Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

Description
ይህ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መልእክቶችን በፎቶ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሑፍ ለምዕመናን የሚያደርስበት መንፈሳዊ ገጽ ነው፡፡ ለጥያቄና አስተያየት ካለዎት በhttps://t.me/Behailu_Dessalegn ወይም
https://t.me/mogesb87 ይጻፉልን፡፡
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 week ago
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ …
1 week, 2 days ago
1 week, 2 days ago
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ …
2 weeks ago

የእለቱ የወንጌል መልእክት ንባብ https://youtube.com/clip/UgkxHh5qCbhDMrxjppNx1Wmpal7OZcr7JVi1?si=EVNcef68nsZVgewy

YouTube

✂️ ወንጌል

36 seconds · Clipped by ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT · Original video "ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT's broadcast" ...

የእለቱ የወንጌል መልእክት ንባብ
2 weeks ago

https://youtube.com/clip/UgkxYUkZjQXhzJGs6Qq0OdnLVsRjbJFc7x4K?si=hFTlrq-3nCr4iobe

YouTube

✂️ ትንሣኤከ

59 seconds · Clipped by ECCSA TF · Original video "የትንሳኤ በዓል አከባበር | ከመ /መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ( ፬ ኪሎ )" by ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)
2 weeks ago

አማን በአማን ተንስአ https://youtube.com/clip/UgkxqYL0k5v-ZdyIx5CQlQTNtjsj2hFCsMhb?si=pyXIj9_F9rCslXHm

YouTube

✂️ አ

60 seconds · Clipped by ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መ/መ/ግ/ቅ/ገብርኤል ገዳም AMDEHAYMANOT · Original video "የትንሳኤ በዓል አከባበር | ከመ /መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ( ፬ ኪሎ )" by ዓምደ ሃይ...

አማን በአማን ተንስአ
3 weeks, 5 days ago
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ …
3 weeks, 5 days ago
ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ …
1 month ago
ሰላም ውድ የርቀት ተማሪዎቻችን በያላችሁበት ሰላማቹ …

ሰላም ውድ የርቀት ተማሪዎቻችን  በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ! እያልን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሰንበት ት/ቤታችን ከ20 ዓመት በላይ የርቀት ትምህርት እየሰጠ ቢገኝም አሠራሮችን በማሻሻል፣ በቴክኖሎጂ በመታገዝ  በአይነቱ ልዩ የሆነ ቤተክርስቲያናችን የቁርጥ ቀን ልጆቼ በምትላቸው መምህራን በመታገዝ  ትምህርቱን ለመስጠት ሰፊ ዝግጅት ስናደርግ ቆይተናል::

የፊታችን እሑድ በ13/08/16 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ የመክፈቻ መርሐ ግብር ይደረጋል::
👉🏾በዕለቱ የደብራችን አስተዳዳሪ እና ሊቃውንት አባቶችን
👉🏾መምህራንና ዘማሪያን
👉🏾የሰንበት ት/ቤቱ ሥራ አመራሮችና
👉🏾የርቀት ማዕከሉ ሥራ አመራር ቦርድ ሓላፊዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ የመክፈቻ መርሐ ግብሩ ይካሄዳል::

👉🏾በዕለቱ :-ስለ ሚሰጡት ትምህርቶቹ ሰፊ ማብራሪያ ይሰጣል::

💠 በአካል መጥታችሁ ያልተመዘገባችሁ ከሚያዝያ 13 በፊት 1ጉርድ ፎቶ እና 2የመማሪያ መጽሐፍት የምትወስዱበትን 400ብር ይዛችሁ ርቀት ማዕከል ቢሮ(ግቢ ቅዱስ ገብርኤል) በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ:: የመስተንግዶ ቢሮአችንከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሙሉ ቀን ከ2:30-ምሽት 1:00ድረስ እሑድ እስከ 6፡ዐዐ ሰዓት ክፍት ነው::

ይህንን መረጃ ለወንድም እና እህቶች በማዛመት ቃለ እግዚአብሔርን እንዲማሩ መንገድ እንሁን::

መቅረት ያስቆጫል !!!!
https://t.me/amdehaymanotdistance

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago