★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 4 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 weeks, 1 day ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 2 days, 13 hours ago
✍ ማለዳ ላይ አንድ ቀበሮ ለአደን ሲወጣ የራሱን ጥላ ተመለከተና ዛሬ የምመገበው ግመል ነው በማለት ቀኑን ሙሉ ግመል ፍለጋ ሲዞር ዋለና ሳይሳካለት ቀረ ። አመሻሹን ጥላውን አይቶ አይጥም ባገኝ አይከፋኝም ሲል ለራሱ ተናገረ 😉
<< ካህሊል ጂብራን >>
ዛሬ ለስልጣንና ለግላዊ ጥቅም በሚል የምናፈሰው የሰው ልጅ ደም ነጋችንን በጭንቀትና በስጋት እንድንኖረው እንሚያደርገን እንደምን ዘነጋነው ።
የጥሎ ማለፍ ባህላችን ከዘመን ዘመን አብሮን የሚዘልቅ አዙሪት እንደሆነስ ለምን ረሳነው ።
ፍቅር አንድነትና መከባበር ዋጋቸው የማይተመን ሰላምና ደስታን እንደሚሰጡንስ?
❤️መልካም እሁድ❤️
1ሚሊዮን ተከታይ የለኝም። ቢያንስ እያንዳንዳቸው 1000 ጓደኛ ያላቸው እስከ 5000 ጓደኞች ግን አሉኝ።
#ከዛሬ_ጀምሮ_በሃገሬ_ጉዳይ_ዳር_ቁጭ_ብዬ_ተመልካች_ላለመሆን_ቃል_እገባለሁ።
እናንተስ?
የሰው ልጅ ስሜቱን መግዛት ካልቻለ ስሜቱ እሱን ሊገዛው ግድ ይላል ። በስሜቱ የሚመራ ከሆነ ደግሞ በደመነፍስ ከሚኖሩት እንስሳት የሚለው ነገር አይኖርም ። ለዚያም ይመስላል በስሜት ተገፋፍተው እንስሳ እንኳን በመሰሉ ላይ ሊፈፅመው የማይችለውን ጭካኔ የሰው ልጅ በመሰሉ ላይ የሚፈፅመው ። እንዲህ ባለው ሁኔታ ሲለካ የሰው ልጅ ከእንስሳም በታች ወርዶና ተዋርዶ ይገኛል ።
የሰው ልጅ የፈጣሪንው ትእዛዝ ተቀብሎ ሲመራ ከመላእክትም በላይ ነው ። ዳሩ ግን ከመንገዱ ከወጣ እንስሳትንም ያስንቃል!!!
<< እናስብ ... ማሰብ ነፃ ያወጣል >>
እንወያይ
ለምን?
በእምነትና በባህል ወግ አጣባቂ ሊባል የሚችል ማህበረሰብ ባለበት ሀገረ ኢትዮጵያ ይሄ ሁሉ ቀውስና ውጥንቅጥ ለምን? ስደት ፣ ግጭት ፣ ሞት ለምን ። ለምንድነው ሁለት የሚጋጩ ነገሮች ( እምነትና ኢ ሰብአዊነት) ሊኖሩ የቻሉት?
ሀሳባችሁን
በ @ehabpage ላይ ያጋሩን
👇👇👇👇👇🍃
" ስህተት ስህተት ነው አብዛኛው ሰው እየተከተለው ቢሆን እንኳ ። ትክክል ትክክል ነው አንተ ብቻህን እየሄድክበት ቢሆን እንኳ ። "
👌ዶ/ር ዛኪር ናይክ
ጠ/ሚ አብይ የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፉ ። እንኳን ደስ አለን ❤️🎖🎖🎖
ሽልማቱ የተበረከተላቸው በዋናነት በኢትዮ ኤርትራ ሰላም ሂደት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ነው
@ehabpage
#ዮሚፍ_ቀጀልቻ 2ኛ በመሆን አጠናቀቀ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 4 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 weeks, 1 day ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 2 days, 13 hours ago