ST.GEORGE FC™🇪🇹

Description
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች፣ የጨዋታዎች ቀጥታ ስርጭት፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮዎች እንዲሁም ጊዮርጊሳዊ ታሪኮች በቀጥታ ያገኛሉ!
______________________________

➢ | ለማንኛዉም አስተያየት፦
@Saintgeorge_fcBot


@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ✌️
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

4 weeks ago
***👉***ጨዋታው ተጠናቀቀ

👉ጨዋታው ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _22ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League

⚽️ ወላይታ ዲቻ 1 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ቅዳሜ ሚያዝያ 12/2016
🕗1:00
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም

4 weeks, 1 day ago
***👉***የጨዋታ ቀን

👉የጨዋታ ቀን
# Match Day
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _22ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League

⚽️ ወላይታ ዲቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ቅዳሜ ሚያዝያ 12/2016
🕗1:00
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
💛❤️ድል -ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💛❤️

1 month, 1 week ago

1ኛአጋማሽ 30'

⚽️ መቻል 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💚💛❤️

4 months ago
***🎉***ለመላው ኢትዮጵያዊያንና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር …

🎉ለመላው ኢትዮጵያዊያንና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ቤተሰቦች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እንዲሆንላቹ እንመኛለን ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
🎉 መልካም በዓል🎉

4 months, 1 week ago
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን …

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደርሰን በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆንልን
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ይመኛል
💛መልካም በዓል 💛

4 months, 3 weeks ago

ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ሐሙስ ጠዋት 2.30 በሳሬም ሆቴል ከደጋፊዎች ጋር ለመነጋገር ፕሮግራም ስላዘጋጀ በእለቱ የምትችሉ ደጋፊዎች ማልያችሁን በመልበስ እንድትገኙ  በእለቱ የመጠየቅ እድል የምታገኙ ደጋፊዎች የመለማመጂያ ሜዳችንን እንድናጥር እንቅፋት የሆኑብንን የካሳ ጉዳይ ጨርሰው ቦታውን እንዲያስረክቡን እና ካሱ ወደ ከተማችን እንዲመለስልን እናድርግ....

5 months, 1 week ago
ST.GEORGE FC™🇪🇹
5 months, 1 week ago
ST.GEORGE FC™🇪🇹
5 months, 1 week ago
ST.GEORGE FC™🇪🇹
7 months, 1 week ago
[#ቀጣይ](?q=%23%E1%89%80%E1%8C%A3%E1%8B%AD) ጨዋታ

#ቀጣይ ጨዋታ
የኢትዮጵያ _ፕሪሚየር _ሊግ _2ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
⚽️ሀምበርቾ ዱራሜ 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago