Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
እንደ ስሟ ያማረች ነች
አህሉ_ተውሒድ እንደ ስሟ ያማረች ናት
በየፈኑ……የሚማሩ……ጀግኖች……አሏት
አህሉ_ተውሒድ ለታዘባት ገራሚ ናት
ቤት……ሳትሰራ ሪጃሎች ያፈራች ናት
አህሉ_ተውሒድ መስገጃዋ ጭራሮ ነው
ግን…ይገርማል……ዐቂዳዋ ጠንካራ ነው
አህሉ_ተውሒድ ቤትሰቦቿ ሸባብ ናቸው
ግን ይገርማል ምልከታቸው በሳል ናቸው
አህሉ_ተውሒድ አልገነንም ታፔላቸው
ግን ይገርማል ላስተዋለ ተግባራቸው
አህሉ_ተውሒድ ለሒዝቢዮች ነበልባል ናት
ሐጃዊራው……ይገረማል……ገና……ሲያ ያት
አህሉ_ተውሒድ ከፈተና የወጣች ናት
ከኢኽዋኑ……ከሐጁሪው ከነ ለትመት
አህሉ_ተውሒድ በጇ…የለም……ዱንያዊ ሀብት
ግን ይገርማል በሰለፎች ጎዳና ላይ የፀናች ናት
አሕሉ_ተውሒድ ጠላቶቻ በሷ የፈዘዙ
5 ሴቶች ባጭር ጊዜ ቁርኣን የሐፈዙ
አህሉ_ተውሒድ ውዴታዋ ጥላቻዋ ለሐቅ ነው
ሐቅ የተወ……ከሷ……ዘንዳ……ቦታም…የለው
ለትመት(ለቶሞ)
ጀግናዬ..
عندما يفهمك الأخرون بشكل خاطئ ،
ሌሎች በተሳሳተ መንገድ ሲረዱህ በማብራራት ብቻ እራስህን አታድክም።
لاتتعب نفسك باتبرر فقط ابتسم وادر وجهك واستمتع بالحياة
ፈገግ ብለህ ፣ ፊትህን አዙር እና በህይወት ተደሰት።
،فمن يعرفك جيدا لن يخطأ في فهمك أبدا
በደንብ የሚያውቅህ መቼም የአንተን አረዳድ አይስትም።
እውነተኛ ማንነት ገንባ !
≈እራስህን በልብስና በስም አስውበህ በጥሩ ቃላትና በጥሩ ገፅታ ሸፍነህ ውስጥህ፣ተንኮል ፣ክፋት ፣ምቀኝነት፣ሌብነት፣ ሆዳምነት፣ስግብግብነት፣ ውሸታምነት፣አጭበርባሪነት ሌሎችም መጥፎ ባህሪዎችን ባልሆንከው ገፅታ ብትሸፍነው የሆነ ግዜ ግልፅ ትሆናለህ። በጊዜያዊነት ሊሸፈን ይችላል ከግዜ በሃላ ይገፈፋል፣የተሸፈነው እውነተኛው ማንነትህ ግልፅ ይሆናል።ተደብቀህ አትቀርም። ስለዚህ ውስጥህን አጥራ፣አስተካክል፣መታረም ካለብህም ነገር ታረም ። አለቀ ። ግልፅ ሰው፣ንፁህ ሰው ሁን!
ይቅር እንባባል።
صارحوا من تحبون
وسامحوا من تكرهون
فإن الدنيا فنية
وكلنا راتحلون
ለምትወዳቸው ሰዎች ሐቀኛ ሁን
የምትጠሉትንም ይቅር በሉ
ይህች አለም ጠፊ ነች።
ደግሞ ሁላችንም ተጓዦች ነን።
ጨረቃ ታየች
عاجل:
رؤية هلال رمضان في سدير..
وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية إن شاء الله .
በሱኡዲያ እና ተመሳሳይ ሀገሮች ነገ ሰኞ የመጀመሪያው የረመዳን ቀን ይሆናል።
ኢን ሻአ አላህ።
⚡️«ችግርን እና ህመምን መደበቅ
የብልሆች መገለጫ ነው።»
[ ኢብኑል ቀይም አልፈዋኢድ]
ዛሬ ዛሬ ... ከኛው ጋር የሚንቀሳቀሰዉና ዘወትር ሳይነጠለን የሚያድረው
" ስማርት " የተባለው ስልክ የአመፅ ትርምስ ውስጥ እያስገባን ልቦቻችንን ክው አድርጎ አደረቀው ! ... ወቅታችንን አብዝቶ በላው!
በርካታው ፍጡር - የስልክ አጠቃቀሙን በተመለከተ ራሱን መቆጣጠር የማይችልበት ሁኔታ ውስጥ የገባ ይመሥላል - አሏህ ያዘነለት ሲቀር
ኧረ አሏህን እንፍራ ! ሞት፣ ሒሳብ እንዳለብን ዘነጋን እንዴ?!
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад