Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷

Description
ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
ይ ቀ ላ ቀ ሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

2 months ago

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ

│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን

ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯   
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼

2 months ago

ፆም .... አጭር ምክር

https://t.me/Muhammedsirage

2 months ago

ብዙ አይነት ደግ ሰዎች ልታውቅ ትችላለህ ግን የማደም ቅመሞች ይለያሉ። ሲሰጡ አይሰስቱም መስጂድ ሊሰራ ነው ሲበል ሮጠው ከች የሚሉት እነሱ ናቸው የቲሞችን በየወሩ ብር እየላኩ ያሳድጋሉ የሆነ ሰው ታመመ ሲባል ከዚህም ከዛም ተረባርበው ያሳክማሉ ምን ይሄ ብቻ ዲናቸውን ባለቻቸው ጥቂት ሰአት ይማራሉ ቁርአንም ይሃፍዛሉ ብቻ ብዙ ብዙ ኸይር ነገር ይሰራሉ አሏህ ይጨምርላቹህ። ደግሞ የትኛውም ሰው ሊሚላቹህ ነገር ምንም ነገር እንዳይሰማቹ "ገረድ"የአረብ ሀገር ሴት" ምናምን የመሳሰሉ ነገሮችን ቢሏቹ እንዳታፅኑ ደግሞ ደደብ አላዋቂ ባለጌ ሰው ይህን ቢል አይገርምም አብሽሩ በርቱ ግን አንድ የመጨረሻ ምክር ልምከራቹ የእድሜያቹን ነገር አደራ ልጅነት አንዴ ከሄደ አይመለስም ገንዘብንስ ገንዘብ ይተካዋል እድሜን ግን ምንም ሚተካው ነገር የለም እናም በሰው ሀገር ላይ እድሜያቹን አታቃጥሉ አሏህ የፃፈላቹህን ተፍ ተፍ ብላቹ ወደ ሀገራቹ ገብታቹ እንደ ማንኛውም ሰው የራሳቹን ቤተሰብ ከጥሩ የህይወት አጋር ጋር መስርታቹ ኑሩ።

2 months, 1 week ago

አዲስ የተጀመረ የኪታብ ደርስ ስለ ረመዷን

📚አል-ሙየሰሩ ፊ አህካሚ ሶዉም 6

ፀሃፊ፦ዶክተር አብዱ ሽኩር አቡ ዓኢሻ

📚 كتاب፡ الميسر في أحكام الصوم وأدابه
د. عبد الشكور معلم عبد فارح أبو عائشة

🎙ደርሱ የሚሰጠዉ በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

🕌በኢማሙ ማሊክ መስጅድ  አሶሳ🕌

ፒዲኤፉን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/4621

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago
***▪️***ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ …

▪️ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው።

ከዚያ እደለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።

#ንጋት

ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትላንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም! ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቅስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት!
🌷 https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed

2 months, 1 week ago
* ሁለቱን ዓሊሞች ማለትም ሷሊሕ አልዑሶይሚይ …
  • ሁለቱን ዓሊሞች ማለትም ሷሊሕ አልዑሶይሚይ እና ዐብዱሰላም አሹወይዒርን የሚያንቋሽሽን ሰው ትኩረት አትስጡት።

  • ሁለቱ ሸይኾች ከምርጥ ዑለማኦች ውስጥ ናቸው።

👉🏾ሸይኽ ዐብዱረሕማን ሙሕዩዲን - ረሒመሁላህ።

ቴሌግራም
https://t.me/IbnuMunewor

4 months, 1 week ago
**አሰለማለይኩም ወረህመትወሏሂ. ወበረካትሁ

**አሰለማለይኩም ወረህመትወሏሂ. ወበረካትሁ
ወድና የተከበራቹህ. እህቶች.እንደምናቹህልኝ።

የጠለባቹህ. እንዲሁም መጥለብ. የፈለጋቹህ. እህቶች ጅዳዎች. ብቻ  ነው. ታዳ

ጅልባብ ፣ኒቃብ ፣ አበያ፣ አበያራስ፣ ኺማር፣አስሊ ጓንት ፣ሌሎችም. አልባባሳቶች. ለምትፈልጉ እህቶች**

@UMu_Nayisi

📞0530606479

https://t.me/umufewzan_asslefiya
https://t.me/umufewzan_asslefiya

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago