LoveOneAnother እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ

Description
ራዕያችን በፍቅር የሚተቃቀፉ ሰዎች የሞሉባትን አገር ማየት ነው። ለዚህም እርስ በርሳችን እንድንዋደድ እንሰብካለን። ለወዳጅዎ ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን።
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

3 months ago

Old group lallachu hullu melkam zena ሰላም ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group  ካላችሁ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን::
ቶሎ ያናግሩኝ ።ማንኛውንም old group እንገዛለን::

🤍2018 
🤍2019 
🤍2020. 
🤍2021.
🤍2022 .

member አያስፈልግም 0 ቢሆንም እንገዛለን::   group ብዛት ካለው ደሞ አስተያየት ይኖረዋል:: ይሄ ጭማሪ ለትንሽ ግዜ ነው ይፍጠኑ።

Two Step verification 7 ቀን የሞላው መሆን አለበት ።

ለመሸጥ @Tam_irat😮😮ያናግሩኝ  inbox ።😮

1 year, 11 months ago

የማያልቅ በረከት በሁላችን እጅ ላይ አለ፣ ሁላችንም ተሸክመነው እንዞራለን። በምንሄድበት ሁሉ ልንዘራው የሚገባን፣ ሁልጊዜም ባልንጀራዎቻችን በእኛ እንዲደሰቱ የሚያደርግ፣ ከገንዘብና ከእንቁ በላይ የሆነ ሥጦታ በእያንዳንዳችን ማንነት ውስጥ አለ። እሱም ፈገግታ ነው። ፈገግታ፣ ጽልመትን ያፈካል፣ ድብርትን ያስወግዳል፣ ሰላምን ያስገኛል። ፈገግ ብለን እንዋል።

እርስ በርሳችን እንዋደድ።

1 year, 11 months ago

ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ።

`¤ አንተ መወደድ በምትፈልገው ልክ ባልንጀራህን ውደድ።

¤  አንተ መታየት በምትፈልገው ልክ ባልንጀራህን እይ።

¤ አንተ መደመጥ በምትፈልገው ልክ ባልንጀራህን አድምጥ።

¤ ላንተ እንዲሆንልህ ያሻሄውን ሁሉ ለባልንጀራህም ተመኝ፣ እንዲሆንለትም አድርግ።

¤ አንተ እንዲሰጥህ በምትፈልገው ልክ ለባልንጀራህ ጊዜህን ስጥ።

¤ ላንተ የተመኘሄውን መልካም ነገር ሁሉ በዙሪያህ ላሉትም ተመኝ። ለእነርሱም በመሆኑ ላንተ ካልጎደለ ምንም አይጎዳህም። ያለህን ስጥ፣ ተትረፍርፎ ይመለስልሃል።

ውብ ቀን ይሁንልን።`

2 years, 3 months ago

የዘመኔ ባለዕዳ ነኝ። በዘመኔ ፍቅርን የመስበክ ዕዳ ተጥሎብኛል። እላለሁም፣ ሰላም ፍቅር ይብዛልን። መተቃቀፍ መሳሳም ይሁነን። ሰላም ለሁላችንም ይሁን።

2 years, 4 months ago

በዚህ ሰው ዘመኑ ላይ በከፋበት ጊዜ (ክፉ ዘመን የለምና የሰው ድርጊት ለዘመን ክፉ ሥም ያሰጣል እንጂ) ፍቅርን መስበክ መቀደስ ነው። በዚህ ሰው ለየራሱ ጥቅም በሚሯሯጥበት ወቅት አንድ መሆንን፣ መተቃቀፍን፣ መሳሳምን ማዜም መታደል ነው። ግድ የላችሁም ፍቅር ሁሉንም ጠቅልሎ ይገዛል። በመፋቀር እንደሰት፣ አለማችንን በመዋደድ ካስማ እናቁማት። ፍቅር በበረታበት፣ ክፋት በጨለመበት አለም መኖር የሁልጊዜም ምኞታችን ነው። ዛሬን እንኳ እስቲ ሰው ሁሉ ፈገግ ብሎ እንዲውል ራሳችንን ለድርጊት እናዘጋጅ።

እርስ በርሳችን እንዋደድ።
ሰላም ለሁላችንም ይሁን።

2 years, 4 months ago

ያንተ ጠጠር ትልቁን ግንብ የመጠበቅ አቅም አላት። ያንቺም ጠብታ የባህርን ታሪክ የመጋራት እድል አላት። ዛሬ ጠጠርህን ቦታ ስጣት፣ እውነት እልሃለሁ ነገ ትደምቅባታለህ። ዛሬ ጠብታሽን መሆን ባለባት አበርክቺ፣ እውነት እልሻለሁ ታምቃና ተጠቅጥቃ የምትመለስ የነገ ስንቅሽ ናት። በቃ ዝም ብለሽ ሰውን ውደጂ፣ መውደድሽን ያሳየሺው ሰው ባዕድ ቢሆንበት እንኳ ዝም ብሎ መውደዱ አይቀርም። አንተም ለምታገኘው ሁሉ ሰላምታ ስጥ፣ ሰላምህ ይበዛልሃል።

እርስ በርሳችን እንዋደድ።
ሰላም ለሁላችንም ይሁን።

2 years, 4 months ago

ሰላም ስንት ይሸጣል? የገዛችሁ በሚያዋጣችሁ ዋጋ ሽጡት። በነጻ የተቀበላችሁ ግን ለወዳጃችሁ በነጻ ስጡ።

እርስ በርስ እንዋደድ።
ሰላም ለሁላችንም ይሁን።

2 years, 4 months ago

ሰው ማበብን ሲያልም መርገፍን ለምን ይዘነጋል? ያ ለአይን የሚያሳሳ፣ ለማየት የሚያጓጓ አበባ ከረገፈ ወዲያ ታሪኩን የምጽፈው ማን ነው? ትዝታውንስ ማን ነው የሚያስታውስ? ለትውልድ የማይተርፍ ከንቱ ታሪክ ገደል ይግባ! ለኔ ላንተና ላንቺ ግን ፍቅርን መስበክ ይሻለናል። ወዳጅነትን ብናልም ያዋጣናል።

እርስ በርሳችን እንዋደድ።
ሰላም ለሁላችንም ይሁን።
@LoveNeighbour

2 years, 5 months ago

ከታላቁ መጽሐፍ እጅግ ውብ መሥመር እንዲህ ተጽፏል። 'የማንም ባለዕዳ አትሁኑ፣ ሊኖርባችሁ የሚገባ ዕዳ ቢኖር እርስ በእርስ መዋደድ ይሁን።' እውነት ነው ሁላችንም መክፈል ያለብን ዕዳ ይሄ ነው። የከፈልን እለት ሳሏት አገሬን! ሳሉት የአገሬን ሰው ሲተቃቀፍ ሲሳሳም። ያቺ ቀን እንደምን ያለች ተናፋቂ ነች?

እርስ በርሳችን እንዋደድ።
ሰላም ለሁላችንም ይሁን።
@LoveNeighbour

2 years, 5 months ago

የፍቅር መልካችን እርቃን ነው። ቢሆንም ግን እርዛት አያሳፍረውም። ተው እንፋቀር፣ ግድ የላችሁም እንዋደድ። ይበጀናል።

ሰላም ለሁላችንም ይሁን።

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад