Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 Jahr, 6 Monate her
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 Monat, 2 Wochen her
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 Wochen, 6 Tage her
➣ አፉየ አስተንፈሰ ወልሳንየ አልኆሰሰ ለክብረ ፍልሰትኪ ድንግል ሶበ አቈርብ ተውዳሰ ማርያም ዘኮንኪ ቅድስተ ቅዱሳን መቅደስ በቅድሜኪ እግዝእትየ እመ ረከብኩ ሞገስ በየማንኪ ባርክኒ ሥልስ ➣
አንደበቴ ተናገረ አፌም ዘመረ ለዕረገትሽ ክብር ዝማሬን በአቀረብኩ ጊዜ ቅድስተ ቅዱሳን መቅደስ የሆንሽ እመቤቴ ማርያም ኾይ በፊትሽስ ባለሟልነትን ባገኝ በቀኝ እጅሽ ሶስት ጊዜ ባርኪኝ
መልክአ ፍልሰታ ዘደረሰ አፄ ዘርዓያዕቆብ
ለቅዱሳን የተለመነች ለኛም ትለመነን ቸሪቱ ድንግል ማርያም
YouTube chnnl
??? ????????? ??? ???
የይቱብ ቻናላችን
?
? ????????? ????
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
????
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
???
በመጸሀፍ ቅዱስ ረጅም እድሜ ኖሮ ያረፈው አባት ማነው ❓️
??ሽልማት አለን ??
✉️Telegram አኳንታችሁን ከስን አመት በፊት ነበር የከፈታችሁት??
?ከዚህ በላይ ካላችሁ እንሸልማለን
በዚህ ቼክ አርጉ?
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=khLGXWjTTiyuhNZxv5_GIA
?መልካም እድል?
?አዲስ አበባ
ይህንን ቤተክርስቲያን ለኮሪደር ልማት በሚል ምክንያት እንደ ሱቅ መንገድ ላይ ቤተመቅደሱን ብቻ ባዶውን ሊያስቀሩት ነው።
በማንኛውም ማሕበራዊ ሚዲያ ድምፅ ሆነን ከመፍረስ እናድነው።
➟ከኪነ-ጥበብ
? ወትረ ማርያም ድንግል ?
ትርጓሜውም
" እመቤታችን ዘለዓለማዊ ድንግል ናት "
ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ
✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝
? እንኳን ለታላቁ አባት ስምዖን ዘዓምድ እና ለእናታችን ለቅድስት ሶፍያ በዓለ ዕረፍት አደረሳችሁ አደረስን ?
? ነሀሴ ፫(3) ስምዖን ዘዓምድ ወቅድስት ሶፍያ ?
? ዘነግህ ምስባክ ?
ለዓለም ወለዓለም ዓለም
እገኒ ለከ እስመ ገበርከ ሊተ
እሰፈዎ ለምህረትከ እስመ ሠናይትከ ኀበ ፃድቃኒከ
? ትርጉም ?
ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምህረት ታመንሁ
አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ
በቅዱሳንህም ዘንድ መልካም ነውና፤ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ
መዝ ፶፩-፰
51 8
? ወንጌል ?
ዮሐ ም ፯ ቁ ፳፩-፳፭
7 21 25
✝ የቅዳሴ ምንባባት ✝
፩ ተሰሎ ም ፫ ቁ ፩-ፍ.ም
፩ ጴጥ ም ፫ ቁ ፲-፲፭
ግብ.ሐዋ ም ፲፬ ቁ ፳-ፍ.ም
✝ ምስባክ ✝
ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ
ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኩሎሙ አህዛብ ብዑላነ ምድር
ኩሉ ክብራ ለወለተ ንጉሥ ሐሴቦን
? ትርጉም ?
የጢሮስ ሴቶች ልጆች ይሰግዱለታል
የምድር ባለጠጎች አህዛብ በፊቱ ይማለላሉ
ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው
መዝ ፵፬-፲፪
44 12
✝ ወንጌል ✝
ሉቃ ም ፲፰ ቁ ፱-፲፰
18 9 18
✝ ቅዳሴ ✝
ዘእግዝእትነ
" እሳታውያን የሚሆኑ ሱራፌልና ኪሩቤል ሊነኩት የማይቻላቸው በእውነት እሳት ነው "
ቅዳሴ ማርያም
ም ፩ ቁ ፰
1 8
✝ ፆሙ ፆመ በረከት ፆመ አኰቴት ያድርግልን ፆሙን ለማበርከት ያብቃን አጋዕዝት ዓለም ዘላለም ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን ወላዲተ አምላክ እግዝእትነ ማርያም ከልጁ ከወዳጇ ታማልደን ከዕርገቷ በረከት ይደርብን ከሰንበት ክርስቲያን በረከት ይክፈለን ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ለቅዱስ ያሬድ ማኅሌት ዓይን ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ለቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት ለቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ለቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ለቅዱስ አርክ ሥሉስ ለአባ ዳንኤል ዘደብረ ሲሐት ለአቡነ ሃብተማርያም ለአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ለቅዱስ ያዕቆብ ዘንጽቢ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ለቅዱስ አትናቴዎስ ለቅዱስ ደቅስዮስ ለቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ለአፄ ዳዊት የተለመነች ወላዲተ አምላክ በምህረት ትለመነን ሱባዔ ነቢያት ወሐዋርያት የተቀበለች የእኛንም ሱባዔ ትቀበልልን ✝ **✧ ምስባክ ✧
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:** #ድምፀ_ተዋህዶ
#ባርኩልኝ
ሴትየዋ የንስሐ አባታቸውን በተደጋጋሚ እየጠሩ ቡሆዕቃ(ማቡኪያዬን) ውሻ ለከፈችብኝ ይባርኩልኝ ይላሉ። ካህኑ ከአንዴም ሁለቴም ሦስቴም የሴትየዋን ትእዛዛቸውን ፈጸሙ። ሲበዛባቸው ግን ሴትየዋን ጠርተው ይኧውልሽ ይሄ ነገር እኮ በዛ አንቺ ቡሆዕቃሽን(ማቡኪያሽን) መጠበቅ ካቃተሽ ውሻዋን አምጪና አፏን ልባርክልሽ አሉ ይባላል።
???????
ወደ ቤተክርስቲያን ለምን አትመጣም ? ስትባል የማይሆን ተልካሻ ምክንያት አትደርድር ሥራዬ ነው፣ ትምህርቴ ነው ወዘተ አትበል አንተ እንድትመጣ የግድ ሥራህንና ትምህርትን ማበላሸት (ማጥፋት) ከእግዚአብሔር አይጠበቅበትም.....ለጽድቅ ሥራ ካንጀት እናልቅስ
YouTube chnnl
??? ????????? ??? ???
የይቱብ ቻናላችን
?
? ????????? ????
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
????
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
†
[ አንቺም ፓሪስ ፥ እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን ? ]
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
❝ አንቺም ቅፍርናሆም ፥ እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን ? ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ ፤ በአንቺ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን ፥ እስከ ዛሬ በኖረች ነበርና።
ነገር ግን እላችኋለሁ ፥ በፍርድ ቀን ከአንቺ ይልቅ ለሰዶም አገር ይቀልላታል። ❞
[ ማቴ . ፲፩ ፥ ፳፫ ]
?
እኔ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነኝ አምላክን የምትሰድብ የሰዶም ከተማ የሆነችው ፓሪስ የምታዘጋጀውን የኦሎምፒክ ዝግጅት ፈጽሞ አልከታተልም !
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬
#ቅዱስ_ቂርቆስና_እናቱ_ቅድስት_ኢየሉጣ (#ሐምሌ_19)
ሐምሌ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ። ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው።
ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው።
ሕፃኑም ወደአለበት ጭፍራውን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው። ሕፃኑም መልሶ አዎ ለእኔ ደስታ ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ኀዘንና ልቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው መጽሐፍ ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏልና አለው እግዚአብሔር ኃይልና ንግግርን ሰጥቶታልና ብዙ ተናገረ በዚያም ያሉትን እስከ አስደነገጣቸው ድረስ ንጉሡን መኳንንቱንና ጣዖታቱን ረገማቸው ከብርታቱም የተነሣ አደነቁ።
መኰንኑም በአፈረ ጊዜ በየአይነቱ በሆነ ሥቃይ ታላላቆች የማይችሉትን ታላቅና አስጨናቂ የሆነ ሥቃይን አሠቃየው እናቱንም ከርሱ ጋር እንደ እርሱ አሠቃያት እግዚአብሔርም ያለምንም ጉዳት ያነሣቸው ነበር። ብዙዎች አሕዛብም ይህን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም አምነው በሰማዕትነት ሞቱ የሰማዕትነትንም አክሊል ተቀበሉ።
በሕፃኑ ላይም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አደረበት። ታላላቅ ድንቆችና ተአምራቶችንም አደረገ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳናቸው።
ከዚህም በኋላ መኰንኑ በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውኃ ጨምረው በእሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጐድጓድ ሆነ ያን ጊዜም ፍርሀትና የሃይማኖት ጉድለት በእናቱ ላይ ደረሰባት ሕፃኑም ስለ እናቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።
ያን ጊዜ ጌታችን ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አየች ከዚህም በኋላ ጸናች እግዚአብሔርንም አመሰገነችው ልጅዋንም ልጄ ሆይ ከእንግዲህ አንተ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ አለችው።
ያቺ ከኔ የተወለድክባትም ቀን የተባረከች ናት አለች ወደዚያ ወደ ጋኑ ውስጥ በገቡ ጊዜም የውኃው ፍልሐት እንደ ንጋት ጊዜ ውርጭ ቀዘቀዘ ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና።
ከዚህም በኋላ መኰንኑ ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው እንዲጐትቷቸው አዘዘ ከእግዚአብሔርም የታዘዘ መልአክ አዳናቸው መኰንኑም በታላቅ ሥቃይ ያሠቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው።
ያን ጊዜም ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሕፃኑ ቂርቆስ ወርዶ አጽናናው አረጋጋውም። ስሙን ለሚጠራና መታሰቢያውን ለሚያደርግ ቃል ኪዳን ሰጠው።
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ሰማዕታት በጸሎታቸው ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።
(#ስንክሳር_ዘወርኀ_ሐምሌ ➛ ስንክሳር ዘተዋሕዶ ፌስቡክ ገጽ የተወሰደ)
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 Jahr, 6 Monate her
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 Monat, 2 Wochen her
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 Wochen, 6 Tage her