Orthodox⛪anthems ❤️‍?

Description
ሃይማኖታዊ ወሬዎች, ምስሎች, ግጥሞች, ስዕሎች እና መዝሙሮች ብቻ

Just impressing our soul by anthems❤️‍??
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 3 weeks ago

የዛሬው ቅዱስ ሩፋኤል ነገ የምታዩትን ውጤት ያማረ ያርግላችሁ ?❤️

እግዚአብሔር ይርዳችሁ y'all ?

2 months, 3 weeks ago

የሩፋኤልን ጉባኤ እንካፈል y'all❤️‍?**

Go to church ❤️?‍♀️**

2 months, 3 weeks ago

በልጅነታችን ምኑም ሳይገባን በጳጉሜን ሦስት ዝናቡን ጠበል ነው ብለን “ሩፋኤል አሳድገኝ" እያልን ተጠምቀን ነበር:: አሁን ስናድግና መጽሐፍ ቅዱስ ሲገባን ደግሞ ሩፋኤል ማለት የስሙ ትርጉም እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ማለት እንደሆነ ስናውቅ ቅዱስ ሩፋኤል በቁስል ላይ የተሾመ መልአክ እንደሆነ ስናነብ የቤተ ሳይዳን ውኃ ያናወጸው መልአክ እንደሆነ ስንረዳ ትናንት ባለማወቅ የተጠመቅነውን ጠበል ዛሬ በደስታ እንጠመቀዋለን::

3 months ago

ይርጋለም ቅድስት አርሴማ እና ጉስ ቋም ማርያም ተባርኬላችሁ መጣው ቦታውን መቅረፅ ክልክል ቢሆንም እኔ ግን በቦታው ከመማረኬ የተነሳ በድፍረት ቀርፄ ነበር ነገር ግን ለእናንተ ማሳየትን ልቤ አልፈቀደም የምላችሁ ነገር ቢኖር ሄዳችሁ ከቅድስት አርሴማ በረከት ተሳተፉ የውስጥ ችግራቹን ሁሉ በቤቷ ተገኝታችሁ ንገሯት ሄዳችሁ የማታቁ ለመሄድ ከዚህ በፊት የሄዳችሁ ደሞ እንደኔ ስለታችሁ ሰምሮ ለሁለተኛ ጊዜ ደጇን ለመርገጥ ያብቃችሁ❤️‍?****

3 months ago

ሱባኤ ለቀናት አለምን የምንረሳበት መልካም ስብዕና የምንማርበት ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት የምናጠብቅበት የፃድቃንን በረከት የምናገኝበት የገዳማዊያኑን ሕይወት የምንረዳበት ተቀድሰን የምንከብርበት እንደ መላእክት ምስጋናን ብቻ የምናደርስበት ፍፁም ከዓለም እና ከዲያብሎስ የምንርቅበት የሰይጣንን ኃይል ድል የምንነሳበት ስጋችንን አድክመን ነፍሳችንን የምናለመልምበት የምድርን እንጀራ ተርበን የሰማይን በረከት የምናፍስበት የተቀደሱ ቀናትን የምናሳልፍበት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️‍?

3 months ago

morning therapy??‍♀

3 months, 1 week ago

ገብርኤል አባቴ?19?

3 months, 1 week ago
3 months, 1 week ago

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ❤️

3 months, 2 weeks ago

"ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ ወይሴብሑ ለስምከ"
ጌታ ሆይ ግዑዛን የሆኑት ታቦርና አርሞንዔም ስለ ስምህ ደስ ካላቸው ደምህን መከራ ባለው የመስቀል ሞት አፍስሰህ ከነበርንበት ውድቀት ከፍ ከፍ ያደረግኸን እኛ ልጆችህ እንዴት አንደሰትም አናመሰግንኽምም?

እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago