Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
እኔ *✍
እኔ መልኬን አይደለሁም
እኔ አቋሜን አይደለሁም
እኔ የትናትና ስህተቴን አይደለሁም
እኔ ያለፈ ማንነቴን አይደለሁም*ማንም ሰዉ ቢሆን በነዚህ ነገራቶቼ እንዲመዝነኝ አልፈቅድም። ማንም ቢሆን ባለፉት ስህተቶቼ እንዲኮንነኝ አልፈቅድም።
አንቺ ማለትኮ'አትበሉ ይቅርታ እኔ ማለት ትናትናዬን አይደለሁም እኔነቴ በአቋሜ ወይ በዉበቴ የሚመዘን አይደለም።በቃ የሚወደኝ ከነስህተቴ ይዉደደኝ። የሚቀበለኝም ከነ ጉድለቴ ይቀበለኝ።
በቃ ይሄዉ ነዉ✉️
ሰላም ለእነዚያ
🌸
ልካቸዉን ለሚያዉቁ
ሁሉን ነገር እንዳንሞክር ህይወት ረዝም አይደለችም።
ሁሉን ነገር እንዳናሥታዉስ ደግሞ አጭር
አይደለችም።
ነገር ግን ምንም የሚሥተካከላት ነገር እንደሌለ ካወቅን እሷ ዉብ ነች!
አንተንን የፈለገ ከደስታህ መሥፈርት ስር ይሁን
አለዛ
ከንግስናህ እንዲገቡ አትፍቀድ
እንባሽን አትበሽ
ይልቁንስ
ለማልቀስሽ ሰበብ የሆኑትን ሰዎች ከህወትሽ አሶጭ!
وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም በሰማይ ውስጥ ነው፡፡
ከምድር ኗሪዎች ወደላይ ከፍ በል
የአንተ ፍላጎት በእጃቸዉ አይደል
እንቢታን የማያቅ ለለመነ ባሪያዉ
ማነዉ ሚለምነኝ እኔ የምሰጠዉ
እያለ ሚጣራ ቸርዬ ጌታ አለህ
ወደሡ ሙጭኝ በል የምድሮቹን ትተህ
✍?ለፈገግታ
በትዝታ ባህር ስዋኝ ስዋኝ ድንገት አንድ ነገር ትዝ አለኝና ፈገግ አደረገኝ
ከእለታት በአንዱ ቀን ነዉ... አየሩ ቀዝቃዛማ ሆኖ ደስ ይላል። እህቶቼጋ በረንዳ ላይ ቁጭ ብለን ሙቅ ነገር እየጠጣን በድሮ ታሪኮች ስምጥ ብለናል አንዷ እህቴ ድንት አንዷ ደሞ አለች! እህ አልን አይን አይኗን እያየን
ለባሏ እንጀራ አቀረበች ወጡ ግን ትንሽ ነበር እና ዛሬ ወጥ የለም እያሥፈራራህ ብላ አለችዉ አሉ
ከዛ ባልዮዉም እንጀራዉን ቁርስ አድርጎ ብድግ ያደርግና ወጥ እንጀራ መጣብህ
ይልና....ከከከ በጣም ነበር የሳቅኩት
#ከኖርኩት ዉጤት አለመጠበቅ። ወዳጆቼ በእያንዳንዱ የህይወት ጉዟችን በሁሉም እቅድ እና አላማችን ላይ ዉጤት እየጠበቅን ባንጓዝ ፍሬዉን ብቻ በማሠብ መትጋትን ብናቆም ደስተኞች እንሆናለን ለምሳሌ፦ መልካም ስንሆን በመልካምነታችን የምናገኘዉ የሆነ ነገር አለ ብለን መልካም አንሁን! በቃ መልካም መሆን ግዴታዬ ነዉ ለልቤ ሰላም ስለሆነ ጌታዬ ዘንድ ክብርን ሥለሚያጎናፅፈኝ…
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago