው ይዟል። ተንሰቅስቆ ያነባ ጀመር። ኡስታዙ ወደ ደረታቸው አስጠግተው ለምን እንደሚያለቅስ ሲጠይቁት

"ከሰአታት በፊት አሁን የቀረበውን ምግብ በሀራም መንገድ ልመገብ የዚህን ቤት በር ከፍቼ ወደ ውስጥ ዘለቅኩ ግና አንባሻውን ሁለት ጊዜ እንደገመጥኩ ሐራም መሆኑን አስታውሼ አላህን ፈርቼ ለአላህ ብዬ ምግቡን ትቼ ወጣሁ አሁን አላህ እህሉን በተሻለ መልኩ በስጋና በምርጥ ምግቦች ተቀምሞ በሐላሉ መልሶ ስለሰጠኝ ተገርሜ ነው የማለቅሰው" ሲል መለሰ

በእርግጥም ረሱል ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይሂ እውነትን ተናገሩ "ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ከርሱ የተሻለን ነገር አላህ ይተካዋል"

#Share
#Comment
👇👇👇👇👇
@Abu_Umer4

https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1

2 weeks ago

እህታችን ወደ አረብ ሀገር ሄደች ብዙም ሳይሳካላት ወደ ሀገር ተመለሰች ሀገር ከእንጀራ እናቷ ጋር መስማማት አልቻለችም ትዳር ገባች እሱም ብዙም አልሆነላትም አንድ ልጅ ወልዳ የአእምሮ ህመምተኛ ሆነች ልጇን ይዛ ወደ ጫካ ሄደች እዛም መኖር ጀመረች ልጇን ለማንም አታስነካ ግን በመጨረሻም ጅብ በላባት አሁን ላይ በሰንሰለት ታስራ ትገኛለች አባቷ ሚስቴ ልጅህን ወዬም እኔን በል አለችኝ ከፈታኃት መልሼ ለማግባት ከባድ ነዉ አለ ግን ሴትዮ ክፉ ነች እንደ ልጇ ብትሆንላት ያቺ ደግ እናቴን አስታወስኩኝ ስራዋን አሏህ ይውደድላት ደግም አለ ክፉም አለ እና አሁን ይቺ ሚስኪን እህት ባሌን ልጄን አምጡ ትላለች ከየት ይምጡ ልጁስ በጅብ ተበላ ህክምና እየተሞከረላት ነዉ አሏህ ያሽራት ለማንኛውም የማዳም ቅመሞች ሰርታቹ የምታገኙትን ሁሉ አታጥፉ እድሜም ይሄዳል ጉልበትም ይቀንሳል ለወደፊቱ ሰበብ አድርሱ የሆነ ማረፌያ እንዲኖራቹ ሰበብ አድርሱ በእርግጥ ሁሉም የአሏህ ነዉ ቤት የነበራቸው ሱቅ የነበራቸው ዛሬ ላይ ባዶ የሆኑ አሉ ግን ሰበብ እናድርስ አሏህ ከስደት መልስ ያሳርፈን ቶሎ ሰርተን ወደ ሀገር ስደት መቼ ተፈቀደልን እና እህታችን ዱዓ አርጉላት ሁኔታው ያማል የቻልን እንርዳት ለወደፊትም ለአሁንም የግሩፑ ሊንክ ጠፋኝ ፋሲካ ብላቹ ዩቱፕ ላይ እዩት

#Share
#Comment
👇👇👇👇👇
@Abu_Umer4

https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1

2 weeks, 1 day ago

ለምንድነው ይሄ በእኔ ላይ የሚደርሰው? የሚለውን........... ይህ ምን ሊያስተምረኝ እየሞከረ ነው በሚለው ብንቀይረው ቀስ በቀስ ህይወታችን ሲቀየር እናየዋለን

https://t.me/Abu_Umer1

2 weeks, 4 days ago

🌸MOTIVATE ለመሆን ሱረቱል ዩሱፍ በቂ ነው ምን ያህል በችግር ላይ ችግር ቢደራረብ አንድ ቀን ይመጣልህ ይሆናል በምቾት ላይ ምቾት ተደራርቦብህ ምትደሰትበት። ታገስ ታገስ ታገስ!! ወዳጄ ዱኒያ ላይ ስትኖር ትእግስት ከሌለህ አንተ ልክ ጦር ሜዳ ገብቶ ያለ ሰይፍ እና ያለ ጎራዴ ሊዋጋ እንደ ሚፈልግ ሰው ነህ ማለት ነው። ስለዚህ ዱኒያ ላይ የሚመጡብህን ችግሮች ለመጋፈጥ ትእግስታዊ ሰይፍ እና ትእግስታዊ ጋሻ ያስፈልግሃል።👌
#አቡ_ኡመር
#መልካም_ቀን

#Share
#Comment
👇👇👇👇👇
@Abu_Umer4

https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1

2 weeks, 5 days ago

ሁለተኛ መደረብሽ አያሳስብሽ ባይሆን ደራቢው ፍትሃዊ መሆኑ ያሳስብሽንጂ። ምርጡ ሰለፊይ ሁለተኛ ቢያደርግሽ ይሻላል ማንም ወጣት ብዙም ስለ ዲኑ ያላወቀው አንደኛ ከሚያደርግሽ። በተረፈ ዋናው "Love ነው"።

https://t.me/Abu_Umer1

2 weeks, 6 days ago

ከሙሲባዎች ሁሉ የከፋ ሙሲባ በዲንህ ጉዳይ መፈተን ነው።

https://t.me/Abu_Umer1

4 weeks, 1 day ago

#ዝሙት-5

ትንሽ ግን አይከብድም አጅነቢይ የሆነን አካል የኔ ፍቅር ሀያቲ ሩሂ ማለት?? ምትጋቡም ቢሆን እንኳን ትዳራቹንኮ ጥፍጥና ያሳጣዋል የሀራም ሪሌሽን። እስከመቼስ አሏህን ታምፁታላቹ። በጣም ምታሳዝኑኝ ደግሞ ኪታብ የቀራቹ ዲንን አውቀናል የምትሉ ወንድ እና ሴት እዚህ የዘቀጠ ነገር ውስጥ መገኘታቹ ነው። ኡኽቲ ኒቃብን ለብሰሽ ዲንን ተምረሽ በሀራም ፍቅር ውስጥ ስትዘፈቂ አታፍሪም። አንተስ ወንድሜ ዲንን አውቋል ተብለህ የዝሙት ሪሌሽን ስትጀምር።ኢተቂሏህ ከዚህ ነገር ራቅ አንቺም ልክ እንደዛው ካልሆነ መጨረሻቹ አንድ አልጋ ላይ በዝሙት መገኘት ነው።አንዲት እህታችን ነበረች ዲንን አውቃለች የምትባል በሀራም ሪሌሽን የደረሰባትን ነገር ስሰማ በጣም አዘንኩኝ ያውም ዲነኛ በሚባል ሰው ነው ይሄ የደረሰባት ህይወታን ተስፋዋን አጨለመው። ይሀው አሁን ተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆና ሞትን ብቻ እየተመኘች ነው። ይሄ ሁሉ የሆነው ተራ በሚባል ጫት በተጀመረ የፍቅር ቃላት ልውውጥ ነው።
#Share
#Comment
👇👇👇👇👇
@Abu_Umer4

https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago