ፈታ-MEME ?

Description
?ፈታ-MEME ?
? ? ? ? ? ? ? ? ? ?
? ፈታ-MEME?
? ? ? ? ? ? ? ? ? ?
? ፈታ-MEME?
? ? ? ? ? ? ? ? ? ?
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 4 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 4 days ago

4 years, 10 months ago

ለመጀመሪያ ጊዜ weed አጭሰህ ማዘር ጠርታህ ና ሱቅ ልላክህ ስትል

ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እናት ተቀምጣ ልጇን ምታዝበት ???

@feta_meme

4 years, 10 months ago

ሴቶች Boyfriend ይዘው ለጓደኛቸው ሲያስተዋውቁ
° ° °
#አሜሪካኖች:- Wow ቆንጆ ነው
#ኢትዮጵያኖ፡- ርቦናል ንገሪው ምግብ ይዘዝልን ????

@feta_meme

4 years, 11 months ago

ሴጣን ህዝቡን እርስ በእርስ አጋጭቼ እጨርሳቸዋለው ብሎ እያሰበ ኮሮና ቫይረስ መግባቱን ሲሰማ

ያሰበልኝን ሲሰጠኝ ያሰብኩት አስጠላኝ
??????
@feta_meme

4 years, 11 months ago

?? ??
ብዙ ፎክራለው አወራለው ብዙ
ይገርመኛል ሳይህ የአፌ መያዙ
እንደማታወራ ቃል እንደሌላት
እሆናለው ሳይህ ዝምተኛ ሴት
?? ??
Like ጠሮብኛል እስቲ ነክታችሁ አስደስቱኝ
@feta_meme

4 years, 11 months ago

?? ??
ልቤን አሸፍቶ ወደድኩሽ እያለ
አሁን ምን ተገኝቶ ድንገት ገሸሽ አለ?
ምሎ ነበር ትናንት እስኪያስገባኝ ከጁ
ዛሬ ግን ራቀው የኔ ደጅ ከደጁ ?
?? ??
@feta_meme

4 years, 11 months ago

Fetana beleh zem nw
.
.
.
.
???
@feta_meme

4 years, 11 months ago

Father እስቲ ልጄ ምኞት ካለህ ንገረኝ

Me መሀሙድ እህመድን ባገኘው
ደስ ይለኛል
Father እሱ በስራ #BUSY ስለሆነ በቅርብ ጥላሁን ገሰሰን ታገኘዋለህ

ME ግን እኮ እሱ ሞቷል

Father ይገባኛል
??? ????
መርዶ አነጋገር ዘጋኝ ዘጋኝ

@feta_meme

4 years, 11 months ago

እኔ ግርም የሚለኝ ግርግዳ ምንም ሳያጠፋ

በሲሚንቶ እና በአሸዋ እሚገ
@feta_meme

4 years, 11 months ago

የመቶብር ካርድ ቁጥር ተሳስተ ላንዱ ከላክለት በኋላ ብርህን ለማስመለስ ስትል ለሰዉዬዉ
..........................................
እንዲህ ብለህ ቴክስት ስታደርግለት
"ወንድሜ እኔ
ይህን የምጽፍልህ ከ ኢሊሙናቲ እምነት ማህበር
ነዉ ዛሬ ለሊት 9ሰሀት ለይ ቤትህ እንመጣለን ለመሰዋት የምትሆን ህጻን ልጅ ይዘህ ጠብቀን ከዛም መሰዋቱን ከፈጸምን በኋላ የኛ አባል ትሆናለህ ፍላጎቱ ከሌለህ ግን በስጦታ የሰጠንህን የመቶብር ካርድ አሁኑኑ መልሰህ ላክ"
ባለስልኩ:
ከ5ደቂቃ በኋላ በቴክስት "መቶብር በድጋሚ ላክ ጓደኛዬም አባል መሆን
ይፈልጋል"
???????
@feta_meme

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 4 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 4 days ago