Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
💡ዛሬ ከእንቅልፋችን ስንነሳ ብዙም አልተደነቅንም ነገር ግን እንዳሸለቡ በዛው የቀሩም አሉ !
💎ዛሬ ከዋልንበት በሰላም ወደቤታችን ስንገባ ብዙም አልተደነቅንም ነገር ግን እንደወጡ በዛው የቀሩም አሉ ! ዛሬ ሳናዝን መዋላችን ምንም አልደነቅንም ነገር ግን ሌሎች የሚወዱትን አጥተው ያዘኑ አሉ
💡እንደው ህይወታችንን ለደቂቃ ብናስተውል ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ ልናመሰግንባቸውየሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ። ፤
💎ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለንን እንይ። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው። ነግቶ ለአዲስ ቀን መታጨት ደግሞ ትልቅ እድል ምክንያቱም አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነውና። ፤በአለም ላይ በየሰአቱ ለአዲስ ቀን የማይታደሉ ሞልተዋል። :
💡እናም አዲስ ቀን እንድናይ ስለተፈቀደልን ብቻ ትልቅ ምስጋና ይገባል።አመስጋኝ ነፍስ በስጦታዎች ትሞላለችና ፣ ሁልም በፈጣሪህ ደስ ይበልህ!
:humanity
https://t.me/taoriia
*Lao tzu በአንድ ዘመን ይህንን ድንቅ ንግግር ተናግሮ ነበር።
ሀሳብህን ልብ በል ። ምክንያቱም ሀሳብህ ንግግርህ ይሆናል ። ንግግርህን ልብ በል ምክንያቱም ንግግርህ ተግባርህ ይሆናል።ተግባርህን ልብ በል ምክንያቱም ተግባርህ አመልህ ይሆናል። አመልህን ልብ በል ምክንያቱም አመልህ መገለጫህ ይሆናል። መገለጫ ባህሪህን ልብ በል ምክንያቱም ባህሪህ የአንተነትህ ወይም የመኖርህ ምክንያት ይሆናል ።
የመንገድህን አቅጣጫ ካልቀየርክ የመረጥከው መንገድ መጨረሻህ ሆኖ ልትቀር ትችላለህ። ጊዜ የተፈጠረ ነገር ነውና "ጊዜ የለኝም" ብለህ ስትናገር አልፈልግም አያልክ አንደሆነ ነው የሚቆጠረው።አይምሮህ አስኪረጋጋ ፣ የተናወጠውም ውቂያኖስ አስኪረጋ ለመጠበቅ ትግስቱ ይኑርህ።
አውነትም ራሷን አስክትገልፅስ በተስፋ ጽና።
መድረስን ትመኛለህ?
አንግዲአውስ መቆምህን አቁምና ሩጥ።
መገኘት ትፈልጋለህ?
አንግዲአውስ መሮጥህን አቁም።
ማውራት በሌለብህ ሰዓት አፍህን ዝጋ። ስሜቶችህም በመንገድህ አንዳይገቡ ከልክላቸው።ዱልዱምነትህን ሳለው ፣ አስራቶችህም ፍታ፣ አቧራውንም አፅዳ። ህይወት የተፈጥሮና የድግግሞሽ ክትትል ነች።
አነዚህን ለዉጦች አትግፋቸው ። ምክንያቱም መለወጥ ባለብህ ሰዓት ካልተለወጥክ ሁአላ ቀር ሆነህ ትቀራለህ።ስለዚህ አውነታው አውነት አንዲሆን ፍቀድለት።
ነገሮች በራሳቸው መንገድ ወደየትኛውም አቅጣጫ ቢሆን ይነፍሱም ዘንድ ልቀቃቸው ።
እውነትን እውነት ነው ማለት እንልመድ
credit: channel 29**
**መስከረም 2017
ከኪሷ ያለችውን ትንሽዬ Nokia ስልክ አውጥታ ተመለከተቻት። ስልኳ ያላትን ሀይል የተጠቀመች ይመስል ቦግ ብላ ታየቻት። 1:30 ሆኗል፤ዝናቡ እንዳለፉት ቀናት ዛሬም ሄድ መለስ ይላል።
ታናሽ ወንድሟን ተሻለ ታወሳት። የነጎድጓዱን ድምፅ ሲሰማ የሚገባበት አጥቶ በፍርሀት የእናቷን ቀሚስ ጫፍ ይዞ የሚያለቅሰው ትዝ አላትና ተከዘች።
የሕዳር ሚካኤል ተሻለ የ22 አመት ወጣት ይሆን ነበር።በወዳጅ ዘመድ ቢመከር አሻፈረኝ ብሎ ነበር ከሰፈር ጓደኞቹ ጋር አብሮ ከ3 አመት በፊት ወደጦር ግንባር የዘመተው፤ ከዚያ ጊዜ ወዲህ ነበር የውሀ ሽታ ሆኖ የቀረው።
በልጅነታቸው አብረው የሰሯቸው ተንኮሎች በዓይነሕሊናዋ ውልብ ሲል ፈገግ ልትል ዳዳት። አሁን ግን በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለ ባለማወቋ እንደ ጠዋት ጮራ ብቅ ብሎ የነበረው ፈገግታዋ ከመቅፅበት እንደ ጉም ተኖ ጠፍ፤ አሁንም ወደሌላ የትዝታ ባህር ዋኘች፤ ማለቂያ ወደሌለው ፤ ቀዝፍ ወደማትጨርሰው ሌላ አለም.......
ከሀሷባ የመለሳት ከፊቷ ካለው ከሰል ምድጃ ላይ የጣደችው የሚጠበስ በቆሎ ያወጣው ድምፅ ነበር። ወቅቱ በቆሎ በሰፊው የሚሸጥት ስለሆነ ትንሽ ገቢ ለማግኘት አስባ ነው ምድጃዋን ይዛ ደጅ የወጣችው ። በቆሎውን እሳት ባላገኘው በኩል አገላበጠችው። በዚህ መሀል ከጀርባዋ
"ጸዳለ ...." የሚል የጎረነነ ድምፅ ሰማች።ይሄን ድምፅ ታቀዋለች...፤ ግን የት?..... የጥያቄዋን መልስ አይምሮዋ አዘጋጅቶ እየጠበቀ የነበረ ይመስል ለአፏ ከመቅፅበት አቀበለው። በላይ....... አለች አየዞረች። በላይ ከወንድሟ ጋር አብረው ከዘመቱ የሰፈር ልጆች አንዱና የተሻለም የልብ ወዳጅ ነበር፤ ተጎሳቁሏል፤ ተነስታ አቀፈችው።
ትኩስ እንባ ከአይኖቿ ወርደው ልብሱን ሲያረጥበው ተሰማት።ምንም ቃል ሳይለዋወጡ ተላቀው እቃዋን መሰብሰብ ጀመረች፤ አነሳስታ ስትጨርስ ወደቤታቸው ሚወስደውን መንገድ ተያያዙት።
በዚህ ሁኔታ ነበር ከሄዱበት ጦርነት እሱ ብቻ ተርፎ መመለሱን፤ ወንድሟ ተሻለና ጓደኞቻቸው ግን መትረፍ እንዳልቻሉ ያረዳት። ውስጧ ያለው እንባ ያለቀ እስኪመስላት ..፤ አይኗ እስኪገለበጥ ብዙ ብዙ አነባች.... ለወንድሟ....፣ለጓደኞቹ... ፣ ለትዝታዋ ... አለቀሰች።
ልቧ ያረፈ መሰላት ... ዘውትር ለሚያሰቃያት ወንድሜ የት ቀርቶ ይሆን ለሚለው ጥያቄ መልስ ስላገኘች ይሆን....?
"ሁሁሁሁሁሁሁ ......." ብላ ተነፈሰች፤ ብሶቷን በትንፍሽ ለማውጣት ይመስል....
September, 24/24**
✍abu
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago