Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እንዴት ነህ ወንድሜ አቡ ሱፍያን ዛሬ አውፍ በለኝ ላስቸግርህ ነው።አላህ እረዥም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ጋ ይስጥህ። ወንድሜ ትንሽ ሃጃ ገጥሞኝ ነው።እሱም የሰዎች ዕዳ ነበረብኝ። ዕዳውም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ነው ላስቸግርህ የመጣሁት እና ንግድ ላይ ማትረፍ መክሰር ያለ ነው ። እንደ ምታውቀው በምሰራው ንግድ ላይ በጣም ትልቅ ኪሳራ ደረሰብኝ ዱንያዬ ጠፋብኝ። ሂወት…
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እንዴት ነህ ወንድሜ አቡ ሱፍያን
ዛሬ አውፍ በለኝ ላስቸግርህ ነው።አላህ እረዥም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ጋ ይስጥህ። ወንድሜ ትንሽ ሃጃ ገጥሞኝ ነው።እሱም የሰዎች ዕዳ ነበረብኝ። ዕዳውም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ነው ላስቸግርህ የመጣሁት
እና ንግድ ላይ ማትረፍ መክሰር ያለ ነው ። እንደ ምታውቀው በምሰራው ንግድ ላይ በጣም ትልቅ ኪሳራ ደረሰብኝ ዱንያዬ ጠፋብኝ። ሂወት ለማሸነፍ እናቴም ለማሳከም በሰው ፍራንክ ተበድሬ ያ ምታውቀው ሱቅ ስሠራ ነበር እሱም እንደሰማኸው በሌቦች ተዘረፍኩኝ።
እንደ ምታውቀው በቤተሰቤ በደረሰብኝ ትልቅ ሃጃ ሂወቴ ተመሳቅለብኝ
ዱኒያዬም ጠፋብኝ እናቴም ህመተኛ ናት እሷን ለማሳከም ሆስፒታል ስመላለስ ታያለህ እስከ አሁን ድረስ እያስታከምኳት ነው።አሁን ግን ሁሉም ከ አቅሜ በላይ ሆነና እናቴንም ሆነ ራሴን ማስተዳደርም አልቻልኩም።
የው ወንድሜም ለሁላችንም ይበቃል ካንፓስ ተምሮ ተመርቆ ስራ ጀመረ በተባለ ግዜ የአእምሮ ህመምተኛ ሆነብኝ ኡሱን ማሳከም ሌላ ነገር ሆነብኝ። ወደ አገራችን መርሳ እንዳንመለስም ደሞ እዛ ያለንን ነገር ሁሉ ሽጠናል።ለእናቴም በህመምዋ ላይ ህመም ሆነባት።ሚስቴም ህመም አለባት ጭንቀት አትችልም ይህ የሰዎች ጭቅጭቅ ደሞ በጣም ህመም ላይ አደረጋት በየግዜው ሃኪም ቤት ነው ምትሄደው።
እና ወንድሜ ዱዐ እንድታደርግልኝና አንተ ከምታቃቸው ሰወች ብታጠያይቅልኝ በቻናልህ ቤተሰቦችህን ብታስተባብርልኝ ብየ ነው። አውፍ በለኝ ፁሁፍ አበዛሁ።»
አካውንት፦ 1000229042843 Zeytu Jemal
ስልክ +251703929768
ቦታው ታውቋል።
#በጣም_አስቸኳይ_ሸር_ይደረግ
Ethiopian Federal Police
Oromia Police Commission
ባሌ ዞን ጋሰራ ወረዳ ነው።
ድምፅ ሆነን ይህ ሰው ለህግ እንድቀርብ ማድረግ አለብን።
ድርጊቱን የፈፀሙት ህጋዊ ህገ-ወጥ ፖሊሶች ናቸው።
ስለዚህ እኛ በህግ እንዲጠየቁ በማድረግ ርብርብ ልናደርግ ይገባል።
ድርጊቱ የተፈጸመበት ቦታ #ባሌ_ዞን_ጋሰራ ወረዳ ሲሆን እህታችንን ፖሊስ ጣቢያ ወስደው በዚህ መልኩ ከደበደቧት ቡሃላ እራሷን ስታ እንደ ነበርና ከሁለት ቀን ቡሃላ ከጣቢያው እንደ ወጣች መረጃወች ይጠቁማሉ።
ተቆርጦ የተሰራጨው ቪድወ እንድህ ከሆነ ከቪዲወ ጀርባ ምን እንዳደረጓት አሏህ ይወቅ‼️
… አውሬዎቹ ለህግ ይቀርቡ ዘንድ ድምፅ እንሁን
ሁላችንም ሼር በማድረግ እንተባበር
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ
ዳሩ - ሰላም Online የቁርኣን ትምህርት ማዕከል [መድረሳ ]
፦ የምንሰጣቻው የቂርአት አይነቶች
⏩ ቃኢደቱ ኑራኒያ
⏩ ቁርአን በነዘር [በዕይታ] እና
⏩ ሂፍዝ
፦የትምህርት አሰጣጡ በተመለከ
⏩ በቴሌግራም
⏩ በዋትስ አፕ እና
⏩ በዙም አፕልኬሽኖች ወደናንት የምናቀርብ ይሆናል
ምዝገባው በተመለከተ ሴቶችን ብቻ የሚያካትት ሲሆን ትምህርቱ የሚሰጠው የማስተማር ልምድ ባላቸው በሴት አስቀሪዎች ይሆናል።
ቂርአቶች የሚቀራባቸው ጊዜያቶችን በተመለከተ ከጁማዓ ውጭ በሳምንት ሁሉንም ቀናት ሲሆን በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ጠዋት ከ 12--2:00 እና በማታው ክፍለ ጊዜ ደሞ ከ 3:30--6:00 ይሆናል።እሄን ውድ መመሪያችንና የጌታችን ቃል የሆነው ቁርኣንን በአግባቡ ለማወቅና ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁ ውድ እህቶቻችን ከዚህ በታች በተቀመጡት አድራሻዎቻችን ማናገርና መመዝገብ ትችላላችሁ
ስልክ?0995559136
0925227703
የቴሌግራም አድራሻችን ፦@AishaAbdela
?የመልካም ሚስት ባህሪ
ክፍል አንድ❶
የኪታቡ አስተማሪ አቡ ሂበቲላህ
የኪታቡን pdf ለማገኘት ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam/3374
የቀጥታ ስርጭት ሊንክ ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam
ሼር አድርጉት صفات الزوخة الصالح ?ተ ?ጀ ?መ ?ረ https://t.me/tdarna_islam/3374
*? የመጀመሪያው ፕሮግራም ?*
?ርዕስ (? ነብዩን መውደድ እና መውሊድ
?< አቡ ሱፊያን
?ተ
?ጀ
?ም
?ሯ
?ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት**:
?????????????
?????????????
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago