Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

16 - ሚዲያ

Description
እንኳን ወደ 16 - ሚዲያ ቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሊቀላቀለዉ የሚገባ ስለ ሀይማኖቱ ስርአት ስለ ቤተክርስቲያን መመሪያ ህግጋት በደንብ የምናስተምርበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ።
YOUTUBE ~> https://www.youtube.com/@16_media16
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 week, 1 day ago
1 week, 4 days ago

🕯................የለመኑትን የማይረሳ ጌታ በእስተርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው አንድ ቀን እርግቦች ከጫጭቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች ።"እንስሳትና አራዊትን እፅዋትን ሳይቀር በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጠርሀት" ብላ አዘነች።

🕯- ይህን ከተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራው ወጥቶ ሱባኤ ያዘ ለአርባ ቀናም ሲጸልይና ሲማልል ቆየ
በአርባኛው ቀን ሁለቱም ሕልምን ያልማሉ እርሱ ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ በሐና ቀኝ ጆሮ ገብታ በማኅጸኗ ስትደርስ አየ
- እርሷ ደግሞ የኢያቄም በትር አብቦ አፍርቶ ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች።
ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ ለሰባት ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ

🕯- በሰባተኛው ቀን ማለትም (ነሃሴ ሰባት ) መላዕከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ።
"ዓለም የሚድንበት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳለች ።"ብሏቸው ተሰወረ እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔን አመሰገኑ

🕯- እንደ ሥርዓቱም አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች

"ኦ ድንግል አኮ በፍትወት ደነስ ዘተጸነስኪ"
" ድንግል ሆይ ኃጥያት ባለበት ሥጋዌ ፍትወት የተጸነሽ አይደለም"

እንዳለ ሊቁ ( ቅዳሴ ማርያም)

🕯- " ለጽንሰትኪ በከርሥ እንበለ አበሳ ወርኩስ ወለልደትኪ እማኅጸን ቅዱስ........"

🕯-" ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው ፤ የተወለድሽበት ማኅጸንም ቅዱስ ነው ። ( መጽሐፈ ሰዓታት ፣ኢሳ ፩፥፱ )

🕯- እመቤታችን ነሐሴ ሰባት ቀን ተጸንሳ ግንቦት አንድ ቀን ተወልዳለች

🕯የእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕሟ ፣ ፍቅሯ ፣ ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🕯| @sixteen_media |🕯

🕯ጠቃሚ ከሆነ #ሼር ይደረግ!🕯

1 week, 4 days ago
***🕯***ግንቦት ፩***🕯***

🕯ግንቦት ፩🕯

ኢያቄም ወሐና ወለዱ ለነ ሰማይ
ሰማዮሙኒ አስረቀት ለነ ፀሐይ
ኢያቄም እና ሐና ሰማይን ወለዱልን ሰማያቸውም ደግሞ ፀሐይን አወጣችልን

🕯- የዓለማችን ወላጆች ነብያት ሐዋርያትን፣ጻድቃንን፣ሰማዕታትን ወልደው ከብደዋል ተመስግነዋል ።

- ኢያቄምና ሐና ግን ፍጥረት ሁሉ በአንድነት ቢሰበሰብ በእግሯ የረገጠችወን ትቢያ እንኳን መሆን የማይችል የሰማይና የምድር ንግሥት የእግዚአብሔርን እናት እመቤታችን ማርያምን ወለዱልን ኢያቄምና ሐና ለእግዚአብሔር የሥጋዌ አያቶቹ ተባሉ ።

- እስኪያረጁ ድረስ በመካንነት አዝነው።
ጸልየዋል ንጽህናቸውና ደግነታቸው ተመስክሮላቸው ድንግል ማርያምን አግኝተዋል።

- ከአዳም ስህተት በኋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተወለደች የመጀመሪያዋ ሰው ድንግል ማርያም ሆናለች።
-ኢሳ ፩፥፱

- ለጨለማው ዓለም የብርሃን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ አንድም ትንቢቱ እና ምሳሌው ይፈፀም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚች ቀን በሊባኖስ ተራራ ተወልዳለች

- "ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ።" መኃ ፬፥፰

- ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ (አሮን) የተወለደች ቅድስት ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ በህጉ ፀንተው በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር ። ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች ልጅ የላችሁም በሚል ይናቁ ነበር ።

- ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኃጡዕ በረከተ ጸጋ እግዚአብሔር የራቀው" ብለው ያምኑ ነበር ኢያቄም እና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ
- እነርሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና የሣራ አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም........................ይቀጥላል

1 week, 6 days ago
2 weeks, 1 day ago
፩~መልካሙ\_ዓርብ\_ይባላል ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን …

፩~መልካሙ_ዓርብ_ይባላል ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል።

| @sixteen_media |

ጠቃሚ ከሆነ #ሼር ይደረግ!

2 weeks, 3 days ago
ሰሞነ ሕማማት

ሰሞነ ሕማማት
ሐሙስ

፩~ይህ እለት ጸሎተ_ሐሙስ_ይባላል
፪~የምስጢር_ቀን_ይባላል
፫~ የሐዲስ_ኪዳን_ሐሙስ_ይባላል
፬~የነጻነት_ሐሙስ_ይባላል
| @sixteen_media |

ጠቃሚ ከሆነ #ሼር ይደረግ!

2 weeks, 6 days ago

የሕማማት መዝሙሮች ስብስብ | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ | Himamat Mezmur | like mezemran yilma hailu | ህማማት መዝሙር | ሕማማት

| @sixteen_media |

ጠቃሚ ከሆነ #ሼር ይደረግ!

2 weeks, 6 days ago
3 weeks, 5 days ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago