Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -
ክፍል፦ 1⃣9⃣
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
ኣንድ ሰው በሚችለው ጉዳይ ላይ ከሆነ ከዛ ሰው እገዛን መጠየቅ ይቻላል وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى ከሞተ ሰው እና ከማይችል ሰው ግን እርዳታን መጠየቅ ከትልቁ ሽርክ ነው ኣይቻልም።
ذَلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ لَهُ الْمُلْكُ وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ مَا يَمْلِكُونَ مِنْ قِطْمِيرٍ إِنْ تَدْعُوهُمْ لا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ
وَمَنْ يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ لا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِنْدَ رَبِّهِ إِنَّهُ لا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ
ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -
ክፍል፦ 18
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
የደዕዋ ማስታወቂያ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 24/ 2017 ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን
1- ኸዲር አሕመድ ከሚሴ
2- ዐብዱልፈታሕ ጀማል
3- ሙሐመድ ሲራጅ
4- አቡል ዐባስ
5- ሳዳት ከማል
ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -
ክፍል፦ 1⃣
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 17
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።??????
1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893
2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869
3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876
4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884
5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227
6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
https://t.me/IbnuMunewor/2214
7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
https://t.me/IbnuMunewor/2261
8, ዓሹራን ለመውሊድ?
https://t.me/IbnuMunewor/2269
9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
https://t.me/IbnuMunewor/2294
10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
https://t.me/IbnuMunewor/882
11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
https://t.me/IbnuMunewor/2298
12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
https://t.me/IbnuMunewor/886
13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
https://t.me/IbnuMunewor/2234
14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
https://t.me/IbnuMunewor/898
15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2277
16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
https://t.me/IbnuMunewor/878
17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
https://t.me/IbnuMunewor/34
18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
https://t.me/IbnuMunewor/1624
19, መውሊድ ተከሽኖ
https://t.me/IbnuMunewor/2309
20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
https://t.me/IbnuMunewor/918
21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
https://t.me/IbnuMunewor/2302
➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ዱንያ ተለዋዋጭ ነች የዛሬው ሀብታም ነገ ይደኸያል የዛሬው ደሃ ነገ ሀብታም ይሆናል ጤናማው በድንገት የአልጋ ቁራኛ ይሆናል ። ሸህ ሰይድ ኡመር ከ 2011 ጀምሮ በደሴ ከተማ በውሃ አምቦ (በአዝሃር መስጅድ )
ሙአዚንነት እና ጥበቃ በመሆን በማገልገል ላይ እያሉ።
በካንሰር ታመሙ ። ህመማቸው የጉሮሮ ጫፍ ካንሰር ነበር ካንሰሩ ወደ ጉበት እና አንጀት ተሰራጨ ።
በዚህም ሳቢያ በደሴ ሆስፒታል ለዘጠኝ ጊዜ የኬሞ ቴራፒ ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው ጤንነታቸው እየተመለሰ ባለበት በቅርቡ ደግሞ አንቀጥቅጦ የሚጥል አድስ ነገር ተፈጠረባቸው መንስኤው ካንሰሩ ወደ ጭንቅላታቸው መሰራጨቱ እንደሆነ ተነገራቸው ።
በዚህም ሳቢያ የጨረር ህልምና ስለሚያስፈልግ ወደ ጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ሪፈር ቢፃፍላቸውም ህክምናውን በአጭር ጊዜ ለማግኘት በፕራይቬት ካልሆነ በቀር ማገኘት እንዳማይቻል ተነገራቸው በግል ለመታከም ደግሞ እጃቸው ላይ ገንዘብ የላቸውም እስከዛሬም የታከሙት አብዘሀኛው ከሰው ተበድረው ነበር። በሽታው ደግሞ በጣም እያሰቃያቸው ይገኛል።
ወንድም እህቶች ለአላህ ስትሉ በምትችሉት ሁሉ እንድትተባበሩን በአላህ ስም እንጠይቃለን።
የንግድ ባንክ አካውንት
1000429658512 አህመድ ሰዒድ ይመር
ስልክ ቁጥር 0935270839
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago