A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 2 weeks, 2 days ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 4 months, 2 weeks ago
بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ
? السُــــــــــــؤالُ :-
إذا اشترى أضحية عرجاء وعينها، ثم شفيت من عرجها قبل التضحية؟
ጥየቄ
አንካሳ ኡድሂያ ገዝቶ ከዛ ሳያርዳት ዳነች
? الإجـــــــــــابة :-
ما يصلح أن يشتريها معيبة ويعينها، إلا إن كان يغلب على ظنه شفاؤها قبل التضحية، وله أن يشتريها ويعلق النية في التضحية بها على شفائها فلا يعينها حتى تشفى.
وفي حال تعيينها قبل أن تشفى إن برأت فإن شاء الله تجزئ، لكن ما كان ينبغي له أن يفعل ذلك، ولكن الحكم فيما يظهر على ما آل إليه الأمر، فالأضحية صحيحة، إن شفيت وذبحت وهو صحيحة، والله أعلم.
መልስ
እንከን እያለባት መግዛት የለበትም
ኢላ ትድናለች ብሎ ካሰበ እንጂ ያኔ ኒያውን ያንጠለጥላል ከዳነች አርዳታለሁ ይላል እስክትድን ድረስ የኡድሂያ ናት ብሎ አይለያትም
ሳትድን ለኡድሂያ ብሎ ለይቷት ከዛ ከዳነች ታብቃቃለች ነገር ግን ይህን ማድረግ የለበትም ።
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/ibnhezamam/1186
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
? الســــــــــــــؤال :-
يقول السائل: ما حكم المسح على النعلين، وهل يمسح المتوضئ على خفيه بماء جديد؟
❓~~ጥያቄ~~❓
በሁለት ጫማዎች ላይ የማበስ ብይኑ ምንድነው? ውዱእ የሚያደርግ ሰው በኹፎቹ ላይ የሚያብሰው በአዲስ ውሀ ነውን؟
? الإجــــــــــــابة :-
النعلان هما ما كان أسفل من الكعبين، وأكثر العلماء على عدم المسح على النعلين، لأنه لم يثبت فيه حديث صحيح عن النبي صلى الله عليه وسلم.
وإما حديث المغيرة رضي الله عنه عند الترمذي وأبي داود أن النبي صلى الله عليه وسلم مسح على الخفين والنعلين فهو حديث ضعيف.
فلا يمسح على النعلين لعدم ثبوت الحديث في ذلك.
و أما حديث ابن عمر عند البزار أنه مسح على النعلين فهو حديث معل أيضاً - الصحيح في لفظ الحديث: أنه كان يغسل رجليه في نعليه كما أشار إلى ذلك الإمام البخاري رحمه الله في صحيحه.
أما إذا كان النعلان على صورة شِرَاك، أو مما يكون فيه شِرَاك فهذا من باب أولى فإنه لا يغطي القدم بالكلية، فالذي يكون له بعض الشراكات فهذا ما يغطي القدم.
وأما إذا كان يغطي ظهر القدم وهو أسفل من الكعبين فهذا فيه شيء من الإشكال لأنه شبيه بالخف.
ولكن مع ذلك الأحوط عدم المسح عليه، فلم يثبت فيه نص، والخف يكون فوق الكعبين بدليل حديث المحرم، قال النبي صلى الله عليه وسلم بعد أن نهى المحرم عن لبس الخفين، قال: "فمن لم يجد خفين فليلبس نعلين وليقطعهما أسفل من الكعبين"
فاستدل العلماء بذلك على أن ما كان أسفل من الكعبين فلا يمسح عليه، ويشرع له إذا استطاع أن يمسح على الجوارب تحت النعل أو يغسل قدميه في نعليه كما فعله ابن عمر.
والأدلة الواردة في المسح على النعلين أعلت كلها. ومنها أيضاً حديث علي بن أبي طالب عند الطحاوي فقد أعل أيضًا.
هذا والفقرة الثانية من السؤال، وهي: هل يكون المسح على الخفين بماء جديد؟
فالأفضل أن يكون المسح على الخفين بماء جديد، فإنه ربما مع مسح الرأس يذهب الماء من يده، ولكن لو تبقى ماء في يده فمسح على خفيه، فمن حيث الإجزاء يجزئه، إذا تبقى ماء انفصل من يده إلى الجوارب أجزأ، وإذا لم ينفصل من يده ماء إلى الجوارب فلا يجزئ، والله أعلم.
መልስ
✅ ሁለት ጫማዎች ማለት ከሁለት ቁርጪምጪሚት በታች የሚለበሱ ናቸው።አብዛሀኛዎቹ ዑለማዎች በሁለት ጫማዎች ላይ ማበስ አይቻልም በሚለው አቋም ላይ ናቸው። ምክንያቱም በዚህ ዙሪያ ከነብያችን ﷺ የተረጋገጠ ሶሂህ ሀዲስ ስለሌለ።
ቲርሚዚ እና አቡ ዳውድ ከሙጊራ ያወሩት ሀዲስ""ነብዩ በኹፎች እና በጫማዎች ላይ አበሱ"" የሚለው ሀዲስ ደካማ ሀዲስ ነው።
ስለዚህ በዚህ ዙሪያ የተረጋገጠ ሀዲስ ስለሌለ በጫማዎች ላይ ማበስ አይቻልም።
↪️ ኢብ ዑመር "በጫማው ላይ አብሷል" በማለት በዛር የዘገበው ሀዲስም ቢሆን እንመጀመሪያው ሀዲስ ችግር ያለበት ሀዲስ ነው። ኢማሙ አልቡኻሪ ሶሂሁ ላይ እንዳመላከተው የሀዲሱ ትክክለኛ ቃል "እርሱ/ኢብኑ ዑመር/ በጫማዎቹ ውስጥ እግሮቹን ያጥብ ነበር"" የሚለው ነው።
↪️ ሁለቱ ጫማዎች የማሰሪያ ቅርፅ ካላቸው ወይም ማሰሪያ የሚኖራቸው ከሆነ ይህም ግልፅ በሆነ መልኩ ሊታበስበት አይችልም፤ ምክንያቱም እግርን ሙሉ በሙሉ ስለማይሸፍን ።ያ ከፊል ማሰሪያዎች ያሉት ጫማ ደግሞ እግሮችን ሊሸፍን አይችልም። ከቁርጭምጭሚት በታች ሆኖ የእግርን የላይ ክፍል የሚሸፍን ከሆነ ግን ከኹፍ ጋር ስለሚመሳሰል በውስጡ የተወሰነ ማጠራጠር አለበት።ይህ ከመሆኑ ጋር ግን በውስጡ ማስረጃ ስላልመጣ በርሱ ላይ አለማበሱ ለጥንቃቄ የቀረበ ነው።
↪️ኹፍ ከቁርጭምጪሚት በላይ እንደሚሆን ቀጣዩ የሙህሪም ሀዲስ ያመላክታል፦"ነብያችን ሙህሪምን ኹፎችን ከመልበስ ከከለከሉ በኋላ ተከታዩን ብለዋል"ሁለት ኹፎችን ያላገኘ ሁለት ጫማዎችን ይልበስ እና ከቁርጨመምጪሚት በታች ይቁረጣቸው""
?በዚህ ሀዲስ መሰረት ከቁርጭምጭሚት በታች የሆነ በርሱ ላይ እንደማይታበስ ዑለማዎች ማስረጃ አድርገዋል። ከጫማዎች ስር በካልሶቹ ላይ ማበስ ከቻለ ወይም ኢብኑ ዑመር እንዳደረገው ሁለት እግሮቹን በጫማዎቹ ውስጥ ማጠብ ከቻለ ይህ የተደነገገ ነው። ያለፈው ይህን ይመስላል።
❓ከጥያቄው ውስጥ ሁለተኛዋ ነጥብ፦ በኹፎች ላይ የሚታበሰው በአዲስ ውሀ ነው? የሚል ነው።
✅ በላጩ በኹፎች ላይ ማበስ በአዲስ ውሀ መሆኑ ነው። ነገሩ ምናልባትም ራሱን ከማበሱ ጋር ውሀው ሙሉ በሙሉ ሊሄድ ይችላል። ነገር ግን በጁ ላይ ውሃ ተርፎት በኹፎቹ ላይ ካበሰ፤ ከማብቃቃት በኩል ያብቃቃዋል። ከጁ የቀረ ውሀ ኖሮ ወደ ካልሲው ከሄደ ያብቃቃዋል። ከጁ ወደ ካልሲው የሚሄድ ምንም ውሀ ካልተረፈ ግን አያብቃቃም።
አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው!!!
#فتاوى_الفقه
#فتاوى_الطهارة
#فتاوى_المسح_على_الخفين
# የፊቅህ ፈትዋ!!
# ስለ ንፅህና ፈትዋ!!
# በኹፍ ላይ የማበስ ፈትዋ!!
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
📩 الســــــــــــــؤال :-
يقول السائل: ما حكم المسح على النعلين، وهل يمسح المتوضئ على خفيه بماء جديد؟
❓~~ጥያቄ~~❓
በሁለት ጫማዎች ላይ የማበስ ብይኑ ምንድነው? ውዱእ የሚያደርግ ሰው በኹፎቹ ላይ የሚያብሰው በአዲስ ውሀ ነውን؟
📝 الإجــــــــــــابة :-
النعلان هما ما كان أسفل من الكعبين، وأكثر العلماء على عدم المسح على النعلين، لأنه لم يثبت فيه حديث صحيح عن النبي صلى الله عليه وسلم.
وإما حديث المغيرة رضي الله عنه عند الترمذي وأبي داود أن النبي صلى الله عليه وسلم مسح على الخفين والنعلين فهو حديث ضعيف.
فلا يمسح على النعلين لعدم ثبوت الحديث في ذلك.
و أما حديث ابن عمر عند البزار أنه مسح على النعلين فهو حديث معل أيضاً - الصحيح في لفظ الحديث: أنه كان يغسل رجليه في نعليه كما أشار إلى ذلك الإمام البخاري رحمه الله في صحيحه.
أما إذا كان النعلان على صورة شِرَاك، أو مما يكون فيه شِرَاك فهذا من باب أولى فإنه لا يغطي القدم بالكلية، فالذي يكون له بعض الشراكات فهذا ما يغطي القدم.
وأما إذا كان يغطي ظهر القدم وهو أسفل من الكعبين فهذا فيه شيء من الإشكال لأنه شبيه بالخف.
ولكن مع ذلك الأحوط عدم المسح عليه، فلم يثبت فيه نص، والخف يكون فوق الكعبين بدليل حديث المحرم، قال النبي صلى الله عليه وسلم بعد أن نهى المحرم عن لبس الخفين، قال: "فمن لم يجد خفين فليلبس نعلين وليقطعهما أسفل من الكعبين"
فاستدل العلماء بذلك على أن ما كان أسفل من الكعبين فلا يمسح عليه، ويشرع له إذا استطاع أن يمسح على الجوارب تحت النعل أو يغسل قدميه في نعليه كما فعله ابن عمر.
والأدلة الواردة في المسح على النعلين أعلت كلها. ومنها أيضاً حديث علي بن أبي طالب عند الطحاوي فقد أعل أيضًا.
هذا والفقرة الثانية من السؤال، وهي: هل يكون المسح على الخفين بماء جديد؟
فالأفضل أن يكون المسح على الخفين بماء جديد، فإنه ربما مع مسح الرأس يذهب الماء من يده، ولكن لو تبقى ماء في يده فمسح على خفيه، فمن حيث الإجزاء يجزئه، إذا تبقى ماء انفصل من يده إلى الجوارب أجزأ، وإذا لم ينفصل من يده ماء إلى الجوارب فلا يجزئ، والله أعلم.
መልስ
✅ ሁለት ጫማዎች ማለት ከሁለት ቁርጪምጪሚት በታች የሚለበሱ ናቸው።አብዛሀኛዎቹ ዑለማዎች በሁለት ጫማዎች ላይ ማበስ አይቻልም በሚለው አቋም ላይ ናቸው። ምክንያቱም በዚህ ዙሪያ ከነብያችን ﷺ የተረጋገጠ ሶሂህ ሀዲስ ስለሌለ።
ቲርሚዚ እና አቡ ዳውድ ከሙጊራ ያወሩት ሀዲስ""ነብዩ በኹፎች እና በጫማዎች ላይ አበሱ"" የሚለው ሀዲስ ደካማ ሀዲስ ነው።
ስለዚህ በዚህ ዙሪያ የተረጋገጠ ሀዲስ ስለሌለ በጫማዎች ላይ ማበስ አይቻልም።
↪️ ኢብ ዑመር "በጫማው ላይ አብሷል" በማለት በዛር የዘገበው ሀዲስም ቢሆን እንመጀመሪያው ሀዲስ ችግር ያለበት ሀዲስ ነው። ኢማሙ አልቡኻሪ ሶሂሁ ላይ እንዳመላከተው የሀዲሱ ትክክለኛ ቃል "እርሱ/ኢብኑ ዑመር/ በጫማዎቹ ውስጥ እግሮቹን ያጥብ ነበር"" የሚለው ነው።
↪️ ሁለቱ ጫማዎች የማሰሪያ ቅርፅ ካላቸው ወይም ማሰሪያ የሚኖራቸው ከሆነ ይህም ግልፅ በሆነ መልኩ ሊታበስበት አይችልም፤ ምክንያቱም እግርን ሙሉ በሙሉ ስለማይሸፍን ።ያ ከፊል ማሰሪያዎች ያሉት ጫማ ደግሞ እግሮችን ሊሸፍን አይችልም። ከቁርጭምጭሚት በታች ሆኖ የእግርን የላይ ክፍል የሚሸፍን ከሆነ ግን ከኹፍ ጋር ስለሚመሳሰል በውስጡ የተወሰነ ማጠራጠር አለበት።ይህ ከመሆኑ ጋር ግን በውስጡ ማስረጃ ስላልመጣ በርሱ ላይ አለማበሱ ለጥንቃቄ የቀረበ ነው።
↪️ኹፍ ከቁርጭምጪሚት በላይ እንደሚሆን ቀጣዩ የሙህሪም ሀዲስ ያመላክታል፦"ነብያችን ሙህሪምን ኹፎችን ከመልበስ ከከለከሉ በኋላ ተከታዩን ብለዋል"ሁለት ኹፎችን ያላገኘ ሁለት ጫማዎችን ይልበስ እና ከቁርጨመምጪሚት በታች ይቁረጣቸው""
👌በዚህ ሀዲስ መሰረት ከቁርጭምጭሚት በታች የሆነ በርሱ ላይ እንደማይታበስ ዑለማዎች ማስረጃ አድርገዋል። ከጫማዎች ስር በካልሶቹ ላይ ማበስ ከቻለ ወይም ኢብኑ ዑመር እንዳደረገው ሁለት እግሮቹን በጫማዎቹ ውስጥ ማጠብ ከቻለ ይህ የተደነገገ ነው። ያለፈው ይህን ይመስላል።
❓ከጥያቄው ውስጥ ሁለተኛዋ ነጥብ፦ በኹፎች ላይ የሚታበሰው በአዲስ ውሀ ነው? የሚል ነው።
✅ በላጩ በኹፎች ላይ ማበስ በአዲስ ውሀ መሆኑ ነው። ነገሩ ምናልባትም ራሱን ከማበሱ ጋር ውሀው ሙሉ በሙሉ ሊሄድ ይችላል። ነገር ግን በጁ ላይ ውሃ ተርፎት በኹፎቹ ላይ ካበሰ፤ ከማብቃቃት በኩል ያብቃቃዋል። ከጁ የቀረ ውሀ ኖሮ ወደ ካልሲው ከሄደ ያብቃቃዋል። ከጁ ወደ ካልሲው የሚሄድ ምንም ውሀ ካልተረፈ ግን አያብቃቃም።
አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው!!!
#فتاوى_الفقه
#فتاوى_الطهارة
#فتاوى_المسح_على_الخفين
# የፊቅህ ፈትዋ!!
# ስለ ንፅህና ፈትዋ!!
# በኹፍ ላይ የማበስ ፈትዋ!!
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم.
? الســــــــــــؤال:-
يقول الســــــــــــــائل: رجلٌ وجبت عليه الزكاة قبل تسع سنوات، ولم يُخرج الزكاة طوال هذه السنوات، والآن يُريد أن يُخرجها تائباً إلى الله جل وعلا، ولا يعلم كم كان عليه زكوات في كل عام، هل له أن يُخرج الزكاة على ما عنده من المال لهذه السنوات ؟
ጥያቄ
አንድ ሰው ከዘጠኝ አመት በፊት ዘካ ወጀበበት ነገር ግን ምንም አውጥቶ አያውቅም እና አሁን ወደ አላህ ተመልሶ ዘካውን ማውጣት ይፈለረጋል ነገር ግን ባለፉት አመታቶች ስንት እንደ ነበረበት አያውቅምና አሁን ባለው ገንዘብ ላለፉት አመታቶች ማውጣት ይችላል?
? الإجــــــــــــابة :-
إن كنت تملك في هذه السنة مالاً أكثر من السنوات السابقة وأحببت أن تحسب التسع السنوات كلها على هذه السنة، وما زاد تعتبره تطوعاً فهذا مشروع جائز، وأنت مأجور على ذلك.
وأما إن كانت التسع السنوات السابقة عندك من المال أكثر فلا يجزئك، لأنك تُنقص من حق الفقراء والمساكين، فعليك أن تجتهد في إخراج الزكاة على الأحوط، على ما تطمئن عليه النفس أنك قد أخرجت الحق الذي عليك وزيادة، فلو كنت شاكاً مثلاً بين عشرة ملايين وأحد عشر مليوناً اجعلها أحد عشر، وما زاد عما أوجبه الله عليك فهو تطوع ويخلفك الله﴿ وَما أَنفَقتُم مِن شَيءٍ فَهُوَ يُخلِفُهُ وَهُوَ خَيرُ الرّازِقينَ﴾ [سبأ: ٣٩].
መልስ
ዛሬ ላይ ያለህ ገንዘብ ካለፉት አመታቶች የሚበልጥ ከሆነ ያለፉ አመታቶችንም በአሁን ሂሳብ ማሰብ ከፈለክ ያለፈውን ጭማሪ ሰደቃ ከነየትክ ትችላለህ አጅርህም ጭማሪ ነው
ነገር ግን ያለፉት አመታቶች ላይ የሚበልጥ ገንዘብ ከነበረህ አሁን በላህ ትንሹ ገንዘብ ማሰብ አይቻልም ምክንያቱም ከሚስኩን ሀቅ ትቀንሳለህና
ከጥንቃቄ ጋር ላለፉት አመታቶች ለማውጣት መጣር አለብህ ነፍስያህም በምትረጋጋበት መልኩ
ከተጠራጠርክ ለምሳሌ አስር ሚልዮን ነበረኝ ወይስ አስራ አንድ በሚለው ነአስራ አንዱ ያዘው ከዋጂቡ ጭማሪ ካወጣህ ጭማሪ ሰደቃ ነውና አላህ ይተካልካል።
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/ibnhezamam/1145
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم
? الســــــــــــــؤال :-
يقول السائل: ما حكم تقصير المرأة شعر رأسها، وهل الحكم عام في المرأة الكبيرة والصغيرة؟
ጥያቄ
አንዲት ሴት ፀጉሯን ቆርጣ መቀነሷ እንዴት ይታያል ፍርዱስ ህፃናት ሴቶችንም ያካትታል?
? الإجــــــــــــابة :-
لا يجوز للمرأة أن تتشبه بالرجال فلا يجوز لها أن تقصره إلى حد التشبه بالرجال قال النبي صلى الله عليه وسلم: "لعن الله المتشبهات من النساء بالرجال" فلا يجوز ذلك إذا وصل بها الحد إلى التشبه بالرجل.
وإن كان التقصير يسيراً لا يزال لها شعر طويل فلا بأس مالم تكن متشبهة لبعض هيئات الكافرات، قد جاء في صحيح مسلم عن عائشة رضي الله عنها أن أمهات المؤمنين بعد موته عليه الصلاة والسلام أخذن من شعورهن حتى صار كالوفرة. أي قريب من شحمة الأذن قال بعض أهل العلم: أردن أن يتركن التزين بعده صلى الله عليه وسلم، فالتقصير اليسير لا بأس به وتجتنب المرأة قصد التشبه بالكافرات أو أن تجعله على هيئة يفعلنه الكافرات سواء كانت المرأة كبيرة أو صغيرة.
أما الحلق ففي حديث ابن عباس عند أبي داود نهى النبي صلى الله عليه وسلم أن تحلق المرأة رأسها وهو تشبه بالرجال فيدخل في اللعنة فلا يجوز لها .
መልስ
ሴት ልጅ በወንድ መመሳሰል ስለ ማይፈቀድላት ከወንድ ጋር እስከ ሚያመሳስላት ድረስ መቀነስ አይቻልላትም
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው( እንዛ ወንድ የሚመሳሰሉ ሴቶችን አላህ ይርገማቸው ብለዋል)
ስለዚህ መቁረጧ ከወንድ ጋር የሚያመሳስላት ከሆነ አይፈቀድላትም።
ነገር ግን የተወሰነ ማሳጠር ከሆነ ፀጉሯም ረጅም ከሆነ ከኩፋሮችም በማያመሳስላት ከሆነ ችግር የለውም
ከዓኢሻ ረዲየሏሁ አንሃ እንደ መጣው ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሞት በኃላ ባለተቤቶቻቸው ፀጉራቸውን እስከ ጆሮ አከባቢ እንደ ቆረጡ ተዘግቦዋል
ከፊል ኡለሞች ይህንን ሲያብራሩ (ከሳቸው ሞት በሇላ መዋዋብን ለመተው ነው ብለዋል)
ስለዚህ ትንሽ መቁረጥ ከሆነ ችግር የለውም
ከኩፋሮች ጋር ደሞ ከመመሳሰል መራቅ አለባት ትልቅ ሴትም ትሁን ህፃን
ሙሉ ለሙሉ መላጨቱን ደሞ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከኢብኑ አባስ በመጣው ሴት ልጅ ፀጉሯን ከመቁረጥ ከልክለዋል
ከወንዶችም መመሳሰል ነው የነብዩ እርግማን ውስጥም ስለ ሚያስገባ አይቻልላትም።
? https://t.me/ibnhezamam/1138
Telegram
የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم ***📩*** الســــــــــــــؤال :- يقول السائل: ما حكم تقصير المرأة شعر رأسها، وهل الحكم عام في المرأة الكبيرة والصغيرة؟ ጥያቄ አንዲት ሴት ፀጉሯን ቆርጣ መቀነሷ እንዴት ይታያል ፍርዱስ ህፃናት ሴቶችንም ያካትታል? ***📝*** الإجــــــــــــابة :- لا يجوز للمرأة أن…
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم
? الســــــــــــــؤال :-
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
? ጥያቄ፡-
ጠያቂው እንዲህ ይላል፡- በኹፍ ላይ ማበስ ለአንድ ቀንና ለሊት ሀገሩ ነዋሪ ለሆነ፣ ለመንገደኛ ሶስት ቀንና ሁለት ሌሊት አስመልክቶ?
ይህ ማለት የሚፈለግበት ከንጋት እስከ ጀንበር እስከምትጠልቅ ድረስ ነው ወይስ ምን ማለት ነው?
يقول السائل: ما يتعلق بالمسح على الخفين
يوماً وليلة للمقيم، وللمسافر ثلاثة أيام ولياليهن، هل يقصد بذلك من طلوع الفجر إلى المغرب، أم ماذا يراد بذلك؟
? الإجــــــــــــابة :-
الشرع وقت للمقيم أن يمسح على خفيه يوماً وليلة، وللمسافر ثلاثة أيام ولياليهن "جعل النبي صلى الله عليه وسلم للمقيم يوماً وليلة وللمسافر ثلاثة أيام ولياليهن" أخرجه مسلم عن علي رضي الله عنه وجاء عن صفوان بن عسال عند الترمذي.
والمدة للمقيم يوم وليلة من حين يبدأ المسح وليس من حين يلبس لأن الشرع حددها بالمسح على الخفين، فأول ما يمسح على الخفين يبدأ التوقيت إلى نفس ذلك الوقت من اليوم الثاني.
وفي هذه الأيام مع وجود الساعات يسهل التوقيت أربعاً وعشرين ساعة كاملة من حين يمسح، فإذا جاوز ذلك، فلا مسح بعد ذلك.
وهكذا المسافر ثلاثة أيام ولياليهن ما يساوي اثنتين وسبعين ساعة من أول مسحة، وليس من حين يلبس، فإذا بدأ وهو مقيم ثم سافر قبل انتهاء المدة، فالأصح أنه له أن يكمل ثلاثة أيام ولياليهن.
وأما المسافر إذا صار مقيماً فلا يمسح إلا يوماً وليلة فقط فإذا جاوز اليوم والليلة خلعه .
والرخصة تشمله مادام مسافراً سواء صار نازلاً أو في حال ارتحاله، له أن يمسح ثلاثة أيام ولياليهن، إلا أن ينوي إقامة مدة تنقطع بها رخص السفر كأن ينوي أكثر من أربعة أيام فيصير مقيماً له أحكام المقيم.
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
? መልስ:-
የሸሪዓ ህግ ነዋሪ የሆነ ለአንድ ቀንና ለአንድ ሌሊት ኹፍ ላይ የሚያብስበት ጊዜ አለው፡ መንገደኛውም ሶስት ቀንና ሌሊቶቻቸውን የሚያብስበት ጊዜ አለው፡
ሙስሊም በዓልይ (ረዐ) ዘግበውታል እና ሰፍዋን ብን አሶል እንደዘገቡት “ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ለነዋሪው አንድ ቀን ሾሙ። አንድ ለሊት፣ ለመንገደኛም ሶስት ቀንና ሌሊቶቻቸው።” አልቲርሚዚ ዘግበውታል
ነዋሪ የሆነ ጊዜው አንድ ቀንና አንድ ሌሊት ማበስ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እንጂ ኹፉን ከለበሰ ጀምሮ አይደለም ምክንያቱም ሸሪዓው ኹፉ ላይ ማበስ እንደሆነ ገድቦታል። ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሲው ላይ ሲያብስ ጊዜው ይጀምራል። በሁለተኛው ቀን በተመሳሳይ ጊዜ.
ለሙሳፊር?
በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ሰአቶች በመኖራቸው ከታበሰበት ጊዜ ጀምሮ ለሃያ አራት ሰአት ማለት ቀላል ነው ከዛ በላይ ከሆነ ከዚያ በኋላ ማበስ የለም ማለት ነው።
ሙሳፊር?
ልክ እንደዚሁ መንገደኛው ኹፍ ከለበሰበት ጊዜ ከመጀመሪያው ቅባት ማበስ ጀምሮ ለሦስት ቀንና ሌሊት ማለትም ሰባ ሁለት ሰዓት ያህል አለው መጀመሪያ ካበሰበት ጀምሮ መጀመሪያ ከለበሰበት አይደለም የሚጀምረው፤ ሙቂመ ሆኖ ተጀምሮ ከሆነና ጊዜው ሳይጠናቀቅ ጉዞ ቢጓዝ። ትክክለኛ ሦስት ቀንና ሌሊት መሙላት ይችላል የሚለው ነው።
መንገደኛ(ተጓዥ) ሀገሩ ገብቶ ሙቂም ከሆነ በሗላ ግን ለአንድ ቀንና ለሊት ብቻ ያብሳል፤ አንድ ቀንና አንድ ለሊት ካለፈ በሗላ ያወጣዋል።
መግራራቱ የሚጓዝበትን ጊዜም፣ የሚያርፍበትም ጊዜ ይጨምራል።
?
ለተጓዥ 3ቀንና ሌሊት ማበስ ይችላል። ምናልባት ለጉዞ ከተግራራው ቀን በላይ ለመኖር(ሙቂም) ለመሆን ካልነየተ በቀር : ምሳሌ ከ4 ቀን በላይ መቆየትን ቢነይት: ይሄኔ እንደሙቂም ይታሰብና የሙቂም ብይን ይሰጠዋል።
? https://t.me/ibnhezamam/1134
Telegram
የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم ***📩*** الســــــــــــــؤال :- يقول السائل: على ماذا وقت التاريخ الميلادي ؟ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። ***📩*** ጥያቄ፡- ጠያቂው፡- የግሪጎሪያን ቀን አቆጣጠር በምን ላይ(የተመረኮዘ) ነው ? ***📝*** الإجــــــــــــابة :- هو موقت عندهم من ولادة عيسى…
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ሂዛም ወደ ለሀበሻ ሰለፍዮች ያደረጉት ሙሃደራ
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم.
? الســــــــــــؤال :-
يقول الســـــائل: ما حكم قطرة الأنف؟
ጥያቄ
የአፍንጫ ጠብታ ፆም ያጠፋልን?
? الإجـــــــــابة :-
الأنف يعدُّ منْفَذًا للمَعِدة؛ ولذلك قال النبي صلى الله عليه وسلم: «وَبَالِغْ فِي الِاسْتِنْشَاقِ إِلاَّ أَنْ تَكُونَ صَائِمًا»، رواه أبوداود عن لقيط بن صبرة رضي الله عنه، وهو حديث صحيح.
وعليه فقطرات الأنف التي يتناولها الصائم من أنفه يَجْتَنِبهَا؛ لأنَّ مَنْفَذَهَا إلى الحلق واضح. فإن فعل ذلك وهو على علم بدخولها فوصلت إلى جوفه فيصير مفطرًا.
መልስ
አፍንጫ ወደ ጨጓራ ያዳርሳል ለዛም የአላህ መልእክተኛ ያሉት (ውዱእ ስታረግ በአፍንጫህ ውኃ በደንብ ሳብ ፆመኛ ካልሆንክ)
ይህ ስለ ሆነ ፆመኛ የሆነ ሰው የአፍንጫ ጠብታ መራቅ አለበት ምክንያቱም ወደ ጉሮሮው መውረዱ ግልፅ ነውና
ጠብታውን እንደ ሚወርድ እያወቀ አድርጎ ወደ ሆዱ ከወረደ ፆሙ ተበላሽቶዋል
? https://t.me/ibnhezamam/1177
Telegram
የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم. ***📩*** الســــــــــــؤال :- يقول الســـــائل: ما حكم قطرة الأنف؟ ጥያቄ የአፍንጫ ጠብታ ፆም ያጠፋልን? ***📝*** الإجـــــــــابة :- الأنف يعدُّ منْفَذًا للمَعِدة؛ ولذلك قال النبي صلى الله عليه وسلم: «وَبَالِغْ فِي الِاسْتِنْشَاقِ إِلاَّ…
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم.
? الســــــــــــؤال:-
يقول الســـــائل: هل قطرة الأذن من المفطرات؟
ጥያቄ
የጆሮ ጠብታ ፆም ያጠፋልን?
? الإجـــــــــابة :-
ليست من المفطِّرات على الصحيح؛ لأن الإنسان يحتاج إلى ذلك، ولا يعدُّ ذلك أكلًا ولا شربًا، فكثير من الناس لا يَصِلُ ذلك إلى حلقه ولا إلى مَعِدَتِهِ، وإذا وَجَدَ إنسانٌ شيئًا من الطعم في ذلك، وتأكد من وصول العلاج إلى حلقه؛ فعليه أن يتجنب ذلك أثناء صومه، وبالله التوفيق.
መልስ
አያጠፋም ምክንያቱም ይህ ምግብም መጠጥም አይደለምና
ብዙዎች ይህን ሲጠቀሙ ወደ ጉሮሮዋቸውም ወደ አንጀታቸውም አይወርድም
ግን ይህን ጠብታ ሲጠቀም ወደ ጉሮሮው ወርዶ ጣዕሙን ከቀመሰ ይህን ጠብታ ፆመኛ በሚሆን ሰአት መራቅ አለበት።
? https://t.me/ibnhezamam/1176
Telegram
የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم. ***📩*** الســــــــــــؤال:- يقول الســـــائل: هل قطرة الأذن من المفطرات؟ ጥያቄ የጆሮ ጠብታ ፆም ያጠፋልን? ***📝*** الإجـــــــــابة :- ليست من المفطِّرات على الصحيح؛ لأن الإنسان يحتاج إلى ذلك، ولا يعدُّ ذلك أكلًا ولا شربًا، فكثير من الناس…
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم.
? الســــــــــــؤال:-
يقول الســـــائل: هل سحب الدم للتبرع من المفطّرات ؟
ጥያቄ
ደም መለገስ ፆምን ያጠፋልን?
? الإجـــــــــابة :-
ما يُسّمى بسحب الدم للتبرُّع، الصحيح - أيضًا - أن سحب الدم لا يعدُّ من المفطِّرات، وكذلك قَطْعَ العِرْق وإخراج الدم الفاسد لا يعدُّ من المفطِّرات على الصحيح، وبعض أهل العلم عدَّه من المفطِّرات قياسًا على الحجامة، فمذهب أحمد أنها مفطرة، والصحيح أنها ليست من المفطِّرات، كما ذكرنا ذلك في فتوى أخرى.
መልስ
ደምን መለገስ ፆም አያጠፋም እንዲሁም ደም ስርን ቆርጦ የቆሸሸን ደም ማፍሰስ አያጠፋም
ከፊል ኡለሞች ፆምን ያጠፋል ቢሉም ትክክለኛው እንደ ማያጠፋ ነው
? https://t.me/ibnhezamam/1175
Telegram
የታላቁ ዓሊም ኢብኑ ሂዛም ፈታዋ
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم. ***📩*** الســــــــــــؤال:- يقول الســـــائل: هل سحب الدم للتبرع من المفطّرات ؟ ጥያቄ ደም መለገስ ፆምን ያጠፋልን? ***📝*** الإجـــــــــابة :- ما يُسّمى بسحب الدم للتبرُّع، الصحيح - أيضًا - أن سحب الدم لا يعدُّ من المفطِّرات، وكذلك قَطْعَ…