Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
ሰገጆች ብዙ ናቸው ። በአግባቡ ህጉን ጠብቀው የሚሰግዱት ትቂቶች ናቸው።
👂👂እናድምጥ !
🔖አል-ኹሹዑ ፊ ሰላህ በሚል ርዕስ የቀረበ ማስታወሻ
🎙በአቡ ዘይድ ከማል አሕመድ
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
🔖ያ አላህ ምንኛ ደስ ይላል
የዱንያም ሆነ የአሄራ ደስታ ሪዝቅ ኸይር የምትፈልግ ከሆነ سبحان الله وبحمده የምትለዋን ደጋግም
🎙- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله .
~
t.me/https_Asselfya
🔖አዲስ ሙሀደራ ➀
➖➖➖➖➖➖
📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️
ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል !
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
~ስናማርር ውለን፣
ሰናማርር መሸ፣
ለሩቁ ስንቋምጥ፣
የሰጠኸን ሸሸ!
ደሞ አዲስ ቀን ሆነ፣
ላልተሰጠን ሁሉ፣ልናማርር ነጋ፣
የሰው ልጂ አይደለን?
በቃኝ ን የማናውቅ ባለን የማንረጋ፤
ተኝቶ መነሳት አይመስለንም ፀጋ !!!
አልሃምዱሊላህ .
~የጧት ዚክር አይርሱ....
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተቀርቶ የተጠናቀቀው የሪያዱ ሷሊሒን ሙሉ ደርስ ቀጣይ ባሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ።
⬇️ ክፍል አንድ ከደርስ 1-105
t.me/IbnuMunewor/6449
⬇️ ክፍል ሁለት ከደርስ 106-194
t.me/IbnuMunewor/6450
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ
√ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ።
ግን ትዳር ህወትሽ ነው የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ !
አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ!
ጌታችንም እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ
√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ ነው።
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ አታገኝውም።
አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።
√ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።
√ ይሄን ስልሽ ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ ያድርገን።
√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።
የዑመሩ እናት🖋****
=
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago