Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

Description
ይህ ቻናል የትልቁ ዓሊም ፈዲለት ሼይኽ ሙሀመድ ቢን አሊ ቢን ሂዛም (ሐፍዘሁሏህ) ዲናዊ ጥያቄዎች ምላሽ (ፈታዋ) በአማርኛ ትርጉም የሚለቀቅበት እስላማዊ ቻናል ነው ።
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago

2 weeks, 4 days ago

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ሂዛም ወደ ለሀበሻ ሰለፍዮች ያደረጉት ሙሃደራ

🔗 https://t.me/ibnhezamam/1179

1 month, 2 weeks ago

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم.

📩 الســــــــــــؤال :-

يقول الســـــائل: ما حكم قطرة الأنف؟

ጥያቄ
የአፍንጫ ጠብታ ፆም ያጠፋልን?

📝 الإجـــــــــابة :-

الأنف يعدُّ منْفَذًا للمَعِدة؛ ولذلك قال النبي صلى الله عليه وسلم: «وَبَالِغْ فِي الِاسْتِنْشَاقِ إِلاَّ أَنْ تَكُونَ صَائِمًا»، رواه أبوداود عن لقيط بن صبرة رضي الله عنه، وهو حديث صحيح.
وعليه فقطرات الأنف التي يتناولها الصائم من أنفه يَجْتَنِبهَا؛ لأنَّ مَنْفَذَهَا إلى الحلق واضح. فإن فعل ذلك وهو على علم بدخولها فوصلت إلى جوفه فيصير مفطرًا.

መልስ
አፍንጫ ወደ ጨጓራ ያዳርሳል ለዛም የአላህ መልእክተኛ ያሉት (ውዱእ ስታረግ በአፍንጫህ ውኃ በደንብ ሳብ ፆመኛ ካልሆንክ)

ይህ ስለ ሆነ ፆመኛ የሆነ ሰው የአፍንጫ ጠብታ መራቅ አለበት ምክንያቱም ወደ ጉሮሮው መውረዱ ግልፅ ነውና
ጠብታውን እንደ ሚወርድ እያወቀ አድርጎ ወደ ሆዱ ከወረደ ፆሙ ተበላሽቶዋል

🔗 https://t.me/ibnhezamam/1177

Telegram

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم. ***📩*** الســــــــــــؤال :- يقول الســـــائل: ما حكم قطرة الأنف؟ ጥያቄ የአፍንጫ ጠብታ ፆም ያጠፋልን? ***📝*** الإجـــــــــابة :- الأنف يعدُّ منْفَذًا للمَعِدة؛ ولذلك قال النبي صلى الله عليه وسلم: «وَبَالِغْ فِي الِاسْتِنْشَاقِ إِلاَّ…

1 month, 2 weeks ago

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم.

📩 الســــــــــــؤال:-

يقول الســـــائل: هل قطرة الأذن من المفطرات؟
ጥያቄ
የጆሮ ጠብታ ፆም ያጠፋልን?

📝 الإجـــــــــابة :-

ليست من المفطِّرات على الصحيح؛ لأن الإنسان يحتاج إلى ذلك، ولا يعدُّ ذلك أكلًا ولا شربًا، فكثير من الناس لا يَصِلُ ذلك إلى حلقه ولا إلى مَعِدَتِهِ، وإذا وَجَدَ إنسانٌ شيئًا من الطعم في ذلك، وتأكد من وصول العلاج إلى حلقه؛ فعليه أن يتجنب ذلك أثناء صومه، وبالله التوفيق.

መልስ
አያጠፋም ምክንያቱም ይህ ምግብም መጠጥም አይደለምና
ብዙዎች ይህን ሲጠቀሙ ወደ ጉሮሮዋቸውም ወደ አንጀታቸውም አይወርድም
ግን ይህን ጠብታ ሲጠቀም ወደ ጉሮሮው ወርዶ ጣዕሙን ከቀመሰ ይህን ጠብታ ፆመኛ በሚሆን ሰአት መራቅ አለበት።

🔗 https://t.me/ibnhezamam/1176

Telegram

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم. ***📩*** الســــــــــــؤال:- يقول الســـــائل: هل قطرة الأذن من المفطرات؟ ጥያቄ የጆሮ ጠብታ ፆም ያጠፋልን? ***📝*** الإجـــــــــابة :- ليست من المفطِّرات على الصحيح؛ لأن الإنسان يحتاج إلى ذلك، ولا يعدُّ ذلك أكلًا ولا شربًا، فكثير من الناس…

2 months, 4 weeks ago

بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ

📩 السُــــــــــــؤالُ :-

يقول السائل: جدته توفيت، وعليها خمسة عشر يومًا قضاء من رمضان، وأنا أصوم في كل شهر ثلاثة أيام، هل أجعلها قضاء عنها؟

ጥያቄ
አያቴ ስትሞት 15 ቀን የረመዳን ፆም ነበረባት እኔ ደሞ በወር 3 እፆማለሁና ለእርሷ ቀዳ ማድረግ እችላለሁኝ?

📝 الإجـــــــــــابة :-

لا يجوز لك أن تجمع بين النيتين، إما أن تجعلها قضاء، ويفوتك صيام ثلاثة من كل شهر، ولا ننصحك بذلك، ولا حتى بيوم واحد منها.
استمر على راتبتك، وعلى صيامك، وصم عنها غير هذه الثلاثة الأيام، لكن لو أنك نويت بها القضاء عن جدتك، أو نويت ببعضها قضاء يجزئ، ولكن فاتك أجر الراتبة، وذهبت عليك النافلة.
بقي أيضًا مما ينبه عليه بالسؤال السابق أن بعض الناس، قد يصوم عن أمه أو عن أبيه أو عن جدته، في حالات لا يلزم الصوم، ومنها: حالتان: الحالة الأولى: أن يكون العجز مستمرًا أدركها رمضان وهي عاجزة عن الصيام، فهذه عليها الإطعام وليس فيها الصيام.
الحالة الثانية: أن يكون عجز بسبب مرض واستمر به المرض حتى مات، فهذا لا يجب فيه صيام، ولا يجب فيه إطعام. لأنه غير مستطيع، ﴿لا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلا وُسْعَهَا﴾.
وإنما يصام عن الذي صح بعد مرضه، وقدر على الصيام ولكنه أخر، فيتعلق الصوم بذمته، ويجب القضاء بالإجماع، وأما إذا استمر به المرض فلا يجب الصيام بالإجماع.
وقولنا يجب القضاء بالإجماع، أي على الميت بمعنى أنه تعلق بذمته، وأما أولياؤه فالأصح أنه يستحب لهم أن يصوموا عنه، حتى يبرئوا ذمة وليهم، والله المستعان.

መልስ
ሁለት ኒያ አንድ ላይ መሰብሰብ አትችልም ወይ ቀዳ አድርገው ወይ የራስህን ሶስት ቀን ነይት

ሶስቱ ቀናቶች እንዲያመልጡህ ደሞ አንመክርህም
ፆምህ ላይ ቀጥል ለሷም ለብቻ ፁምላት።

ነገር ግን ሶስቱን ቀን ለሷ ላርገው ብትል ትችላለህ ነገር ገን ያንተው የሱና አጅር ያመልጥሀል

ሌላው ደሞ አንዳነድ ሰው ከእናቱ ወይም ከአባቱ ግድ ያልሆነን ፆም ይፆማል

ይህም በሁለት መልክ ነው

1ኛው ሳይችል ረመዳን ገባ ከዛ ሳይፆም አለፈው ከዛ መፆም ሳይችል ሞተ በዚ ጊዜ ሚስኪንን ማብላት እንጂ ፆም የለበትም

2ኛው አለመቻሉ በህመም ምክንያት ሁኖ ከዛ በሽታው ቀጥሎበት ሞተ ይህ ፆምም ሆነ ሚስኪን የማብላት ግዴታ የለበትም ።

ሚፆመው ከበሽታው ድኖ መፆም እየቻለ ላልፆመ ሰው ነው ።

⤵️⤵️⤵️
https://t.me/ibnhezamam/1173

3 months ago

بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ

📩 السُــــــــــــؤالُ :-
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።

📩 ጥያቄ፡-

ጠያቂው እንዲህ ይላል፡- አንዳንድ ሰዎች፡- ነገሮች ሁሉ ቀድመው የተወሰኑ ከሆነ የዱዓእ ጥቅም ምንድነው?

يقول الأخ السائل: بعض الناس يقول: إذا كانت الأمور مقدرة، فما فائدة الدعاء؟

📝 الإجـــــــــــابة :-

الدعاء أيضًا هو من الأمور المقدرة، وقد جعل الله عز وجل الدعاء من أعظم الأسباب في صرف الشر، وفي جلب الخير.
﴿وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ﴾. ﴿وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ﴾.
فالله سبحانه وتعالى قد جعل الدعاء من أعظم الأسباب في جلب الخير، ودفع الشر، ووعد الله بالإجابة، وعلى هذا فلا يجوز للمسلم أن يترك الدعاء، لهذه الشبهة الشيطانية، التي هي من خطوات الشيطان، فالأنبياء وعدهم الله بالنصر والتأييد، وكانوا يدعون الله كثيرًا.
والله سبحانه وتعالى قد قضى وقدر، أن فلانًا سيدعو، وسيكون رزقه ونصره بسبب دعائه، فكله مقدر، والدعاء مقدر، فقدر الله أنك تدعو فيصرف الله عنك البلوى، وقدر الله أنك تدعو فيجلب لك الرزق، وقدر الله أنك تدعو فيجلب لك العلم، فالدعاء من أعظم الأسباب، وكما أن الإنسان لا يترك الزواج، ويقول: قد قدر الله علي أني ما أُرزق الأولاد، ما أحد يقول هذا.
كل الناس يتزوجون، ويسعى في الولد، مع أنه لو كان الله قد كتب لك أنك لا ترزق الولد، ما ينفعك الزواج، لكن مع ذلك كل الناس يعملون بالأسباب، فالله عز وجل علق المسببات بأسباب، فلا يجوز للمسلم أن يترك الأسباب، فهذه من طرق المبتدعة الصوفية، وإلا فأهل السنة والجماعة، يؤمنون بأن الله سبحانه وتعالى علق المسببات بأسبابها، وأن الله أمر الناس أن يسعوا في الأسباب الشرعية، وهل يترك مسلم الأكل والشرب، أو إنسان يحب أن يَروى وأن يشبع بدون أن يأكل ويشرب؟ الجواب لا، فإن الإنسان ما يترك الأكل والشرب، بل يأكل ويشرب من أجل أن يشبع وأن يروى، جعل الله الشِبع، سببه المأكل، وجعل الارتواء سببه الشرب، فلا يترك المسلم الأسباب.

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ይላሉ።

📩 ጥያቄ፡-

ጠያቂው እንዲህ ይላል፡- አንዳንድ ሰዎች፡- ነገሮች ሁሉ ቀድመው የተወሰኑ ከሆነ የዱዓእ ጥቅም ምንድነው?

📝 መልስ:-

ዱዓእምኮ ቀድመው ከተወሰኑ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው:  ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ አላህ ዱዓን ከክፉ ነገር ለመከላከል እና መልካምን ለማምጣት ከታላላቅ መንገዶች አንዱ አድርጎታል። ጌታም አለ፡-
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِين   (غافر) : 60
ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡

ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ልመናን መልካምን ከማምጣትና ከክፉ መመኪያ መንገዶች መካከል ትልቁን አድርጎታል  አላህም ዱዓን እንደሚቀበል ቃል ገብቷል ። በዚህም መሰረት አንድ ሙስሊም በዚህ ሰይጣናዊ ጥርጣሬ የተነሳ ዱዓን መተው አይፈቀድለትም ይህም አንዱ የሸይጧን እርምጃ ነው።
አላህ ለነቢያቱ ድልን እና ድጋፍን ቃል ገብቶላቸውኳ ወደ አላህ  ጥሪ(ዱዓእ) ያደርጉ ነበር።
ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክም እንዲሁ ቀድሞ በወሰነው ውሳኔና ፍርድ እከሌ ዱዓእ ያደርጋል የሚለውን ወስኗል፡ የእርሱ ሲሳይና ድሉም በዱዓው ምክንያት ይሆናል ብሎ ወስኗል፡ ሁሉም ነገር ተወስኗል ዱዓእም የተወሰነ ነገር ነው፡ አላህ ወስኗል አንተ ዱዓእ ታደርጋለህ  ከዚያም መከራን ከአንተ ይመልስልሃል። አላህ አንተን እንድትጠራው ወስኖልሃል ሲሳይንም ያመጣልሀል አንተም ዱዓእ እድታረግ ወስኖልሃል እውቀትንም ያመጣልሀል ስለዚህ ዱዓእ ትልቁ ምክንያት ነው። ልክ አንድ ሰው ትዳርን እንደማይተወው አላህ ወስኖብኛል እኔ ልጆችን አይረዝቀኝም ብሎ ። ሁሉም ሰው ለማግባት ይሮጣል: ከሰወች ይህንን የሚል ማንም አይኖርም.
ሰዎች ሁሉ ትዳር መሥርተው ልጅ ለመውለድ ይጥራሉ፣ ምንም እንኳን አላህ ልጅ እንደማይወልዱ ቢወስንባቸውም እንኳ። ጋብቻ አይጠቅምህም ነበር (~~ልጅ ለማግኘት ከተወሰነ ና የተወሰነውን ካወቀው ግን ሜንም አያውቅም የአላህን ውሳኔ ስለዚ ዱዓእ አይጠቅምም አይባልም ማለት ነው)፣~~ ነገር ግን ይህ ከመሆኑ ጋር ሁሉም ሰዎች ሰበቡን ይሠራሉ። አላህ የሚከሰቱ ክስተቾች በሰበብ አቆራኝቷል: አንድ ሙስሊም ሰበብን መተው አይፈቀድለትም። ይህ (ሰበብን መተተው) አንዱ የሙብተዲኦች የሱፊ መንገድ ነው።   ነገር ግን አህሉሱና ወልጀመዓህ ሱኒዎች እና ማህበረሰቡ አላህ አምላክ ሰ ጉዳዮችን(የሚከሰቱ ነገሮችን) ከሰበብ(መንስኤወቹ ጋር)  እንዳገናኘ እና አላህ ሰዎችን ለትክክለኛ ጉዳዮች እንዲተጉ አዟል ብለው ያምናሉ። አላህም ሰዎች ለትክክለኛ ሰበቦች እንዲታገሉ አዟል። ሙስሊም መብላትና መጠጣትን ያቆማል?  ወይንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጥገብና ጥሙን ማርካት የሚወድ ሰው አለ?  መልስ በፍፁም ነው! ስለዚህ አንድ ሰው መብላትንና መጠጣትን አይተወም ይልቁንም የሚበላና የሚጠጣው ለመጠገብና ጥሙን ለማርካት ነው፡ አላህ ጥጋብን የምግብ(መብላትን) ምክንያት አድርጎታል፡ ጥሙን ማርካትም የመጠጣት ምክንያት አድርጎታል፡ ሙስሊም ሰበቦችን መተው የለበትም።

🔗 https://t.me/ibnhezamam/1171

በቴሌግራም የተከበሩ ሼክ ሙሀመድ ቢን ሀዛምን ፈትዋ ለማግኘት፡- https://t.me/ibnhezam

በእንግሊዝኛ ፡ http://t.me/ibnhezamen

https://t.me/ibnhezamam/1171

እና በዋትስአፕ ፡ https://chat.whatsapp.com/20UEwOUrfsVJ1h5rmK1sHx

Telegram

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ ***📩*** السُــــــــــــؤالُ :- በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። ***📩*** ጥያቄ፡- ጠያቂው እንዲህ ይላል፡- አንዳንድ ሰዎች፡- ነገሮች ሁሉ ቀድመው የተወሰኑ ከሆነ የዱዓእ ጥቅም ምንድነው? يقول الأخ السائل: بعض الناس يقول: إذا كانت الأمور مقدرة، فما فائدة…

3 months, 1 week ago

بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ

📩 السُــــــــــــؤالُ :-

يقول السائل : هل النار في السماء أو في الارض؟
ጥያቄ
የጀሀነም እሳት ሰማይ ላይ ናት ወይስ ምድር ውስጥ?

📝 الإجـــــــــــابة :-

النار في الأسفل، في سجين، في الأرض السفلى، كما جاء ذلك في حديث البراء بن عازب رضي الله عنه في مسند الإمام أحمد وغيره بإسناد صحيح أن النبي صلى الله عليه وسلم ذكر روح الكافر عند أن تقبض فيقول الله عز وجل: اكتبوا كتاب عبدي في سجين في الأرض السفلى.
وكما أن الجنة فوق السماوات السبع، جاوزها النبي صلى الله عليه وسلم حتى وصل إليها، جاوز السبع السموات حتى وصل إلى سدرة المنتهى.   قال الله تعالى: "عِنْدَهَا جَنَّةُ الْمَأْوَى". 
فالنار بالعكس في أسفل سافلين. قال الله سبحانه: "لَقَدْ خَلَقْنَا الإنْسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ * ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ * إِلا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ".
وإما كيفية ذلك فالله أعلم ما ندري، فنقول: هي في أسفل سافلين، في الأرض السابعة كما جاء في الحديث ولا نعلم كيفية ذلك، نسأل الله تعالى أن يوفقنا وإياكم.

መልስ
የጀሀነም እሳት እታች መጨረሻ ምድር ነች
ይሀረም ከበራእ ኢብኑ ዓዚብ ተይዞ ኢማሙ አህመድ በዘገቡት ሀዲስ መጥቶዋል።

ጀነት ደሞ ከሰባት ሰማይ በላይ ነች   ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አልፈዋት ከፍ ብለው ሲድረተል ሙንተሀ ወደ ተባለው ደርሰዋል።
አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በቁርአኑ (እሷ ዘንድ ማረፊያዋ ጀነት አለች አለ)

በተቃራኒው ደግሞ ከታቾች ታች መጨረሻ ለይ እሳት አለች
ክብሩ የላቀው ጌታ በቁርኣኑ እንዲህ አለ (የሰው ልጅን ባማረ አቋም ፈጠርነው ከዛም ወደ ታች አዘቅጥ መለስነው እነዛ አምነው መልካምን የሰሩት ሲቀሩ ለነሱ ማያበቃ የሆነ ምንዳ አለላቸው)

ስለ ሁኔታው በተመለከተ ደሞ እኛ አናቅም ወላሁ አዕለም ማለት ምንችለው እሳት ከሰባት ምድር በታች ነች በሀዲስ እንደመጣው ሁኔታውን ግን አናውቅም።

🔗 https://t.me/ibnhezamam/1168

Telegram

የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ

بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ ***📩*** السُــــــــــــؤالُ :- يقول السائل : هل النار في السماء أو في الارض؟ ጥያቄ የጀሀነም እሳት ሰማይ ላይ ናት ወይስ ምድር ውስጥ? ***📝*** الإجـــــــــــابة :- النار في الأسفل، في سجين، في الأرض السفلى، كما جاء ذلك في حديث البراء…

4 months, 3 weeks ago

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم

📩 الســــــــــــــؤال :-

يقول السائل: ما حكم القول: (ألجأني الزمان إلى فعل كذا وكذا) ؟
ጥያቄ
( እንዲህ እንዲህ ልሰራ ጊዜው ነው ያስገደደኝ ) ማለት እንዴት ይታያል?

📝 الإجــــــــــــابة :-

كثيرٌ من الناس يطلقون هذه العبارة ويريد أن الحوادث التي تحصل في الدهر، وتحصل في الزمان من المصائب ومن تقلبات الدهر ألجأته إلى أن يفعل ذلك..
يريد بذلك أن الإنسان تتقلب عليه الأمور فيضطر إلى أن يفعل شيئاً من الأمور وإن كان كارهاً لها، ولكن بسبب تقلبات الزمان عليه وبسبب ما تأتيه من المصائب والبلايا، فالمقالة لها توجيه شرعي صحيح.
ولكن قد يفهم منها معنى باطل، وهو أن هذه الأفعال والتقلبات والمصائب من فعل الدهر ومن فعل الزمان، وهذا معنى باطل فلا تنسب الحوادث إلى الدهر ولا إلى الزمان فالزمان والدهر لايصنع شيئاً، وغالب الناس لا يريد هذا المعنى فيما هو معلوم وظاهر، مايريدون أن الدهر هو من صنع به كذا وكذا، ولكن يريد أن المصائب والبلايا ألجأته إلى أن يفعل هذا الأمر، وهو غير راغب في فعله وهو في نفسه يعتقد أن الله سبحانه وتعالى هو الذي قدر ذلك، وعلى كلٍ من قصد المعنى الصحيح فله وجهه، وكلامه ليس
ممنوعاً شرعاً، وإن كان ترك هذا القول أفضل لما يحتوي عليه من معنى باطل قد يقصده بعض الناس وبعض الجاهلية كانوا ينسبون الحوادث إلى الدهر .

መልስ
አብዘሀኛው ሰው ይሄን ይናገራል ነገር ግን የሚፈልገው በዚህ ጊዜ የሚፈጠረውን አደጋ ይህን በመስራት አስገደደው
ይህ ማለት ነገራቶች በሱ ላይ ሲቀያየሩበት ከፊል ነገራቶችን ወደ መስራት ያስገድደዋል እሱን እየጠላም ቢሆን ነገር ግን ጊዜው በመቀያየሩ እና አደጋዎች እና ፈተናወች በመምጣታቸው ምክንያት ይህን ነገር ይሰራል

ይህ ንግግር በሸሪአ ትክክል የሚሆንበት ጎን አለው።

ነገር ግም ከፊል ሰዎች ከዚህ ስህተት የሆነን ግንዛቤ ሊወስዱ ይችላሉ እሱም ይህ ስራ እና ይህ መቀያየር እና ይህ መከራ የጊዜው ስራ ነው ብለው ሊረዱ ይችላሉ ፣
ይህ ትርጉም ደሞ ስህተት ነው
የሚከሰቱ ነገራቶች ወደ ጊዜ አይጠጉም
ጊዜ ምንም አይሰራም ነገር ግን አብዘሀኛው ሰው በዚህ ንግግር ይህን ይህን የሰራው ጊዜ ነው የሚለውን ትርጉም አይፈልጉበትም ፣በዚህ የፈለጉት አደጋዎች እና ፈተናወች ይህን ነገር እንድሰራ አስገደዱት እሱ ግን ይህን ስራ መስራት ብዙም አይፈልገውም ይህ ነገር አሏህ እደወሰነው በውስጡ ያምናል።

በዚህ ንግግር ትክክለኛውን ትርጉም የፈለገበት ለሱ የፈለገው አለው ይህን መናገር በሸሪአ ክልክልነት የለውም
ነገር ግን ይህን ንግግር መተው በላጭ ይሆናል ምክንያቱም መጥፎ ትርጉም አቅፎ ስለሚይዝ ለምን ከፊል የማያውቁ ጃሒል ሰዎች ክስተቶችን ወደ ጊዜ ስለሚያስጠጉ ።

https://t.me/ibnhezamam/1122

4 months, 3 weeks ago

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم

📩 الســــــــــــــؤال :-

يقول السائل: هل يجوز تأخير سنة العشاء إلى الوقت الاضطراري بدون عذر بشكل مستمر؟
ጥያቄ
በተደጋጋሚ የኢሻን ሱና ሶላት ወደ መጨረሻው ለሊት ያለምንም ምክንያት ማዘግየት ይቻላልን ?

📝 الإجــــــــــــابة :-

سنة العشاء لا تؤخر عن وقت العشاء المختار، يكره تأخيرها عن وقت العشاء المختار، وآخره نصف الليل الأوسط، فالسنة البعدية وقتها وقت الفريضة متى انتهى وقت الفريضة انتهى وقت السنة، فلا يتعمد الإنسان تأخيرها إلى قبل الفجر أو إلى الثلث الأخير هذا العمل مخالف لسنة النبي صلى الله عليه وسلم، قد كان النبي صلى الله عليه وسلم يدخل بيته يصلي ركعتي العشاء كما في صحيح مسلم عن عائشة رضي الله عنها قالت: وكان يصلي العشاء الآخرة  ثم يدخل البيت ويصلي ركعتين.
መልስ
የኢሻ ሱና ሶላት ተመራጭ ከሆነው ጊዜዋ ማዘግየት አይገባም ተመራጭ ከሆነው ጊዜዋ ማዘግየት ይጠላል
የመጨረሻ ጊዜዋ የእኩለ ለሊት ወቅት ነው።

ከኢሻ ሶላት በሇላ የሚሰገደው የኢሻ ሱና ጊዜዋ የኢሻ ሶላት ጌዜ ሲያልቅ የሱናውን ጊዜ አብሮ ያልቃል።
ወደ መጨረሻ ለሊት ፈጅር ሊወጣ እስከሚቀርብ ድረስ ማቆየት የነብዩን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና መቃረን ነው
ለምን ነብዩ እቤታቸው ገብተው የኢሻን ሱና ወዳው ይሰግዱ ነበር

አኢሻ እረዲየሏሁ አንሀ እንዲህ ትላለች ( የአሏህ መልክተኛ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም የመጨረሻዋን ኢሻ ሶላት ሰግደው ከዛ እቤታቸው መተው ሁለት ረከአ ይሰግዳሉ) ሙስሊም ዘግቦታል።

https://t.me/ibnhezamam/1121

4 months, 3 weeks ago

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم

📩 الســــــــــــــؤال :-

يقول السائل: هل يُشرع للإمام أن يسكت قليلاً بعد قراءة الفاتحة قبل أن يقرأ سورة أخرى؛ ليقرأ المأموم الفاتحة ؟

ጥያቄ
አንድ ኢማም ፋቲሀን ከቀራ በሇላ ሌላ ሱራ ሳይጀምር ከሇላ ያለው ሰው እንዲቀራ ብሎ ዝም ማለት ይደነገጋልን ?

📝 الإجــــــــــــابة :-

لا يتكلف السكوت من أجل قراءة الفاتحة، ولا أيضاً يتكلف أن يسرع في القراءة فليكن على حاله يأخذ النفس، ويفكر في السورة التي يقرؤها ثم يقرأ، فلا يتكلف ذلك لعدم ثبوت الحديث الوارد في ذلك، الحديث الذي فيه أن النبي صلى الله عليه وسلم كان يسكت بعد قراءة الفاتحة لم يثبت، حديث ضعيف أخرجه الترمذي وغيره من رواية الحسن عن سمرة والصحيح في هذه الرواية الانقطاع .
መልስ
ፋቲሀን ለመቅራት ብሎ ዝምታ እና ቶሎ ቶሎ በመቅራት ላይ እራሱን ማስቸገር የለበትም ለረሱ ትንፋሽ በሚይዝበት ሁኔታ እና ቀጥሎ የሚቀራውን ሱራ ነው ማሰብ ያለበት፣
ለምን የአሏህ መልክተኛ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ፋቲሀን ከቀሩ በሇላ ዝም ይላሉ የሚል ስላልተረጋገጠ
በዚህ የመጣው ሀዲስ ቲርሞዚይ እና ሌሎች ዘግበውታል ነገር ግን ደካማ ነው ለምን ሀዲሱ የመጣው
ሀሰን ከሰሙራ ይዞ በሚያወራው ነው ግን ትክክለኛው በዚህ ሪዋያ ሰነዱ የተቆረጠ ነው ።

https://t.me/ibnhezamam/1120

4 months, 3 weeks ago

بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم

📩 الـســــــــؤال :-

هل يجوز للرجل أن يُقسّم تركته بين أولاده قبل موته ؟
ጥያቄ
አንድ ሰው ከመሞቱ በፊት ገንዘቡን ለልጆቹ እንደ ውር ማከፋፈል ይችላልን ?

📝 الإجــــــــــــابة :-

تقسيم التركة قبل الموت إن كان نوى بها العطية والهبة تمليكاً ناجزاً أي في وقته يُملك كل شخص نصيباً فيجب عليه أن يعدل بين أولاده ، قال النبي صلى الله عليه وسلم: "اتقوا الله واعدلوا بين أولادكم". فيعطي الذكر مثل حظ الأنثيين على الصحيح، فالصحيح أن العدل فيها أن يعطي الرجل ضعف الأنثى مثل قسمة الله في التركة، وهو الذي اختاره شيخ الإســلام وابن القيم وكذلك عليه فتوى ابن باز  والعثيمين رحمة الله عليهم، فهذا جائز إذا ملكهم تمليكاً ناجزاً ويعدل بينهم.
ويُشترط فيه أن لا يكون في مرض موت، فإذا كان في مرض موت ليس له أن يقسم لأنه تكون في هذه الحال قد تعلقت به حقوق أناس آخرين ربما يكون له زوجة وربما أيضاً أبوه أو أمه لهم النصيب والزوجة لها نصيب إلا أن لا يكون له ورثة إلا أولاده فذاك.
أما أن يقسم المال قسمة معلقة بالموت يقول: إذا مت فأنت لك كذا وأنت لك كذا يقسم قسمة التركة، وهي معلقة بالموت فلا يجوز لأنه لا يُعلم من الذي سيموت أولاً ، وقد يموت بعض أبنائه قبل موته، وقد يُرزق أولاداً آخرين، فلا يصح أن يقسم التركة قبل الموت وله أن يهدي وأن يُعطي عطية ناجزة في غير مرض مخوف، والله المستعان.

መልስ
አንድ ሰው ከመሞቱ በፊት ገንዘቡን ማከፋፈል ካሰበ ማለት ሰዳቂ የሆነ ስጦታ መስጠት ካሰበ ለሁሉም ሳያዳላ በፍትህ ማከፋፈል ግድ ይለዋል።

ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ (አሏህን ፍሩ በልጆቻችሁ መሀል ፍትሀዊ ሁኑ)

ለወንድ ልጅ የሴት ልጅ ድርሻ ሁለት እጥፍ ይሰጣል አሏህ በቁርአኑ እንዳከፋፈለው
በህይወት እያለም ቢሰጥ በዚህ መልኩ ማከፋፈል እንዳለበት ሸይኹ ኢስላም እና ኢብኑ ቀይም ገልፀዋል በዚህም መልክ ኢብኑ ባዝ ኢብነ ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸው ፈትዋ ሰጥተዋል።

እና ሰደቃ ከሆነ ያሰበው ይፈቀዳል ሰዳቂ አድርጎ በመሀላቸው በፍትህ ካካፈላቸው።

ይህም መስፈርቱ አለው እሱም ይህ አከፋፋይ ሰው ገዳይ በሆነ በሽታ ላይ መሆን የለበትም ገዳይ በሆነ በሽታ ላይ ካለ ማከፋፈል አይቻልም
ለምን ይህ ገንዘብ የሌሎች ሰዎች መብት ስላለበት ለምሳሌ ሚስት አባት እናት ሊኖረው ይችላል አባት እና እናት ሚስት ድርሻ አላቸው
ነገር ግን ልጆች ብቻ ከሆነ ሌላ ከሌለው ይህ በሞት የተንጠለጠለ ክፍያ ሊያካፍላቸው ነው ማለት ነው!!
ማለት እኔ ከሞትኩ በሇላ ይሄ ለአንተ ይሆ ለዛ የቀርው ገንዘብ በዚህ አይነት አይቻልለትም ።

ምክንያቱም ይህ ሰው ምን አሳወቀው ማን ቀድሞ እንደሚሞት ከሱ በፊት ልጁ ሊሞት ይችላል ወይም ሌላ ከነዚህ ውጭ ልጅ አሏህ ሊረዝቀው ይችላል
ከመሞቱ በፊት ገንዘቡን ማከፋፈል አይቻልለትም ነገር ግን አስፈሪ በሽታ ካልያዘው ሰደቃነት ያለው ስጦታ መስጠት ይችላል ።

https://t.me/ibnhezamam/1111

We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago