Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ወንድም አቡ ዘከሪያ Abu Zekeriya

Description
✍ ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇telegram
https://t.me/Abuzekeriya01
✍ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇Twitter
https://twitter.com/Abuzekeriya01
✍ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇facebook
fb.me/AbuZekeriya8
✍ወንድም አቡ ዘከሪያ 👇Youtube
http://www.youtube.com/c/AbuZekeriya
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 week, 5 days ago
2 weeks, 4 days ago

👆👆👆ቱርጉም!
ሻኪር ሱልጣን ውሸታሙ ነጋዴ!!
___
ሻኪር ለሸይኹ ሁሴን ስልጤ ዶክተሬቱን የርቀት አይደለም ብሎ የአባይ ምስክርነት ይመሰክርለታል።

ለተከታዮቻቸውም በቅርበት ተምሮ በብቃት በማጠናቀቅ ያገኘው አስመስሎ ይቀጥፍላቸዋል።

የዶክተሬቱን አቅም ከፍ በማስደረግ ስሜት እንደ ሱዳን በአንድና በሁለት ቀን ተሳትፎ የተገኘ አይደለም ብሎ ያስመስልላቸዋል።

አሏህ ሲያጋልጠውና ዲንጋይ ሲያጎርሰው።ሁሴን በራሱ አንደበት ከካፊር ሃገር በግል ዩንቨርስቲ በሚኒሶታ የተማረ መሆኑን ይፋ አድርጓል።ምን ይውጣችኃል??

ውሸታሙ ሻኪር ግን ስለ ሸሃዳውንም ይሁን ስለ መውሰዱንም እውነት አላወራም።

አስለቃሹ ጉዳይ ግን ይህ ውሸታሙ ነጋዴ በመንጋዎቹ አስተሳሰብ እንደ ሃገራችን አስተማማኝና የጀርህ ወትታዕዲል ምህዋር መዞሪያ ተደርጎ መቆጠሩ ነው።

ወላሂ እንዲህ አይነት መሃይማን ለእንዲህ አይነት እርእስ መሾማቸውና ንግግራቸውንም ተቀባይነት ማግኘቱ  እጁጉን ያሳዝናል።

የአእምሮ ባልተቤቶች ሆይ አስተውሉ።

2 weeks, 4 days ago

شاكر سلطان التاجر الكذاب يكذب ويتحرى الكذب ويشهد شهادة زور لشيخه دكتور منيسوتا المغرور حسين السلطي أن شهادته ليست عن بعد!!! ويوهم الناس أنه استلم شهادته بدراسة كاملة بحضور كامل لا كمن يأخذ شهادته من السودان بحضور يوم أو يومين أو بضعة أشهر!!! ويأبى الله إلا أن يفضحه ويلقمه الحجر، ويظهر للناس أنه إنما درس عن بعد وشهادته من جامعة خاصة من أمريكا الكافرة فأين تذهبون؟!!!
لا صدق في وصف الشهادة ولا صدق في استلامه إياها
المبكي في الأمر أن هذا التاجر الكذاب من ثقات الجرح والتعديل في البلاد الحبشية الذين تدور عليهم رحى هذا الفن، وإنه والله لمؤسف أن يتصدر أمثال هؤلاء الجهال، ويبنى على نقولهم، فاعتبروا يا أولي الألباب.

https://t.me/Alihuesn

2 months ago

ሸይኽ ያሲን ሙሳ ማለት እኚህ እውቅ ዓሊም ናቸው 👆**👆*

ለማያውቃቸው ምን አልባት ተራ ሰው መስሎአቸው ሊያልፍ ይችል ይሆናል  ነገር ግን
ይህ ታላቅ ሸይኽ ብርቅዬ  ሰለፍይ መምህራኖች ውስጡ አንዱ ናቸው እንዲሁም የበርካታ ኡስታዞችን፣ ዱዓቶችን ያፈሩ እንቁ ዓሊም ፣ ዛሬ እሳቸው ባሉበት ሁኔታ ላይ ናቸው ያሉት ሁላችንም ተረባርበን ሰበቡን ማድረስ ይጠበቅብናል  .

በዚህ የድምፅ ፋይል ላይ የተከበረው የአላህን ቃል ቁርኣን ተፍሲር ሲያስተምሩ የተቀዳ ቅጂ ነው ፣ ማንነታቸውን እና ልካቸውን የሚያውቅ ያውቀዋል  

عنعبدالله بن عمرو بن العاصرضي الله عنهما قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول: ((إن الله لا يقبض العلم انتزاعًا ينتزعه من العباد، ولكن يقبض العلم بقبض العلماء، حتى إذا لم يُبقِ عالِمًا اتخذ الناس رؤوسًا جهالًا، فسُئلوا، فأفتوا بغير علم، فضلُّوا وأضلُّوا))؛ متفق عليه***https://t.me/Abuzekeriya01

2 months ago
***ድምፅ ሳያሰሙ ወይም ከንፈር ሳያንቀሳቅሱ መቅራትን …

***ድምፅ ሳያሰሙ ወይም ከንፈር ሳያንቀሳቅሱ መቅራትን አስመልክቶ ታላቁ አሊም ኢብኑ ባዝ እንዲህ ይላሉ

ሁለቱ ከንፈሮች ሳያንቀሳቅሱ ቁርኣን ማንበብ ቂርኣት አይባልም። የቂርኣት ቱሩፋትም አያስገኝም፤ ድምፅ አውጥቶ ከንፈሩን እያንቀሳቀሰ ከቀራው ቢሆን እንጂ ፣ ነገር ግን እያዩ ብቻ ቁርዓንን ለማስተንተን ፣ትርጉሙን ለመረዳት አተኩሮ መመልከትን አስመልክቶ ከልካይ ነገር የለውም ።***

https://t.me/Abuzekeriya01

2 months ago

ሸይኽ ያሲን ሙሳ ለዓመታት የሸሪዓን ትምህርት በማስተማር ተጠምደው ኖረዋል ...
ዛሬ ሁለቱም የእግራቸው ጉልበት  ላይ በደረሰ ህመም  (Osteoarthritis)  መንቀሳቀስና የተደለመደው የማስተማር ሂደት እየከበዳቸው መጥቷል ። በሽታው ካጋጠማቸው ከ6 ወር በላይ ሆኗል ::   የተለያዩ የግልና የመንግስት ሀኪም ቤት ቢሄዱም በመድሀኒት ሊድን ባለመቻሉ የጉልበት ቅየራ (knee  replacement surgery) መስሰራቱ የመጨረሻ አማራጭ እንደሆነ ተነግሯቸዋል።

ነገር ግን ህክምናው በመንግት ሆሰፒታል ስለሌላ ለህክመናው ለእያንዳንዱ ጉልበት 500 ሺህ ብር አስፈልጓል ።  አንደኛው ጉልበት ከረመዳን በኋላ ብዙ ሳይቆዩ መስሰራት አለበትና የቻልነውን እናድርግ - እንተባበር ።

Seid mohammed nur and redwan kamil

1000613590769
EBE

Redwan kamil or seid mohammed

014251311288500
Awash bank

https://t.me/Muhammedsirage

Telegram

MuhammedSirage M.NOOR

السلفية

ሸይኽ ያሲን ሙሳ ለዓመታት የሸሪዓን ትምህርት በማስተማር ተጠምደው ኖረዋል ...
2 months, 1 week ago
***ልጅ ሸምሱ አብራር ያሲንን

ልጅ ሸምሱ አብራር ያሲንን
ለመርዳት የቻላቹሁትን እንድታደርጉ በ አላህ ስም እንጠይቃለን
https://t.me/Abuzekeriya01

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago